tgindex
REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

Статистика

@rehoboth16

Последний пост
14 мар.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 230
+13 за 3 дн.
Сутки
+15
+0,68%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 768
21 постов
Вовлечённость
124,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 мар.1 8123

    አዲሱን መሪ ቃላችንን እናስትዋውቃችሁ “መንዳት መብት ሳይሆን ኃላፊነት ነው!" የርኆቦት አዲስ ምዕራፍ፦ አዲሱን መሪ ቃላችንን ይፋ እናደርጋለን! ለባለፉት 21 ዓመታት "በታማኝነት ለሕይወት እንሠራለን!" በማለት አብራችሁን ዘልቃችኋል። በዚህ ጉዟችን በሺዎች የሚቆጠሩ ብቁ አሽከርካሪዎችን አፍርተናል፤ የብዙዎችንም ሕይወት ታድገናል:: ዛሬ ግን፣ ከጊዜው ጋር አብሮ የሚሄድና በአሽከርካሪው ስነ-ልቦና ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ አዲስ መሪ ቃል ይዘንላችሁ መጥተናል:: የርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አዲሱ መለያ፦ "መንዳት መብት ሳይሆን ኃላፊነት ነው!" ይህ መሪ ቃል ምን ማለት ነው? መንዳት ፈቃድ ማግኘት ብቻ አይደለም፤ መሪ በያዙ ቁጥር የእርሶን፣ የቤተሰቦን እና የመንገድ ላይ አጋሮቾን ሕይወት የመጠበቅ ታላቅ ኃላፊነት በትከሻዎ ላይ አለ ማለት ነው:: እኛም በርኆቦት ይህንን ኃላፊነት የሚወጣ፣ የሰለጠነ እና አስተዋይ አሽከርካሪን ማፍራት ዋነኛ ግባችን አድርገናል:: ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዱ ተማሪአችን መሪ ሲይዝ "ይህ መብቴ ሳይሆን ኃላፊነቴ ነው" የሚል ስነ-ልቦና እንዲኖረው እናደርጋለን:: ርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ለሰላማዊ ጉዞ — በኃላፊነት እንንዳ!

  • 6 янв.2 633

    እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳቹሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አክባሪዎ አምሳሉ አምባው ከርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ ተቋም

  • https://maps.app.goo.gl/QnDSgyfofFYzaXHX7?g_st=ipc

  • 25 окт.3 99210

    без подписи

  • 25 окт.3 6489

    без подписи

  • 25 окт.3 5341

    ውድ ሰልጣኞቻችን በተለይ መሰናክል ስልጠና ላይ ያላችሁ ከዚህ በላይ የተቀመጡትን ጥያቄዎች በሚገባ ብትሰሩ እና ደጋግማችሁ ብታነቧቸው ትጠቀሙበታላችሁ ጋራጅ እና ድልድይን በመቀጠል እናቀርብላችኃለን

  • 25 окт.3 2878

    без подписи

  • 25 окт.2 9718

    без подписи

  • 25 окт.2 8618

    без подписи

  • 25 окт.2 6706

    без подписи

  • 25 окт.2 2945

    без подписи

  • 25 окт.2 1145

    без подписи

  • 25 окт.2 1403

    без подписи

  • 25 окт.2 1935

    без подписи

  • 25 окт.2 3473

    без подписи

  • 25 окт.2 4934

    без подписи

  • 25 окт.2 3504

    без подписи

  • https://www.facebook.com/share/p/17EGf7CCdo/?mibextid=wwXIfr

  • без подписи

  • без подписи

REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER — tgindex