ጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ/Gamo Development Association Boreda Branch
СтатистикаIt is all about development issues regarding Gamo development Association activities.
- Последний пост
- 5 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
አቶ መሀመድ ኢዩኤል በጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ከ”መደበኛ” ደረጃ ወደ “ፕላቲንዬም” አባልነት ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡ _________________________________________ አቶ መሀመድ ኢዩኤል በቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የክፍያ ባለሙያ ሆነው ህዝብን የሚያገለግሉ ሲሆኑ በጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ የአባልነት ደረጃቸውን ወደ ፕላቲንዬም ከፍ በማድረግ የበለጠ የልማት አጋርነታቸውን በተግባር አሳይቷል፡፡ ለሎችም የልማት ማህበር ሥራ ለመደገፍ የሚትፈልጉ www.gammoda.org እንድሁም የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000115755246 (ኢ.ን.ባ) በመጠቀም አባል መሆን እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ ቅድሚያ ለጋራ ልማት! ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም
видео или голосовое, без подписи
ክብርት ወ/ሮ በላይነሽ ኢያሱ የቦረዳ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲንዬም አባልነታቸውን አድሰዋል። ክብርት ወ/ሮ በላይነሽ ኢያሱ 1200 ብር በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲኒየም ደረጃ አባልነታቸውን አድሰዋል:: ለልማት ስራችን ላደረጉት አስተዋጽኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ ወይም አባልነት ማደስ የምትፈልጉ በአካል ወደ ጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000115755246 ላይ ገቢ በማድረግ አባል መሆን እንደሚችሉ እንገልጻለን:: ቅድሚያ ለጋራ ልማት! ሐምሌ 21/2017 ዓ/ም
видео или голосовое, без подписи
የዘፍኔ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፍ እና የመንግስት ዋና ተጠሪ ክቡር አቶ አለሙ ጊዮርግስ የ2018 ዓ.ም የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲንዬም አባልነታቸውን አድሰዋል። ክቡር አቶ አለሙ ጊዮርግስ 1200 ብር በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲኒየም ደረጃ አባልነታቸውን አድሰዋል:: ለልማት ስራችን ላደረጉት አስተዋጽኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ ወይም አባልነት ማደስ የምትፈልጉ በአካል ወደ ጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000115755246 ላይ ገቢ በማድረግ አባል መሆን እንደሚችሉ እንገልጻለን:: ቅድሚያ ለጋራ ልማት! ሐምሌ 20/2017 ዓ/ም
видео или голосовое, без подписи
የቦረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸናፊ ሻሌ የ2018 ዓ.ም የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲንዬም አባልነታቸውን አድሰዋል። ክቡር አቶ አሸናፊ 1200 ብር በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲኒየም ደረጃ አባልነታቸውን አድሰዋል:: ለልማት ስራችን ላደረጉት አስተዋጽኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ ወይም አባልነት ማደስ የምትፈልጉ በአካል ወደ ጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ በአካል በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000115755246 ላይ ገቢ በማድረግ አባል መሆን እንደሚችሉ እንገልጻለን:: ቅድሚያ ለጋራ ልማት! ሐምሌ 20/2017 ዓ/ም
видео или голосовое, без подписи
ዶ/ር ታረቀኝ ማርካ የ2018 ዓ.ም የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲንዬም አባልነታቸውን አድሰዋል🙏 ዶ/ር ታረቀኝ 1200 ብር በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር ፕላቲኒየም ደረጃ አባልነታቸውን አድሰዋል:: ለልማት ስራችን ላደረጉት አስተዋጽኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏 ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ ወይም አባልነት ማደስ የምትፈልጉ በአካል ወደ ጋልማ ዋናው ቢሮ በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋልማ አካውንት ቁጥር 1000115755246 ገቢ በማድረግ አባል መሆን እንደሚችሉ እንገልጻለን:: ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
видео или голосовое, без подписи
ጀግኒት በጣም እናመሰግናለን!!! እህታችን #ታመነች_ታከለ በጋሞ ልማት ማህበር ቦረዳ ቅርንጫፍ ከ”መደበኛ” ደረጃ ወደ “ፕላቲንዬም” አባልነት ደረጃ መሸጋገራቸውን ቀጥሏል፡፡ _________________________________________ ታመነች ታከለ በቦረዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ቱርስት አገልግሎት ሰጪ ተቋም ዋና ሥራ ሂደት ቡድን መሪ ሆነው ህዝብን የሚያገለግሉ ወጣት ጀግኒት ሲሆኑ በጋልማ ቦረዳ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ የአባልነት ደረጃቸውን ወደ ፕላቲንዬም ከፍ በማድረግ የበለጠ የልማት አጋርነታቸውን በተግባር አሳይቷል፡፡ ለሎችም የልማት ማህበር ሥራ ለመደገፍ የሚትፈልጉ www.gammoda.org እንድሁም የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000115755246 (ኢ.ን.ባ) በመጠቀም አባል መሆን እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ ቅድሚያ ለጋራ ልማት! ሰኔ 19/2017 ዓ.ም
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи