❇️ ናብሊስ ዜማ 💎
Статистикаኲሉ ይትከኀል! እውነት እላችኋለሁ ፥ ይህን ተራራ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር ብትሉት ፥ በልባችሁም ባትጠራጠሩ ፥ ብታምኑም እንደ ተናገራችሁት ይሆናል ። ስለዚህ እላችኋለሁ ፥ “ አምናችሁ የምትጸልዩትንና የምትለምኑትንም ሁሉ ታገኛላችሁ ይሆንላችሁማል” ማርቆስ. ም 11 ፥ 23 - 27
- Последний пост
- 29 мар.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እስመ ለዓለም ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ኵሉ ዘጌሠ ወመጽአ ኀቤሃ ኢይፃሙ፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን፤ወሀበነ ኪያሃ አንቀጸ ሕይወት፤ትግሁ ባቲ ጸልዩ ወሰአሉ ከመ ኢትባዑ ውስተ መንሱት፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን አመ ኖኅ ይእቲ መድኀኒት፤ እንተ ኮነት አንቀጸ ሕይወት ፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን ታስተርዒ እምርኁቅ ፣ከመ ማኅቶት ዘውስተ ጽልመት፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን ከመ ጽጌ ደንጐላት፣ወከመ ሮማን ዘውስተ ገነት ፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን ምስለ ኃይለ ሰማያት፣አመ ይመጽአ ንጉሠ ስብሐት፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን አኮ ኪያሃ የኃድጉ ፣ሀገረ እንተ ይፈቅዱ ፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን
❇️ሥርዓተ ማኅሌት ዘየካቲት ፲፭ ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ ❇️ ❇️ @nabeliszema ሃሌ ሉያ ፦ ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ፤ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema ምልጣን፦ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፪/ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፬/ @nabeliszema በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም፤ እንተ እግዚእ ኃረያ፤ ሰአሊ ለነ ማርያም። እግዚአብሔር ነግሠ፦ እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ፤ ግሩመ ወለደት። በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ፦ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን። ይትባረክ ፦ እግዝእትየ እብለኪ፤ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ። ሰላም፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ የሐንፁ አሕዛብ አረፋትኪ በዕንቊ ክቡር፤ ወመሠረትኪ በወርቅ ንጹሕ፤ ይሰግዱ ለኪ ውስተ ገጸ ምድር በእንተ ዕበየ ክብርኪ፤ አምላከ ፳ኤል ውእቱ ረዳኢኪ፤ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ፤ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ እምእደ ጸላዕትኪ/፪/ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ/፬/ ❇️❇️❇️ @nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
❇️ ሥርዓተ ማኅሌት ዘየካቲት ፲፮ ኪዳነ ምሕረት ❇️ ❇️ @nabeliszema ❇️ሥርዓተ ነግሥ፦ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል። @nabeliszema መልክአ ሥላሴ፦ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። @nabeliszema ዚቅ፦ ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውልደ ስብእ፤ ለሕይወት ዘለዓለም፤ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት። ዘጣዕሙ ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ፦ ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዶ ፍኖተ፤ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ። @nabeliszema ወረብ፦ ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/ መልክአ ኪዳነ ምሕረት፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤ አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ። ዚቅ፦ አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤ አመ ይሰደድ እምገነት። @nabeliszema @nabeliszema ወረብ፦ አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/ አመ ይሰደድ እምገነት/፬/ መልክአ ኪዳነ ምሕረት፦ ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤ እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤ አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤ እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ። ዚቅ፦ ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ። @nabeliszema ወረብ፦ ኪዳንኪ ኮነ/፮/ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ/፬/ መልክአ ኪዳነ ምሕረት፦ ሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤ እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤ በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ። ዚቅ፦ አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ ምስለ አባግዕ ቡሩካን። @nabeliszema @nabeliszema ወረብ፦ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/ ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/ ዓዲ (ወይም)ዚቅ፦ መፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤ መሶበ ወርቅ እንተ መና። @nabeliszema