tgindex
Mereja መረጃ

Mereja መረጃ

Статистика

Information Desk +0 000 000 0000

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 028
−8 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
251
26 постов
Вовлечённость
8,3%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
187
1/48двое суток
214
1/72трое суток
231

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የቀረበላቸውን "የይቅርታ ሰነድ" የፈረሙ እና ውድቅ ያደረጉ የሽብር ተከሳሾች በተለያየ ክፍል እንዲታሰሩ መደረጉ ተገለፀ ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ የተከፈተባቸው "የሽብር ክስ እንዲቋረጥ" የቀረበውን "የይቅርታ ሰነድ" የተቀበሉ እና ውድቅ ያደረጉ ተከሳሾች የታሰሩበት ክፍል እንዲለያይ መደረጉን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ የተከሳሾቹ ማቆያ እንዲለያይ የተደረገው "በይቅርታ ሰነዱ ምክንያት ከተፈጠረ አለመግባባት" ጋር በተያያዘ መሆኑንም ምንጮች ገልጸዋል። የሽብር ክስ ቀርቦባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የሕዝብ ተወካዮች፣ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እና ሌሎች ተከሳሾች፤ "መንግሥት የይቅርታ ሰነድ" እንዳቀረበላቸው ሦስት ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል ታሳሪዎቹ፣ "ይቅርታ ጠይቀው ክሳቸው እንዲቋረጥ እና ከእስር እንዲለቀቁ" ለቀረበላቸው ጥያቄ የተለያየ ምላሽ መስጠታቸውን ገልጸዋል። ከማክሰኞ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም. ጀምሮ "የይቅርታ ሰነዱ" ላይ ፊርማቸው ያኖሩ እና የተቃወሙት ተከሳሾች የነበሩበት ማቆያ ክፍል እንዲለያይ መደረጉንም ምንጮቹ አስረድተዋል ቢቢሲ ስለ ጉዳዩ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር መረጃ ለማግኘት ያደረገው ጥረት ወዲያውኑ ምላሽ አላገኘም። የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽንን አስተያየት ለማግኘት ጥያቄ ቀርቧል ሰነዱን ላይ እንደማይፈርሙ ከገለጹ ተከሳሾች መከካል የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ ዮሐንስ ቧያለው፣ ሲሳይ፣ መስከረም አበራ፣ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለ ማርያም ይገኙበታል ጎበዜ ሲሳይ፣ መስከረም አበራ፣ ዳዊት በጋሻው፣ አባይ ዘውዱ እና ገነት አስማማውም ሰነዱን ውድቅ ካደረጉት መካከል እንደሆኑ ቢቢሲ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ዝርዝሩ https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=383252

  • видео или голосовое, без подписи

  • የጠላት ‎የሬጅመንት አዛዡ ፋኖን ተቀላቀለ! ‎ ‎የአምባገነኑ የብልፅግና አገዛዝ ሥርዓት በአሁኑ ሰዓት በሚፈጽመው እኩይ ተግባር በገዛ ሠራዊት ዘንድ ቅቡልነት በማጣቱ ሠራዊቱ በየቀጣናው በቡድንና በተናጠል  ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። ‎ ‎በዚህም፡  ከአብይ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት ውስጥ የሬጅመንት አዛዥ የሆነው መቶ አለቃ ውድነህ እጅጉ ዛሬ ነሀሴ 07/2018 ዓ/ም በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተደመና ሻለቃን ሲቀላቀል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

