MOR Kombolcha Branch
СтатистикаWelcome to Ministriy of Revenue Kombolcha Branch « ግብር ÷ ለሃገር ክብር» ************ በተጨማሪም በሚከተሉት የመገናኛ ዘዴዎች ያገኙናል፦ ————————————————————----- ፌስቡክ ገጽ፡- https://fb.me/mor.kombolcha ስልክ ቁጥር፡- 033 351 01 05
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 504
- 1/48двое суток
- 577
- 1/72трое суток
- 622
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከደሴ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ጋር በቅንጅታዊ አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። //////=====///////======/////// ነሐሴ 04/2018 ዓ.ም ከምቦልቻ በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከደሴ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ጋር የተሻለ ገቢ ለመሠብሠብ በሚያስችሉ እና በቅንጅት(በጋራ) በሚሠሩ አሰራሮች ዙርያ የመግባቢያ ውይይት አካሄደ። ቅ/ጽ/ቤቱ ያሉት ግብር ከፋዮች ከክልል ግብር ከፋዮች ጋር በተመሳሳይ የንግድ ባህሪና አካባቢ የሚሰሩ ስለሆነ በጋራ እና በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎች ላይ ሁለቱም ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት የጋራ የሆነ አሰራር ከሌለ ለሚሰበሰበው ገቢም ሆነ ለግብር ከፋዩ ምቹ አደለም ። በተለይ የሂሳብ መዝገብ የማቅረብ ግደታ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ሆነው ግብይት ሲከናወን ደረሠኝ በማይቆርጡት ላይ የሚደረገው ክትትል እና ቁጥጥር ወጥ በሆነ እና ሁሉንም አንድ አይነት በሆነ አሰራር ካልተሰራ ችግሩ ብዙ ስለሆነ ይህንን የችግር መንስኤ የሆነ አሰራርን በመቅረፍ ሁለቱ ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው በውይይቱ ተነስቷል። በውይይቱ ላይ የደሴ ከተማ ገቢዎች መምሪያ የስራ ሐላፊዎች ፤በመምሪያው ስር ያሉ የ5ቱም ክፍለ ከተማ የገቢ ሰብሳቢ ጽ/ቤት የስራ ሐላፊዎች ፤የደረሰኝ ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያዎች፤የኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ሲሆኑ ከገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ጽ/ቤት ደግሞ የታክስ ስርዓት ዘርፍ አመራሮች ፤የመረጃ አስተዳደርና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አስተዳደር ቡድን ፤የደረሰኝ ቁጥጥርና ክትትል ባለሙያዎች እና የኢንተለጀንስ ባለሙያ ተገኝተዋል። ውይይቱን በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ስርዓት ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ድርሻየ አሰፋ፤ የደሴ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ሐላፊ አቶ መንግስቱ አበበ እና ም/መምሪያ ሐላፊው አቶ ቸኮለ ሠጠ መርተውታል። በመጨረሻም የቅንጅት ስራውን አጠናክሮ በመስራት የተሻለ ገቢን ለመሠብሠብ ስራን ቆጥሮ ሰጥቶ ቆጥሮ በመቀበል፤ ወጥ አሰራርን በማስፈን እና ብልሹ አሰራርን በንቃት በመከታተል በጋራ ለመስራት በመግባባት ተጠናቋል ። ተቋምን በልህቀት፤ ገቢን በስኬት /ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት የመገናኛ አማራጮች የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን የስራ እንቅስቃሴ የተመለከቱ መረጃዎችንና ጠቃሚ የታክስ ህግ ትምህርት ማግኘት ይችላሉ። 👉 ስልክ 033 351 0105/4876 👉 በፌስ ቡክ ቻናል :-https://www.facebook.com/mor.kombolcha 👉 በቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/morkombolchabranch
без подписи
без подписи
без подписи