tgindex
T

The Ethiopian Economiest views exposed

Статистика
@robiviewsанглийский

• I will speak the truth • I will dare to expose evil deeds • I will challenge ideas • I will come up with proper measures and decisions • I expose the truth but you make your own investigation

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
554
−2 за 1 дн.
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
730
20 постов
Вовлечённость
131,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
105
1/48двое суток
120
1/72трое суток
129

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የዛሬ 4 እና 5 አመት አስቀድሜ የህዝብ ብዛት እንዲቀንስ እንደሚፈለግና ተማሪም የሚባል ነገር በ80% እንዲቀንስ እንደሚፈለግ ነግሬያችሁ ነበር ይኸው እያያችሁትም ነው! ቆይ ምክንያታቸው ምንድነው? ከትምህርቱ ጋርኮ አይደለም ፍልሚያቸው ችግሩ ያለው አስተዋይና ተመራማሪ ሰው እንዳይፈጠር ነው። ለነገሩ የደነቆረ ሰው አይገባውም በምን ውስጥ ቀላቅዬ ላጠጣችው? ሰው ለምንድነው በየቦታው እየተገደለ ያለው? አሁን ላይ የህዝብ ቁጥር እንዲቀንስ ትዕዛዝ ስለተሰጠ እና አሁን ስልጣን ላይ ያለው መሪያችሁ ስልጣኑን ያገኘው በደም ግብር ስለሆነ የሰው ደም መገበር ያቆመ ቀን ሙሉ ሀይሉን ስለሚያጣ ሰው መገደሉ ይቀጥላል። የሀይማኖት አባቶች እንዴት አልተገለፀላቸውም? እንቅልፋም በሏቸው! በውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ ሁሉም ደንዝዘዋል ምን እንደሚያደርጉ እንኳን አያውቁም እውነት ለመናገር ኦርቶዶክስ ፀንታ የቆየችው በገዳማውያን እና በበረሀ አባቶች ፀሎትና ምንም እንኳን የውሸት ቢሆንም በምዕመኑም ርብርብ ነው። ሀገራችን ምን ላይ ናት? ደንቆሮ ስለሆናችሁ ቤታችሁ በቀላሉ ተክላችሁ መመገብ የምትችሉትን ቲማቲምና ድንች ቃሪያና ጎመን መንግስትና ገበያው ዋጋ እየተመነላችሁና ሰርታችሁ እድሜ ልካችሁን ግብር እየከፈላችሁ የምትኖሩባት የወራዶች መዲና ሆናለች! ምን እናድርግ? ከድድብና ስትወጡ ጠይቁ! @robiviews @robiviews

  • Reporting finance by chewing chat leads to unreliable decisions. (Consider the monk who tries to count the grains of sand by tasting them; he fills his mouth with dust but learns nothing of the desert.) Ethiopia shall not be concurred by druggist officials whose brain and energy are driven out of their soul! The master warns that a cloud cannot be weighed by the butterfly who drinks its shadow.

  • #የቅኔው_ንጉስ #ቴዎድሮስ_ካሳሁን ስለ አዲሱ አልበም ትንሽ ላጫውታችሁ ወሰንኩ...ከዚህ በፊት ቅኔ አዘል መልዕክቶችን በሙዚቃ አዋዝቶ ለአድማጮች ሲያቀርብ የነበረው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ብዙዎቹ ሙዚቃዎች ላይ ትንቢቶችን ቀላቅሎ ነበር ሲዘፍን የነበረው ሆኖም ግን ይህ የፈዘዘው ትውልድ አይደለም በሙዚቃ ተቀናብሮለት በግሉኮስም ብትሰጠው ደምስሩ ውስጥ አይገባም! 🐙 ዘፈኑ ምን ምን ይዟል? *አሁን በስልጣን ላይ ስላለው አመራር *ሳይታሰብና ሳይጠበቅ በግፍ እየተገደሉ ስላሉት ወጣቶች *ትንቢት አዘል መልዕክቶች *፫ ፯ እና ፱ ኛ ላይ ያሉት በቀመር የተሰሩ ሙዚቃዎች በጉጉት ተጠብቀው በደንምብ እንደሚደመጡ ከወዲሁ ልነግራችሁ ወደድኩ... @robiviews

  • 🇺🇸The Economist April 4th Edition @robiviews

  • без подписи

  • በጥቁር ገበያ ያለው የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት ወደ 13 በመቶ ከፍ ማለቱ ተነገረ! ይህንን before 1 year አውርተንበት ነበር ግን አትሰሙም!