  • የፀረ አማራው ብልፅግና አገዛዝ  ሠራዊት ያለውጊያ መበተኑን ቀጥሏል። በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ያለ ምንም ጦርነትና መስዋዕትነት የአገዛዙን ጦር በመረጃና ደሕንነት እዲፈርስ ማድረጉ ታወቀ። የአማራን ሕዝብ ከዘር መጥፋት ለመታደግ ዋስ ይሆነው ዘንድ ድርጅት መስርቶ በአራቱም አቅጣጫ እየተዋደቀ የሚገኘው "የአፋብን" ሠራዊት የጠላትን ኃይልን በመቀበል ወደ ፋኖ እዲቀላቀሉ እያደረገ ይገኛል። በዚሕም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝን በጥቂት ቀናቶች በርካታ የስርዓቱ ጠባቂ ኃይሎች ከድተው እዲቀላቀሉ ለማድረግ ተችሏል። 1.ሀብታሙ ብርሀኑ--የሻለቃ መሪ አጃቢ 2.በለጠ አዳነ--ዶሽቃ ተኳሽ ➠2 ጥርጥር ክላሽ ➠230 ተተኳሽ ➠2ቦንብ ➠ 2 ትጥቅ 👉 ከ112ኛ አየር ወለድ ክ/ር --ወደ አፄ ምኒልክ ክ/ር 3.ም/፲ አለቃ ስመኝ ሙላቱ--መሰናክል አስወጋጅ 4.ም/፲ አለቃ ኤሊያስ ዳምጤ-- ''       ''   ''       '' ➠2 ጥቁር ክላሽ ➠2 የደረት ትጥቅ ➠2ቦንብ ➠180 ተተኳሽ 👉 ከ605ኛ ኮር ኮማዶ ክ/ር--ወደ ራስ አበበ አረጋይ ክ/ር 5.ክንዱ ቸሩ ስናይፐር ተኳሽ 6.ይሳቅ ፈቃዱ ዶሽቃ ተኳሽ ➠3F1 ቦንብ ➠1 ሳንጃ(ጩቤ) 👉 ከ101ኛ አየር ወለድ ክ/ር 5ኛ ሻለቃ-ወደ አፄ ዳዊት ክ/ር 7.መሠረታዊ ወ/ር  ኤልያስ ፀጋዬ(RSF) 8."              "     " ጊዜው የማታ(RSF) ➠2 ጥርጥር ክላሽ ➠ 4ቦንብ ➠2ትጥቅ ➠440 ተተኳሽ 👉 ከ112ኛ አየር ወለድ ክ/ር--ወደ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ክ/ር 9. ሁለት(2) ለደሕንነታቸው ስማቸው ያልተጠቀሱ      ➠2ክላሽ      ➠2ትጥቅ     ➠3 ቦንብ     ➠175 ተተኳሽ 👉 ከ111ኛ ኮማዶ ክ/ር--ወደ ሀ/ማርያም ማሞ ክ/ር ✔️ በጠቅላላ፦                  10 =የሠራዊት አባል                   8=ትጥቅ                   14=ቦንብ               1025= ተተኳሽ                     8= ክላሽኮቭ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አምደ ጽዮን ኮር ገቢ ማድረግ መቻሉን የኮሩ ሚዳያና ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። ምንጭ፦ በአፋብን አሳምነው ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

  • በራያ ግንባር በግዳጅ ላይ የሚገኘው የጠላት ብልፅግና ሠራዊት ከስምሪት ቀጠናው እየጠፋ ፋኖን መቀላቀሉን ቀጥሏል። ዛሬ ነሐሴ 07/2018ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የጠላት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 1ኛ ኮር 45ኛ ክፍለጦር 4ኛ ሻምበል አዛዥ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 49ኛ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ 2ኛ ሻምበል አባል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ የ102ኛ ኮርን ተቀላቀሉ። ከተቀላቀሉት የጠላት የሰራዊት አባላት ሀምሳ አለቃ ጫላ ተኩ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 1ኛ ኮር 45ኛ ክፍለጦር 1ኛ ሬጅመንት 4ኛ ሻበል አዛዥ እና ሙሉጌታ አሰፋው ጡሩነህ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 49ኛ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ 2ኛ ሻምበል አባል ትናንትና አመሻሹን የ102ኛ ኮር ፋኖን ተቀላቀሉ። ወደ ፋኖ ከመጡት የብልፅግና የሰራዊት አባላት መካከል 2 ጥቁር ክላንሽ ኮፍ መመሳሪያ፣ 400 የክላሽ ጥይት 4 ኤፍ ዋን ቦምብ እና 6 የክላሽን ኮፍ ካዝና በመያዝ ተቀላቅለዋል። በተጨማሪም ሌሎች የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 48ኛ ክፍለጦር የ6ኛ ሻለቃ ሁለት የሰራዊት አባል ሻምበል ታከለ ዋጋው እና ታምራት ዳባ ደበሌ አገዛዙን በመክዳት በጀሌ(ያለመሳሪያ) የ102ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃዉን አድርሷል። ሰሞኑን ከራያ ግንባር እስከ ወልድያ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ድረስ ከባድ ውጥረት መንገሱን ተከትሎ ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በየቀኑ ከስምሪት ቀጠናቸው ወጥተው ወደፋኖ እየተቀላቀሉ መሆኑን መረብ ሚዲያ ተመልክቷል። ሠራዊቱ "በማን ደም፡ የማን ስልጣን ሊፀና" በሚል ከጥርናፌው በመውጣት እየጠፋ ሲሆን፡ ከፍተኛ አዛዦች እነ ጀኔራል አሰፋ ቸኮልን ጨምሮ የፈረሰውን ጦር እንደገና ለማስተሳሰር እየሞከሩ ቢሆንም ነገር ግን ዛሬ ያስተሳሰሩት ነገ ፈርሶ እያደረባቸው የሚይዙት የሚጨብጡትን እንዳጡ ነው ጣቢያችን ለማረጋገጥ የቻለው።

  • ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ ቆርቁሮ እንደማያውቅ ልናስታውሰው ይገባል ካሳ አንበሳው ........ የኦሮሞ ኤሊት አዲስ አበባ የኛ ናት ሲል አይሽኮረመምም፣ እኛም (የከተማው ተወላጆችና ነዋሪዎች) ያንተ አይደለችም ስንል መሽኮርመም አይገባንም፣ በመጀመሪያ ደረጃ አዲስ አበባ የግጦሽ መሬት አይደለችም፣ ከተማ ናት፣ ከተማዋ የኔ ናት የሚል ኦሮሞ ሲመጣ ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ ቆርቁሮ እንደማያውቅ ልናስታውሰው ይገባል፣ እንኳን አዲስ አበባን ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን ከተሞች አልቆረቆረም፣ የገዳ ስርዓት ከተማ አይቆረቁርም፣ ገዳ የአርብቶ አደርና የዘላን ስርዓተ ማህበር ነው፣ ይህ ስድብ ወይም ንቀት የተሞላበት ንግግር አይደለም፣ ሀቅ ነው፣ ኦሮሞ በተወሰነ ደረጃ ከተማ መመስረት የጀመረው ከገዳ ስርዓት ወጥቶ kingdom ሲመሰርት ነው፣ ምሳሌ ጅማ፣ መነሻቸው "አዲስ አበባ ስትቆረቆርና ስትሰፋ ኦሮሞን አፍናቅላለች" የሚል ከሆነ እሱን ተከትሎ ሊነሳ የሚችል ጥያቄ ካሳ እንጂ የባለቤትነት ጥያቄ አይደለም፣ ካሳ ተገቢ ጥያቄ ነው እያልኩ ሳይሆን ጥያቄያቸው ከሚያነሱት ጭብጥ ጋር ግንኙነት እንደሌለው (non-sequitur መሆኑን) ለማሳየት ነው፣ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ትካተት የሚለው ምክረ ሀሳብ የንቀታቸውን ጥግ ማሳያ ብቻ ነው፣ ይህ እኮ የገባር ስርዓት ነው፣ ኦሮሞም ሆነ ሌላው እረኛ አደግ ሰው አዲስ አበባን የማስተዳደር የሞራል፣ የእውቀት፣ የተሞክሮ ወዘተ አቅም የለውም፣ አዲስ አበባ የምትተዳደረው በአዲስ አበቤ ብቻ ነው፣ እኔ እንደ አንድ የኢትዮጵያ ብሔርተኛ የአንድ ህዝብ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ብዬ አምናለሁ፣ የኦሮሞ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው፣ ታሪክ ውስጥ የምናገኝው ክፍፍልና ቂም በቀል ብቻ ነው፣ የሚያዋጣው ዛሬን መኖር ነው፣ የፊታችንን መተለም ነው፣ ለዛ ነው ታሪክን የምንተወው፣ ኦሮሞ እንዴት እንደተስፋፋ፣ መቼ የት እንደደረሰ፣ በሂደቱ ምን እንደተፈጠረ የማናውቅ ሆነን አይደለም፣ ብቻ የአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ባህሪያችሁን ተዉት፣ *** አስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ተወትፎ ከቀረ የኦሮሞ ኤሊት ጋር መነጋገርና መግባባት አይቻልም፣ *** አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ክልል ያሉ ከተሞች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብት ሊሰጣቸው ይገባል፣ *** ሌሎቻችሁም ብትሆኑ አዲስ አበባ የሁላችንም ናት የሚለውን ትርጉም አልባ ንግግር ተዉ፣ አዲስ አበባ በመጀመሪያና ከምንም ነገር በፊት የነዋሪዎቾ (የአዲስ አበቤ) ናት፣ ይህን recognize ማድረግ ያስፍልጋል፣ ከዛ በኋላ ልክ እንደ ሁሉም የኢትዮጲያ ክፍል የሁላችሁም ትሆናለች፣ "ማነው አዲስ አበቤ?" የሚለውን ጥያቄ ጊዜው ሲደርስ መልስ እንሰጥበታለን፣