መልክአ ኪዳነ ምሕረት፦ ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ ማርያም ድንግል ድንግልተ፧ አፍአ ወውስጥ፤ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤ አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ። ዚቅ፦ ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤ እስመ ወለደት ነቢየ። @nabeliszema @nabeliszema ወረብ፦ እምድንግል አስተርአየ ቃለ ቃለ እግዚአብሔር/፪/ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ"እስመ ወለደት ነቢየ"/፪/ /፪/ አንገርጋሪ ፦ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤ አማን፤ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ። @nabeliszema አመላለስ፦ 'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፩/ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/ @nabeliszema @nabeliszema ወረብ፦ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/ አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/ @nabeliszema እስመ ለዓለም ዘሰንበት ፦ የማነ ብርሃን ኀደረ ኃበ ማርያም ድንግል፤ ጥዕምት በቃላ ወሠናይት ምግባራ ፤ እሞሙ ለሰማዕት፤ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፤ ማ፦ እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን፤ መድኃኒት ኮነት ለኩሎ ዓለም ። @nabeliszema መዝሙር ዘሰንበት ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ ባዑ ቅድሜሁ በተጋንዮ ወውስተ አዕፃዲሁ በስብሐት እመንዎ (እ) ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ (እ) አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ እስመ ሰንበትሰ በእንተ ሰብእ ተፈጥረት (እ) ምሕረተ ወፍትሐ አሐሊ ለከ እዜምር ወዕሌቡ ፍኖተ ንጹሐ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ አባግዓ መርዔቱ። ❇️❇️❇️ @nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
❇️ሥርዓተ ማኅሌት ዘየካቲት ፲፭ ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ ❇️ ❇️ @nabeliszema ሃሌ ሉያ ፦ ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ፤ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema ምልጣን፦ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፪/ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፬/ @nabeliszema በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም፤ እንተ እግዚእ ኃረያ፤ ሰአሊ ለነ ማርያም። እግዚአብሔር ነግሠ፦ እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ፤ ግሩመ ወለደት። በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ፦ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን። ይትባረክ ፦ እግዝእትየ እብለኪ፤ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ። ሰላም፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ የሐንፁ አሕዛብ አረፋትኪ በዕንቊ ክቡር፤ ወመሠረትኪ በወርቅ ንጹሕ፤ ይሰግዱ ለኪ ውስተ ገጸ ምድር በእንተ ዕበየ ክብርኪ፤ አምላከ ፳ኤል ውእቱ ረዳኢኪ፤ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ፤ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ እምእደ ጸላዕትኪ/፪/ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ/፬/ ❇️❇️❇️ @nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
❇️ሥርዓተ ማኅሌት ዘየካቲት ፲፭ ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ ❇️ ❇️ @nabeliszema ሃሌ ሉያ ፦ ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ፤ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema ምልጣን፦ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፪/ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/፬/ @nabeliszema በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም፤ እንተ እግዚእ ኃረያ፤ ሰአሊ ለነ ማርያም። እግዚአብሔር ነግሠ፦ እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ፤ ግሩመ ወለደት። በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ፦ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን። ይትባረክ ፦ እግዝእትየ እብለኪ፤ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ። ሰላም፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ የሐንፁ አሕዛብ አረፋትኪ በዕንቊ ክቡር፤ ወመሠረትኪ በወርቅ ንጹሕ፤ ይሰግዱ ለኪ ውስተ ገጸ ምድር በእንተ ዕበየ ክብርኪ፤ አምላከ ፳ኤል ውእቱ ረዳኢኪ፤ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ፤ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ። @nabeliszema አመላለስ፦ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ እምእደ ጸላዕትኪ/፪/ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ/፬/ ❇️❇️❇️ @nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
https://youtu.be/b92ZR9xUMNs?si=sSdMtXzvFO9clA9J
