tgindex
Chernet senai/ቸርነት ሰናይ

Chernet senai/ቸርነት ሰናይ

Статистика
Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 383
−6 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
945
21 постов
Вовлечённость
39,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
247
1/48двое суток
283
1/72трое суток
305

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://open.spotify.com/track/2dTSqiureybPNLiCSS3PnG?si=fKkdaQ_8TuS4F1seiD3OeA&utm_source=native-share-menu&sci=spotify%3Acard-config%3A1xGAkk0HsM6x8VPIYhhYnA

  • ምን ብዬ ምን ብዬ የእርሱን ደግነት ልናገር ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር ተመስገን ክበር ዘለዓለም ልበለው አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው አዝ..........      አይ የእርሱ ሥራ የእርሱ ደግነት     በየትኛው ቋንቋ ልመስክረለት     ክብሩን እያሰብኩ ልዘምርለት     የልቤን መሻት ፈፅሞልኛል     ይክበር አምላኬ እኔን ወዶኛል     ዘመኔን ሁሉ እጠራዋለሁ     ምስጋናን እንጂ ምን እሰዋለሁ አዝ.......... ጨለማው ዓለም ብርሃን ሆነ ጌታ በልቤ ገብቶ ገነነ ሞቴን በሕይወት እየሸፈነ ባሪያ አደለሁም ልጁ ነኝ ዛሬ ያስጎነበሰኝ የለም ቀንበሬ ተድላና ደስታን ሞላኝ ጌታዬ ያፌ ምስጋና ውዴ ዜማዬ አዝ..........      መራራው ኑሮ በእሱ ጣፈጠ      ሳበኝ በፍቅሩ ልቤ ቀለጠ      አዲስ አረገኝ እየለወጠ      ቸር ነው መሃሪ በቀል የለበት      ሁሉን ያዳነ በተገኘበት     ለኔ መልሷል ገጹ ምህረቱን     ዓይኔም አየችው አዳኝነቱን አዝ.......... ከጠላት ፍርሃት ነፍሴን አድኖ በጸጋው ግምጃ በደሌን ከድኖ ከጎኔ ቆሟል ታዳጊ ሆኖ መታመኛዬ ኃይሌ ጉልበቴ የማይደፈር አለት ነው ቤቴ ይክበር አምላኬ በዘመን ሁሉ የሚወዱትም አሜን ይበሉ https://youtu.be/Z8PqhHO7Gi8?is=sZRQFBWGNi5J6m-p https://youtu.be/kKaRzRE0AFE?is=WLGO0zVzXGF8ekK9     ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ

  • እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

  • እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

  • እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ቆየት ያሉና አዳዲስ የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ እነሆ ተለቀቀ  ! https://youtu.be/eXCBt7B_G2c?si=17o12YNWtMHDRzz_ Subscribe Our Channel and stay updated! 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!

  • https://youtu.be/LLihyImV6WM?si=0yeCxrk7GPaISQp4

  • ተወዳጁ መምህር ዘላለም ወንድሙ በቅድስና በንህጽና በታማኝነት እና በትጋት ዘመኑን ሁሉ እንዳገለገለ ወደ አምላኩ ተጠርቷል:: ዘሌ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ያገለገልከው አምላክ ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን !

  • ለዐቢይ ፆም ተስማሚ የሆኑ እጅግ የተወደዱ አስራ ሁለት የንስሐ መዝሙራት እነሆኝ ተጽናኑበት! ፆሙን የበረከት የድኅነት ያድርግልን !        https://youtu.be/ci_FTLkihIc   ላይክ 👉like ሼር 👉Share ኮመንት 👉comment ሰብስክራይብ 👉subscribe ቤተሰብ ይሁኑ የዩቲዩብ ቻናል 👇Youtube

  • без подписи

  • እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለበዓሉ የሚስማማ "አሳርፊኝ ማርያም" አዲስ የእመቤታችንን ጥዑም ዝማሬ እነሆኝ ተባረኩበት! https://youtu.be/VCFz6UjRGoU?si=mF_qkyRm67CrWy15 ሼር............

  • ለዐቢይ ፆም ተስማሚ የሆኑ እጅግ የተወደዱ አስራ ሁለት የንስሐ መዝሙራት እነሆኝ ተጽናኑበት! ፆሙን የበረከት የድኅነት ያድርግልን !        https://youtu.be/ci_FTLkihIc   ሰብስክራይብ,ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • без подписи

  • 7 янв.1 153

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሁለት ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን አዘጋጅቻለሁ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች አድምጧቸው! https://youtu.be/AE4APZgh15w?si=4lDtZVbHp_MBB_ZL

  • 6 янв.4 74364

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሁለት ድንቅ የሆኑ ዝማሬዎችን አዘጋጅቻለሁ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች ሙሉውን መዝሙር | ቸርነት ሰናይ ሚዲያ | ላይ ገብተው ያድምጡ  ለሌሎችም ያካፍሉ https://youtu.be/AE4APZgh15w?si=4lDtZVbHp_MBB_ZL

  • 15 нояб.1 13861

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል (ኅዳር ፮) አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!! እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ፦ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በባዕድ ሀገር እስከመቼስ ትኖሪያለሽ? አሁን ወደ ርስትሽ ወደ ገሊላ ግቢ። ስሙ ናዝራዊ ተብሎ የሚጠራ ሕፃን ልጅሽንም ነቢዩ ሆሴዕ እንደተናገረ ለቅዱሳን ክብር ሰማያዊ አባቱ ከግብጽ ይጠራዋል። (ሰቆቃወ ድንግል) “ሱላማጢስ ሆይ! ተመለሽ! ተመለሽ። በአንቺ ሰላምን እናይ ዘንድ።” (መኃ. 7፥1) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነ ልጅሽን ታቅፈሽ ወደ እኛ ነይ! ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ ሠላምን ፀንሰሽ ሠላምን ወልደሻል ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል ከሴት ሁሉ መዓዛሽን ወደደ ፍቅር ስቦት ከዙፋኑ ወረደ ሠላሜ ነሽ የደስታዬ መፍሰሻ ትሩፋቴ የነፍሴ መናገሻ ክብር ለንጉሡ እናት ለእመቤታችን!!! https://youtu.be/MUOe5m4x4iA https://youtu.be/MUOe5m4x4iA ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • без подписи

  • без подписи

  • 9 нояб.1 15682

    ናሁ ናሁ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ🌹🥀

  • እንኳን አደረሳችሁ! ቅዱስ አማኑኤል ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ "አምናለሁ ቸሩ ጌታዬ" በሚል ርዕስ አዲስ ጥዑም ዝማሬ እነሆ ተለቀቀ! https://youtu.be/_xyb8Y0RJyQ?si=020i5brhyVCoeglq ሼር............

  • መድኃኔዓለም ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ "አምናለሁ ቸሩ ጌታዬ" በሚል ርዕስ አዲስ ጥዑም ዝማሬ እነሆ ተለቀቀ! https://youtu.be/_xyb8Y0RJyQ?si=020i5brhyVCoeglq ሼር............