  • eski zemen bank selawetaw mereja enawra, zare demo auditor enehun.... zemen bank yehen mereja neber yagaraw "capital = 14billion, profit = 5billion, total asset = 106billion ena legal reserve = 80billion" mejemeriya ke assetu yemigegnewn return enesra 5/106 = 4.7% nw! bemeketel demo 80/106 = 75.5% yeh malet legal reserve ye total assetun 75.5% yeshefnal malet nw. negeru endet nw? eski koy be hulet menged audit enargachew, yemejemeriyaw legal reserve'n ende part of equity mayet alyam demo ende restricted asset mayet nw. ende part of equity kayenew, 106-80 = 26billion liability yehonal. betam tilik foul nw yeh miknyatum bank endet nw ke asset gebiwn yemiyagegnew? eshi ahun ye equity part adelem blen enasblachew keza 5/26 = 19% ayachihut? endet bank ke asset income generate liyaderg yechlal? selezi hehone ye balance sheet chger endale masaya nw beye amnalew. Yehenin melikt share argulachew @robiviews

  • እቺን ባንክ በአጭሩ እንዲህ ስል እገልፃታለሁ "𝑎𝑐𝑐𝑒𝑝𝑡𝑖𝑛𝑔 ℎ𝑖𝑔ℎ𝑒𝑟 𝑐𝑜𝑠𝑡𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑙𝑖𝑎𝑏𝑖𝑙𝑖𝑡𝑖𝑒𝑠 𝑖𝑛 𝑜𝑟𝑑𝑒𝑟 𝑡𝑜 𝑔𝑟𝑜𝑤 𝑒𝑎𝑟𝑛𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑠𝑠𝑒𝑡𝑠 𝑎𝑛𝑑 𝑝𝑟𝑜𝑓𝑖𝑡𝑎𝑏𝑖𝑙𝑖𝑡𝑦" ትርፉን ለመጨመር ሲል ወጪና እዳውን እንደ እሳት ያነደደው ባንክ! ዛሬ በኢኮኖሚክስኛ ሳይሆን በአካውንቲንግኛ ቋንቋ ላወራችሁ ነው። 𝑙𝑖𝑎𝑏𝑖𝑙𝑖𝑡𝑦 በ 38.6% አድጓል ይህ ስለ ባንኩ ምን የሚል ይመስላችኋል? በየጊዜው አካውንት ክፈቱ የሚሏችሁ ይህንን ለማሳበጥ ነው! እናም የባንኩ እድገት ከደንበኞች 𝑑𝑒𝑝𝑜𝑠𝑖𝑡 የተገኘ መሆኑን ይናገራል ይህ ደግሞ 𝑚𝑎𝑡𝑢𝑟𝑖𝑡𝑦 𝑚𝑎𝑡𝑐ℎ𝑖𝑛𝑔 𝑝𝑟𝑖𝑛𝑐𝑖𝑝𝑙𝑒 እንለዋለን ማለትም የአጭር ጊዜ 𝑑𝑒𝑝𝑜𝑠𝑖𝑡 የረጅም ጊዜ እዳዎችን ማጥፋት እንደማይችሉ ያሳያል። ሌላኛው 𝑝𝑎𝑖𝑑-𝑢𝑝 𝑐𝑎𝑝𝑖𝑡𝑎𝑙 የሚለው ነው ይህ ደግሞ እያሳየኝ ያለው ባንኩ ጥገኛ የሆነው በሼርሆልደሮቹ 𝑖𝑛𝑣𝑒𝑠𝑡𝑚𝑒𝑛𝑡 ላይ ሳይሆን የደንበኞች 𝑑𝑒𝑝𝑜𝑠𝑖𝑡𝑒 ላይ መሆኑን ነው እሱን ነው 𝑙𝑒𝑣𝑒𝑟𝑎𝑔𝑒 እያደረገ የሚጠቀመው። 𝑖𝑛𝑐𝑜𝑚𝑒 ጋር ስትሄዱ ደግሞ ከ 𝑓𝑜𝑟𝑖𝑒𝑔𝑛 𝑒𝑥𝑐ℎ𝑎𝑛𝑔𝑒(𝑓𝑥) የተሰበሰበውን ገቢ ያሳያል ፤ ለዚህም ነው ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክላችሁ አጓጊ ሽልማቶችን እንሸልማለን እያሉ ቦርጭ የሚያሳብጡት አሁንስ ገባችሁ? ይህ ግን 𝑛𝑜𝑛 𝑟𝑒𝑐𝑢𝑟𝑟𝑖𝑛𝑔 ነው የ𝑙𝑜𝑛𝑔 𝑡𝑒𝑟𝑚 𝑒𝑎𝑟𝑛𝑖𝑛𝑔 𝑐𝑎𝑝𝑎𝑐𝑖𝑡𝑦 የለውም። 𝑒𝑥𝑝𝑒𝑛𝑠𝑒 ማደጉ ደግሞ 𝑜𝑝𝑒𝑟𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛𝑎𝑙 𝑐𝑜𝑠𝑡(𝑙𝑒𝑣𝑒𝑟𝑎𝑔𝑒) ማሳደጋቸውን ነው የሚያመላክተው። 🧣 ለዚህ ባንክ የማስተላልፈው መልዕክት ° 𝑝𝑟𝑜𝑓𝑖𝑡𝑒 𝑞𝑢𝑎𝑙𝑖𝑡𝑦 𝑟𝑖𝑠𝑘 አለባችሁ! እድገቱ ጊዜያዊ አልያም የዕይታ ያክል ነው(ምናባዊ እድገት) ነው ማለቴ ነው @robiviews