#የግዝት_በዓላት የግዝት በዓላት እነማን ናቸው? ➭የግዝት በዓላት የሚባሉት ◉1, በዓለ ወልድ ወር በገባ በ29 ◉2~የእመቤታችን በዓል ወር በገባ በ21 ◉3~የቅዱስ ሚካኤል ወር በገባ በ12 ◉4~ቀዳሚት ሰንበት ◉5~እሁድ ሰንበተ ክርስትያን ናቸው። #ሥስት_አይነት_ስግደት_አለ ➭1~አድንኖ፦ ይህ ማለት እራስን ዝቅ ከወገብ ጎንበስ ማለት ነው። ➭2አስተብርኮ፦ ይህ ማለት በጉልበት ወድቆ ግንባር መሬት ሳይነካ የምንነሳው ስግደት ነው። ➭3~#ሰጊድ፦ ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ በጉልበት ወድቆ በግንባር መሬት ነክቶ የምንነሳው ስግደት ነው። ይህ ስግደት ከላይ በተጠቀሱት ቀን ውስጥ አይሰገድም ። ሎቱ ስብሐት ለእግዚአብሔር ። ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❭
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 25 መዝሙር 50 መዝሙር 90 ማቴዎስ ም 5, ቊ 1 - 17 ማርቆስ ም 17, ቊ 19 - ፍፃሜ ሉቃስ ም 11, ቊ 31 - 32 ዮሐንስ ም 1, ቊ 24 - 29 የሐዋርያት ሥራ ም 19 ,ቊ 8 - 11 2ኛ ቆሮንቶስ ም 8 ,ቊ 16 - ፍፃሜ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም 3 , ቊ 8 - 15 https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 32 መዝሙር 52 መዝሙር 105 መዝሙር 118 ማቴዎስ ም 3, ቊ 1 - 6 ዮሐንስ ም 3, ቊ 22 - 28 ዮሐንስ ም 5, ቊ 25 - 33 የሐዋርያት ሥራ ም 20 ,ቊ 9 - 13 1ኛ ቆሮንቶስ ም 13 ,ቊ 12 - ፍፃሜ 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ም 3 , ቊ 1 - 7 https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 65 መዝሙር 76 መዝሙር 77 ማቴዎስ ም 18, ቊ 1 - 12 ሉቃስ ም 12, ቊ 39 - 40 ዮሐንስ ም 16, ቊ 1 - 5 የሐዋርያት ሥራ ም 16 ,ቊ 14 - 19 ዕብራውያን ም 12 ,ቊ 1 - 11 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም 4 , ቊ 11 - 15 https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 78 መዝሙር 96 መዝሙር 118 ማርቆስ ም 10, ቊ 28 - 32 ማርቆስ ም 10, ቊ 29 - 31 ዮሐንስ ም 3, ቊ 5 - 8 ዮሐንስ ም 3, ቊ 22 - ፍ ፃ ሜ የሐዋርያት ሥራ ም 22 ,ቊ 17 - 22 ገላትያ ም 1 ,ቊ 17 - ፍ ፃ ሜ 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ም 5 , ቊ 18 - ፍ ፃ ሜ https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 45 መዝሙር 80 መዝሙር 83 ማቴዎስ ም 1, ቊ 1 - 12 ዮሐንስ ም 1, ቊ 44 - ፍ : ሜ ዮሐንስ ም 4, ቊ 1 - 4 የሐዋርያት ሥራ ም 10 ,ቊ 34 - 39 ሮሜ ም 9 ,ቊ 1 - 17 የይሁዳ መልእክት ም 1, ቊ 9 - 14 https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 28 መዝሙር 76 መዝሙር 113 ማቴዎስ ም 3, ቊ 13 - ፍ : ሜ ሉቃስ ም 3, ቊ 21 - ፍ : ሜ የሐዋርያት ሥራ ም 10 ,ቊ 34 - 39 ቲት ም 3 ,ቊ 4 - 8 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ም 5, ቊ 5 - 13 https://t.me/nabeliszema ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
📜ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም የነፍስን ምግብን ብሉ ። መዝሙር 68 መዝሙር 84 መዝሙር 118 ማቴዎስ ም 3, ቊ 1 - 13 ማርቆስ ም 1, ቊ 1 - 9 ሉቃስ ም 7, ቊ 29 - 31 የሐዋርያት ሥራ ም 13 ,ቊ 24 - 30 ገላትያ ም 3 ,ቊ 20 - ፍ : ሜ 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ም 4, ቊ 14 - 18 https://t.me/nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። መልካም በዓል ያድርግልን ! ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
❇️❇️ ሥርዓተ ማኅሌት ዘቃና ዘገሊላ ❇️❇️ ❇️ @nabeliszema የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። 💎 @nabeliszema መልክአ ሥላሴ፦ ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤ ድኅረ ተዋሃድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤ ዮርዳኖስክሙ ዝየ እስመ ኲለንታየ ኮነ፤ ኢየኃሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምዕመነ፣ ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ። ዚቅ፦ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ፤ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፤ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ፤ መጽአ ኀቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፌጽም ኲሎ ሕገ፤ ወአስተርአየ ገሃደ። 💎 @nabeliszema መልክአ ሚካኤል፦ ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ። ዚቅ፦ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤ ዘበተዋሕዶ ይሤለስ፤ እምኀበ ትጉሃን ይትቄደስ፤ እሳተ ሕይወት ዘኢይትገሠሥ፤ ወዘኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ፤ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ፤ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ። 💎 @nabeliszema መልክአ ኢየሱስ፦ ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ አሕጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ። ዚቅ፦ ወዘምሩ ለስሙ፤ ሀቡ አኮቴተ ለስብሐቲሁ፤ በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ። 