  • ፋኖ ከጉምዝ ኃይሎች ጋር ቅንጅት ፈጥሮ በግልገል በለስ ከተማ ባደረገው ውጊያ የጠላትን አከርካሪ መስበሩ ታወቀ። በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር እና የቤንሻንጉል ጉምዝ ነፃ አውጭ የሆነዉ የጉምዝ ኃይል አንድነት ግንባር ሠራዊት በቅንጅት ዛሬ ነሀሴ 05/2018 ዓ/ም ከማለዳ ጀምሮ እስከ ረፋድ ድረስ በግልገል በለስ ከተማ(የመተከል ዞን ዋና ከተማ) ከባድ ውጊያ በማድረግ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰው ድል መቀዳጀታቸውን በቴዎድሮስ ዕዝ 66ኛ ክ/ጦር በህዝብ ግንኙነት ክፍሉ በኩል ባወጣው መረጃ ገልጿል። አረመኔው የብልጽግና ስርዓት በኢትዮጵያውያን ኃይሎች ጥምረት ሊወገድ ጫፍ ላይ ደርሶ በጣዕረ ሞት እየቃዠ እያቃሰተ ይገኛል።

  • የብልፅግናው አገዛዝ በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትንና አካባቢዋ በንፁኋን ላይ መንግስት መር ሕዝባዊ እልቂት ማወጁ ተሰምቷቱ። በጥቃቱ ነፍሰጡር እናቶችንና የሕክምና ባለሙያዎችን ጨምሮ ከ30 በላይ ንፁኋን ወገኖች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፈጨፉ! የአቢይ አህመድ አገዛዝ በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል የደቀነበትን ከፍተኛ ውጥረት አቅጣጫ ለማስቀየርና በተለይም በአማራ ክልል ውስጥ እየደረሰበት ያለውን ተደጋጋሚ ወታደራዊ ሽንፈት ለመሸፋፈን በሚል፡ በምስራቅ ወለጋ ዞን በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ይፋዊ ሕዝባዊ እልቂት አውጆ እያስፈፀመ መሆኑ ታወቀ። አገዛዙ የመከላከያ ሠራዊትን፣ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይልን፣ የገዳ ኮማንዶን፣ አድማ ብተናንና ሚኒሻዎችን እንዲሁም በነዚሁ ወታደሮች ከለላና ሽፋን የተቋቋሙና ሽፋን የሚሰጣቸው የቄሮ ቡድኖችን በማሰማራት፡ ከትናንት ነሐሴ 04/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ እስከ ዛሬ ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም ድረስ በከፈተው መንግስት መር ጭፍጨፋ ከ30 በላይ ንፁኋን ወገኖች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። የክልሉ ልዩ ኃይሎች፣ የገዳ ኮማንዶና ሚሊሻዎች በአሁኑ ሰዓት በአንገር ጉትን ከተማ በተሽከርካሪ እየዞሩ "አማራን ግደሉ" የሚል የብሔር ተኮር እልቂት አዋጅ እያወጁ ይገኛሉ። በወታደሮቹ ከለላ እየተሰጣቸው በክላሽንኮፍ፣ በሜጫና በሌሎች ስለታማ መሣሪያዎች የታጠቁት የቄሮ ቡድን አባላት ቤት ለቤት እየዞሩ ጥቃት እያደረሱ ሲሆን፡ ከተገደሉት መካከል ነፍሰጡር ሴቶች፣ እመጫት እናቶች፣ ሕፃናትና ሁለት የሕክምና ባለሙያዎች እንደሚገኙበት መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው የአይን እማኞች አረጋግጠዋል። በተጨማሪም ወታደሮቹ ቤት ለቤት እየዞሩ ያፈኗቸውን ታዳጊዎች ወደ ምሽግ በመውሰድ ከረሸኗቸው በኋላ "ሲዋጉን ደመሰስናቸው" በሚል ምስላቸውን ለፕሮፓጋንዳ ግብዓት እያዋሉት እንደሆነ ታውቋል። በጥቃቱ በርካቶች ቆስለው በሕክምና እጦት በሞትና በሕይወት መካከል የሚገኙ ሲሆን፡ የንፁኋን ሀብትና ንብረት ሙሉ በሙሉ እየወደመና በወታደሮቹ ሽፋን ሰጪነት በቄሮ ቡድኖች ተዘርፎ እየተጫነ ይገኛል። ሕይወታቸውን ለማትረፍ በአንገር ጉትን ከተማ በሚገኙ መስጂዶችና አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የተጠለሉ ንፁኋን ዜጎችም ከአገዛዙ ታጣቂዎች ጥቃት አላመለጡም። በከተማዋ በሚገኝ መስጂድ ውስጥ ተሸሽገው በነበሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የገዳ ኮማንዶ ኃይል በከፈተው የቡድን መሣሪያ ተኩስ በርካቶች መገደላቸው ተረጋግጧል። በተመሳሳይ በቅዱስ ገብርኤል እና በቅዱስ ሚካኤል አብያተ ክርስቲያናት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተጠለሉ ወገኖች ላይ የክልሉ ወታደሮች መጠነኛ የቡድን መሣሪያ ተኩስ የከፈቱባቸው ሲሆን፡ የከተማው አስተዳደርም ተፈናቃዮቹ ከግቢው እንዲወጡ ከባድ ግፊትና ማስፈራሪያ እያደረገባቸው ይገኛል። ባቀናውና በገዛ እርስቱ ላይ ተሳዳጅና የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ የሆነው የወለጋ አማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ይህ ጥቃት አሁንም ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፡ በሕክምና እጦትና በቀጣይ ጥቃቶች የሟቾች ቁጥር ሊጨመር እንደሚችል ስጋቶች አይለዋል።