  • እስኪ ትነበብ... @robiviews

  • የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሶስተኛውን አመት ካጠናቀቁ በኋላ ለምን ወደ አራተኛው አመት ከመግባታቸው በፊት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ ተፈለገ? እውነት እነሱ እንደሚሉት መምህራንን ለማብዛት ነው ወይስ ሌላ ጉድ ይኖረው ይሆን?...ችግሩኮ እኛ የተነገረንን ስለምንረሳ ነው! የዛሬ 3 እና 4 አመት እንደ ትረካ ስተርክላችሁ የነበረ ጉዳይ ቢሆንም ከጥቂት ሰዎች በስተቀር ከልቡ ያነበበው አልነበረም ለዛም ነው አሁን ሲመጣ ግራ ግብትብት ያላችሁ። ተማሪው በአሁን ሰአት የሚያደርገው ሲያጣ ድንጋይ እየተወራወረ ስሜቱን ለመግለፅ ይሞክራል ግን ቂል መሆኑን አልተረዳም ድንጋይ ከምትጨብጡ ከግቢው ወጣ በልና በትንሹ ንግድ ጀምር አልያም ሌሎች ነገሮችን ከዛ እራሱ መንግስት ከአንተ ታክስ ለመሰብሰብ ይመጣል ያኔ ጨዋታ ተጫወት! በብዙ ነገር ሊያስፈራሩህ ይሞክሩም ይሆናል ለምሳሌ አሁን ላይ ህጉ ጠብቋል ምናምን ሊሉህ ይችላሉ ግን አንድ ነገር ተረዳ እሱም ሂሳብ ቁጥር እንደሆነና ቁጥርን ደግሞ ልቆጣጠር ቢሉ ቁጥር ነውና variable senario አለው አንተ ብቻ የሚያስፈልግህ ወጌ ወጌ የማይጫወቱ የሂሳብ አዋቂዎችንና ኦዲተሮችን ብቻ መተዋወቅ ነው እነሱም ሰው ናቸውና ለራሳቸው ኑሮን ማሸነፊያ ሲሉ ይተባበሩሀል መንግስት ግን ፆማቸውን አድረው ቢቀዛዝኑም አያያቸውም ስለዚህ ሁሉም ከጎንህ ይቆማል ለማንኛውም ውስጥ ላይ የሚሰራውን ደባ የሆነ ጊዜ አጋልጥላችኋለሁ ሰናይ ጊዜ... @robiviews