💎 @nabeliszema መልክአ ኢየሱስ፦ ሰላም ለክሣድክ ግብረ መንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤ አዳም ስና ወመንክር ላህያ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ፤ አመ ወጽአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኲሉ ሶርያ፤ ብጹአት አእይንት ኪያከ ዘርእያ። ዚቅ፦ ምድረ ዛብሎን ወንፍታሌም፤ ፍኖተ ባሕር ማዕዶተ ሦርያ ዘገሊላ፤ ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእዩ ብርሃነ፤ እስመ ብርሃን ሠረቀ ሎሙ፤ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሠይ ምድር፤ እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema ወረብ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም/፪/ በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ/፬/ 💎 @nabeliszema መልክአ ኢየሱስ፦ ሰላም ለመከየድከ አሐዱ አሐዱ፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ለምሕሮ እለ ገይሠ ለመዱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቊረ ናርዱ፤ አኃዊከ ሰማዕታት ቆላተ ህማማት ወረዱ፤ ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ። ዚቅ፦ ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም፤ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም፤ ወይኬልልዎ ለመድኃኔዓለም፤ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔዓለም፤ ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔዓለም፤ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema ወረብ፦ ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም/፪/ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ/፪/ 💎 @nabeliszema አንገርጋሪ፦ እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ፤ ክሡተ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ፤ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ፤ በቃና፤ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ በቃና ዘገሊላ/፪/ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ/፬/ 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema ወረብ፦ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ/፪/ በቃና 'ዘገሊላ'/፪/ ከብካብ ኮነ/፪/ 💎 @nabeliszema እስመ ለዓለም፦ ዘበዳዊት ተነበየ፤ ወበዮሐንስ ጥምቀት ኃርየ፤ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ፤ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ፤ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ። 💎 @nabeliszema ዕዝል፦ አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤ ወለማይኒ ረስዮ ወይነ። 💎 @nabeliszema ምልጣን፦ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤ ወለማይኒ ረስዮ ወይነ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤ ወለማይኒ ረስዮ ወይነ። 💎 @nabeliszema አቡን፦ በ፭ ወእንዘ ሀለው ውስተ ከብካብ፤ ቅረቡ ኃቤሁ ኩሎሙ አርዳኢሁ ፤አንክርዎ ለማይ አእኰትዎ ለኢየሱስ፤ በእንተ ማይ ዘኮነ ወይን። 💎 @nabeliszema ምልጣን፦ አንክርዎ ለማይ አንክርዎ አእኰትዎ ለኢየሱስ፤ አንክርዎ ማይ አንክርዎ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ አንክርዎ ለማይ አንክርዎ፤ አእኰትዎ ለኢየሱስ አእኰትዎ ለኢየሱስ። 💎 @nabeliszema ዓራራይ፦ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን፤ ፆፍ ፀዓዳ፤ ንጉስ አንበሳ እምዘርዓ ዘመጽአ። 💎 @nabeliszema ሰላም፦ ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም። 💎 @nabeliszema ምልጣን፦ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema ወረብ፦ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/ ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/ ❇️❇️❇️ @nabeliszema ሰብሕዎ ለአምላክነ ። መልካም በዓል ያድርግልን ! ❬ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ❯
❇️❇️ ሥርዓተ ዋዜማ ዘቃና ዘገሊላ ❇️❇️ ❇️ @nabeliszema ሃሌ ሉያ፦ እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤ አርአዮሙ ስብሐቲሁ፤ አምኑ ቦቱ አርዳኢሁ፤ ወርኢነ፤ ብዕለ ስብሐቲሁ። 💎 @nabeliszema ምልጣን፦ እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ... 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤{፪} ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤{፬} 💎 @nabeliszema በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ማይ ኮነ ወይነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤ ማይ ኮነ ወይነ። 💎 @nabeliszema እግዚአብሔር ነግሠ፦ ከብካብ ኮነ ከብካብ ኮነ፤ ወኮነ እሙነ በቃና ዘገሊላ፤ በቃና ዘገሊላ፤ ተፀውዓ ኢየሱስ ውስተ ከብካብ፤ ወሖረ ምስለ አርዳኢሁ። 💎 @nabeliszema ይትባረክ፦ ገብረ መንክረ ገብረ ተአምረ፤ በቃና ዘገሊላ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ። 💎 @nabeliszema ሰላም፦ ሃሌ ሉያ፤ ቀዳሚሁ ቃል፤ ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር፤ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ፤ ማየ ረሰየ ወይነ፤ ገብረ ሰላመ ማዕከሌነ፤ አናህስዮ አበሳነ። 💎 @nabeliszema 💎 @nabeliszema አመላለስ፦ ገብረ ሰላመ ማዕከሌነ፤ አናህስዮ አበሳነ አናህስዮ አበሳነ
❇️ ናብሊስ ዜማ 💎 pinned «❇️❇️ ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥምቀት ጥር ፲፩❇️❇️ ሥርዓተ ነግሥ ❇️ @nabeliszema ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር…»