  • (መሠረት ሚድያ)- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ኢሰብአዊ እና ዘግናኝ ድርጊት መፈጸሙ ተሰምቷል። ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው አገና…

  • (መሠረት ሚድያ)- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ኢሰብአዊ እና ዘግናኝ ድርጊት መፈጸሙ ተሰምቷል። ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው አገና በተባለችው ልዩ ቦታ ሲሆን ወንጀሉን የፈጸሙት የመንግስት ኃይሎች ከአካባቢው የአበሽጌ አገና ፖሊስ እና ሚሊሻ አባላት ጋር በመተባበር እንደሆነ ተጠቅሷል። ንጹሐኑ ዜጎች ከተሳፈሩበት መኪና ከወረዱ በኋላ እጃቸውን ወደኋላ በገመድ በማሰር አሰቃቂ እንግልት እንደፈጸሙባቸው እና በመጨረሻም ጭንቅላታቸውን በጥይት በመምታት በግፍ እንደረሸኗቸው ታውቋል። የግፉ አፈጻጸም በዚህ ብቻ አላበቃም። "ገዳዮቹ የሟቾቹን አስከሬን ወደ ትውልድ ቀያቸው ናቻ ቀሊት ቀበሌ ወስደው በመጣል ማንም ሰው አስከሬናቸውን እንዳያነሳና እንዳይቀብር ጥብቅ ክልከላ ጥለው ነበር" ብለው ለሚድያችን ቃላቸውን የሰጡት አንድ የአካባቢው ነዋሪ ናቸው። "በዚህም ምክንያት የተገደሉት ሰዎች እጃቸው እንኳን ሳይፈታ ለሦስት ሙሉ ቀናት ክፍት ቦታ ላይ ተጥለው በእንስሳ እንዲበሉ እዛው እንዲቆዩ ተደርጓል" በማለት ሁኔታውን አስረድተዋል። አስከሬኖቹ በተለይም ጭንቅላታቸው አካባቢ በተመቱበት የጥይት ምት ምክንያት ሙሉ በሙሉ በመጎዳቱ ገጽታቸውን ለማየት እና ለመለየት ጭምር የሚያስቸግር እና አሰቃቂ እንደነበር ተሰምቷል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የመድረክ ውይይቶችና የምክክር ሂደቶች ስለ ሰላም ቢወራም ከጀርባ ግን የዜጎች ህይወት በዚህ መልኩ በስውር ማለቁና ኢሰብአዊ ጥቃት መፈጸሙ ማህበረሰቡን ለከፍተኛ ሀዘንና ስጋት ዳርጎታል። | መሠረት ሚድያ |

  • видео или голосовое, без подписи

  • የአብይን ክላሽ ፋኖ ነው ወራሽ

  • የአይሻ ሰይድ ዕዝ አርበኞች በንፁኋን ላይ ጨፋ ሲፈፅም በነበረው የገዳ ኮማንዶ ላይ በወሰዱት የፀረ ማጥቃት እርምጃ ከ60 በላይ ወታደሮችን ደምስሰው አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ! በተጋድሎው አንድ ብሬን መትረጊስን ጨምሮ 42 የነፍስ ወከፍ ክላሽ ማርከው መታጠቃቸውን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። በተጨማሪም በርካታ የብሬንና የክላሽ ተተኳሽ፣ F1 በንቦች እና የተለያዩ ወታደራዊ ትጥቆች በአርበኞቹ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

  • በራያ ግንባር የማጥቃት ትዕዛዝ ለመቀበል በምሽግ ውስጥ በተጠንቀቅ ላይ የነበረው የአገዛዙ ጦር መፍረሱ ተሰምቷል። የፈረሰውን ሠራዊት እንደገና ለማስተሳሰር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዡ አቶ አሰፋ ቸኮል ዛሬ ራያ ቆቦ ከተማ ገብቷል። በራያ ግምባር በተለያዩ ምሽጎች ውስጥ ተመድቦ የነበረው የብፅግና መከላከያ ሠራዊት ዛሬ ነሐሴ 04/2018 ዓ/ም ፈርሶ አድሯል። ምሽግ ውስጥ በነበረው ሠራዊት መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት፡ አጥቢያ ለሊቱን ሦስት ወታደሮች መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል። ውጊያው ሲጀመር ፈርሰው ወደ ፋኖ ይቀላቀላሉ በሚል የአማራ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላትን ከፊት አሰልፎ የጥይት ማብረጃ ለማድረግ በመስመራዊ አዋጊዎች ትዕዛዝ መተላለፉን ተከትሎ ነው ግጭቱ የተቀሰቀሰው። በተለይ በሆርማት ካምፕ አከባቢ በተቀሰቀሰው በዚህ የእርስ በእርስ ግጭት፡ የሦስት ወታደሮች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ፡ ሌሎች በርካታ ወታደሮች ደግሞ ቆስለው በሞትና በሕይወት መካከል ይገኛሉ። ግጭቱን ተከትሎ በርካታ ወታደሮች ከጥርናፌያቸው በመጥፋት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለው አድረዋል። ይሄንን ተከትሎ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዡ አቶ አሰፋ ቸኮልና ሌሎች የዕዙ ማዕረግተኛ ወታደራዊ አዛዦች ዛሬ ነሀሴ 04/2018 ዓ/ም ረፋድ ቆቦ ከተማ የገቡ ሲሆን፡ የፈረሰውን ሠራዊት እንደገና ለማስተሳሰር ቢሞክሩም ነገር ግን ከአቅማቸው በላይ እንደሆነባቸው ምንጮችን ጠቅሰዋል።

  • በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትን ከተማ በአማራ ተወላጆች ላይ ከባድ ጥቃት ተከፍቷል። የክልሉ ታጣቂዎች ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀት ዛሬ ነሐሴ 04/2018 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ ቤት ለቤት እየዞሩ ጭምር ንፁኋኖችን በጅምላ እየረሸኑ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ንፁኋኖች ሲገደሉ ቀሪው ሕዝብ መውጫ አጥቶ በሞትና በሕይወት መካከል ይገኛል። የክልሉ ታጣቂዎች ከብልፅግናው መከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀት ጥቃቱን የከፈቱት በአንገር ጉትን ከተማ ብቻ ሳይሆን መንደር ሦስት ተብሎ የሚጠራውቀበሌን ጨምሮ ከከተማዋ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ቀበሌዎች ላይ ጭምር ነው።