  • አሁን ላይ ገበሬዎች shareholder እንዲሆኑ ጥሪ እየቀረበላቸው ይገኛል ይህንን ለማድረግ ደግሞ ቢያንስ ቢያንስ 1/4 የሚሆነውን ሄክታር መሬታቸውን invest ማድረግ ያጠበቅባቸዋል ያው መቼስ shareholder ሊያደርጓቸውስ አደል? ይህን በማድረጋችን ምን ጥቅም እናገኛለን ሲሉ የተነገራቸው በ ኢንቨስትመንታቸው መጠን ዲቪደንዳቸውን ማግኘት ነው። ለዚህ አላማ ሲባል ወደ 18 ሚሊዮን የሚጠጉ ገበሬዎች አይን ተጥሎባቸዋል እናም ከእነዚህ ውስጥ 6.54 ሚሊዮን የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ኮሎናይዝ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። 🎭 አላማው ምንድነው? ¶ መሬትን ቀስ በቀስ ከገበሬው መንጠቅ ¶ ከ አግሪካልቸር ወደ ማኑፋክቸር ዝውውር በሚል በምግብ ሌሎች ሀገራት ጋር በመገበያየት ብቻ እንድንኖር ማድረግ ¶ ለ GMO ሙከራ ለማድረግ እያመቻቹ ስለሆነ.... @robiviews

  • በቅርቡ ገቢዎች የሚሰሩ ኦዲተሮች ለምርመራ ቀርበው በሚገኝባቸው foul ከስራ ይሰናበታሉ። ምስጢሩን ቀድሜ ያወጣሁት በምክንያት ነው! ይህንን መልዕክት አመኑም አላመኑም ላኩላቸውና ይዩት at least ሌሎች የስራ አማራጮችን ቀድመው እንዲፈልጉ ያደርጋቸዋልና። በሌሎች መልዕክቶች በድጋሚ እስከምንገናኝ ፀባዎተ እግዚአብሔር አይለያችሁ... @robiviews

  • ብዙዎች በእድሜ ከእኔ የሚበልጡ ሰዎች በምፅፋቸውና በምናገራቸው ነገሮች ሼም ሊያሲዙኝ ሞካክረዋል ሆኖም ግን አላማዬ የገባቸው ሰዎች እስካሁን አብረውኝ አሉ እናም እማምላክ ታክብርልኝ ለማለት እወዳለሁ። ወደ ጉዳዩ... በፊት ስናገራቸው የነበሩ ሁሉም ተፈፅመዋል ደግሞም እየተፈፀሙም ነው። አሁን ደግሞ አንድ ነገር ይቀራል እሱም የሚመረቱ ምርቶች የገበያ ጥናት ተደርጎባቸው fixed price ይወጣላቸዋል። ስማ/ሚ ወዳጆቼ ይህንን አይነቱን መልዕክት ከዚህ ቻናል በስተቀር ሰማይን ቧጠህ ምድርን ብታርስ አታገኝምና የምላችሁን በጥሞና ተከታተሉ። በቀጣይ ይህ አይነቱ ተግባር በየሱፐር ማርኬቶች ላይ ይሞከርና በይፋ የሸቀጦች ዋጋቸው በግርጌ አልያም በራስጌያቸው ላይ ተለጥፎ መሸመት ይጀመራል። #ለምሳሌ:- አንድ ሸማች 1kg ሙዝ አትክልት የሚሸጥበት ገበያ ሲሄድ ሙዙ ላይ ዋጋ ተለጥፎ ያገኛል እንበልና 70.00 ብር የሚል። ይህ ዋጋ ደግሞ በ marketing ባለሙያዎች ተቆጣጣሪነትና ነቃ ባሉ ኢኮኖሚስቶች እየተመራ ዝቅና ትንሽ ከፍ ይላል እንደማለት ነው። *በቀጣይ በሌሎች መረጃዎች እስከምንገናኝ ሰላም!* @robiviews

  • https://youtu.be/fSBHCGJ-9L4?si=TF4u97fJZb00VVZ- የማሞ ምህረቱ ከስልጣን መውረድ ዱብዳ አይሁንባችሁ