  • ሀገር በወንበዴዎች እጅ ወድቃለች፣ ብልፅግና ይሉት የባንዳዎች ስብስብ ቡድን ከወገን ጋር ለሚያደርገው ጦርነት፣ ሕዝብ ለሚጨፈጨፍበት ድሮንና የድሮን ተተኳሽ ለማገኘት የሀገሪቱን ዳር ድንበር አስደፍሯል። ሀገር ሉአላዊነቷ ተጥሶ የባዕዳን መፈንጫ ሆናለች። ይሄንን የተመለከተው የመቄት ሕዝብ "እሞታለሁ እንጂ የመኖር ሕልውናየ ሲረገጥ፣ የሀገሬ ዳር ድንበር በወንበዴዎች ሲደፈር ዝም ብየ አላይም" በሚል ጦር ሰብቆ፡ ዘገር ነቅንቆ ተነስቷል። ሕዝቡ፡ "አናፈገፍግም፣ የብልፅግናን አገዛዝ ግብዓተ መሬቱን ሳንፈፀም አንመለስም" ብሎ ተማምሏል። ቤተአማራ ቀጠና መቄት ወረዳ ስር የሀናመኳት ንዑስ ወረዳ ነዋሪዎች ከምኒልክ ዕዝ ጋር ባደረጉት ውይይት፡ ፀረ አማራና ሀገር አውዳሚውን የብልፅግና አገዛዝ ገርስሶ ፍትሕ ርትዕ ለማስፈን ቁርጠኝነታቸውን ገልፀዋል።

  • በወግዲና በከላላ ግንባሮች ራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው የአገዛዙ ሠራዊት ላይ በተወሰደ መብረቃዊ እርምጃ አንድ የሻለቃ አዛዥን ጨምሮ 39 ወታደሮች መደምሰሳቸው ታወቀ። የአገዛዙ ጦር በተሽመደመደበት በዚህ ተጋድሎ 25 የነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች በፋኖ ሲማረክ በተጨማሪም ወሳኝ ወታደራዊ ስፍራዎችም በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

  • ላለፉት ስምንት ዓመታት የሕዝብ አይንና ጆሮ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው መረጃ ቲቪ በዘላቂነት ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። የበርካታ ሚዲያዎች የስርጭት መድረክ በሆነው መረጃ ቲቪ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ በመገኘት በሚዲያው ዘርፍ የሚደረገውን ትግል ይደግፉ! Qr ኮዱን ስካን በማድረግ የመረጃ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ!

  • አባቶቻችን በየዘመናቱ የመጡትን የወረራ ማዕበሎች እንዴት እንዳከሸፉት፣ የታሪክ ማህደራት ምስክሮች ናቸው። በየትኛውም አቅጣጫዎች የመጡብንን ታሪካዊ ጠላቶች በጥበብ የመመከት ጀግንነት ከአባቶቻችን የወረስነው ተፈጥራዊ ፀጋችን ነው። ​ይህ ጥበብ በደማችን ውስጥ ያለ፣ ከእናታችን ጡት ወተት ጋር የጠጣነው፣ ከተራሮቻችን ጽናትና ግርማ የወሰድነው ድንቅ ስጦታችን ነው። ጠላት በብዛትና በሜካናይዝድ መሳሪያ ሲመጣ፣ እኛ በመስዋዕትነት፣ በበሰለ የጦር ጥበብ፣ በማይወላወል አንድነትና በጽኑ ወኔ እንመልሰዋለን! ይህች ምድር የነፃነት እንጂ የባርነት አፈር አላበቀለችም! የአፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር1ኛ ዙር ኮማንዶ ተመራቂዎች

  • የምክክር ኮሚሽኑ ጉድ ...... ሰሞኑን በምክክር ኮምሽን ስም እየተደረገ ስላለው ማጭበርበር ነው እየተነገረ የሚገኘው። በሚገርም ሁኔታ ግን አሁን ማጭበርበሪያ የሆነው ይህ የምክክር ኮምሽን ራሱ ከአመሰራረቱ የእነ አብይ አህመድ የማጭበርበር ውጤት ነው። ዝርዝሩን ያንብቡ 〉 https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=382947

Mereja መረጃ — tgindex