  • የብሔራዊ ባንክ 10ኛው ገዥ ማሞዬ በራሱ ፈቃድ ስራ መልቀቁን አወጀ! ማሞዬ ስልጣን ላይ ከወጣችበች ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን እምብርት በመጎርጎርና ቀደምት የነበሩት ሊቃውንት ተጫምተው የሚሄዱትን ጫማ በማስወለቅ ነፃ ገበያን አስተዋወቀልን። ማሙቾ የኢትዮጵያን ያንቀላፉ ኢኮኖሚስቶችንና አካውንታንቶችን ስነ ልቦና በመረዳት ጡጦ እያጠባ ሀገራችን ድጋሚ ወደማንትሰራራበት ቁልቁለት ከቷታል። እቺ ሰው ስራዋን ስለጨረሰች ከዚህ በኋላ ለሚመጡት ውድቀቶች ሀላፊነት ላለመውሰድ ስትል ስራ ቀይራለች፤ አዎ ልክ ነው በፊትም ተመክሮ ስለነበር የገባው ይህን ነው ሊያደርግ የሚችለው። § ቀጣዩን የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ንገረን§ • የመንግስት ሰራተኞች ደሞዙ መጨመሩ እንዳለ ሆኖ ኑሮም እየጨመረ ይሄዳል(የራሱ የሆነ የሁሳብ ስሌት ስላለው ሌላ ጊዜ በሰፊው ይወራበት) • ት/ቤት ገብተው የሚማሩ የተማሪዎች ቁጥር በእጅጉ ይቀንሳል • የኢትዮጵያ ካላንደር ይለወጥ ይባላል! ለነጮቹ ጳጉሜ ምቾት ነስታቸዋለች • በኢትዮጵያ ላይ የቋሚ ንብረት የማፍራት መብት የተሰጣቸው ነጫጭባዎች እያንዳንዳቻው የሚያሳኳቸው ተልዕኮዎች አሏቸው(eg. GMO ማስፋፋት፣ Capitalist mov't ማጠናከር etc...) አብራችሁኝ ስለቆያችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰናይ ጊዜ! @robiviews

  • እኔ ያልኳት ነገር ጠብ ላትል ይኸው ለመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ሊጨመር ነው! አዳሜ የምትከተይው ፕሮፌሰር እከሌን ነው አደል? ንቀታችሁ ወደ ቁልቁለት እንጂ ወደ ከፍታ እንዳላሳደጋችሁ እወቁ። ለማንኛውም የሰራኋቸውን ቪዲዮዎች ለማስረጃነት መመልከት ትችላላችሁ @robiviews

  • የቢዝነስ ሀሳብ ስጠን ብላችሁኝ ለነበራችሁ ዛሬ አንድ ሀሳብ አምጥቼላችኋለሁ። የወረቀት ዘምቢል ይባላል። ይህን ለመስራት የሚያስፈልጉት ግብአቶችና መሣሪያዎች እንደ ወረቀት 100-300pcs፣ ካምሱር-5000፣ ኮላ ማጣበቂያ-1pcs፣ ቀዳዳ መብሻ- 1pcs፣ ካንሱር መጨፍለቂያ-1 pcs፣ ገመድ-170- 345meter፣ ከተር-1 pcs፣ ማስመርያ-1-5pcs፣ ብሩሽ 1 pcs ───────────────────── 💵 Total cost = 10-19ሺ ብር ለስክሪን ህትመቱ የሚያስፈልጉት ግብአቶችና ማሽነሪዎች ደግሞ እንደ ቦክስ-1pcs፣ ስክሪን ማተሚያ ማሽን -1pcs፣ ፓሊስተር ወንፊት-1- 3pcs፣ ቀለም መቀቢያ-2pcs፣ ፊልም ማውጫ ቀለም -2pcs፣ ቀለም-1- 8፣ ውሀ መርጫ -2psc፣ማድረቂያ- 2pcs ───────────────────── 💵 Total cost = 18-33ሺ ብር => ይህንን ኮስት ፕራይስ approximately ነው የወሰድኩት እናም እኔ ከሰራሁት ሂሳብ ጋር exactly ሊመጣም ላይመጣላችሁም ይችላል። ለማንኛውም በርቱ ጠንክሩ... @robiviews