tgindex
ስብከተ ወንጌል ።

ስብከተ ወንጌል ።

Статистика

" በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" (1ኛ ቆሮንቶስ 9:23)

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 503
−1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 057
21 постов
Вовлечённость
82,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
265
1/48двое суток
303
1/72трое суток
327

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከቀሲስ ኅብረት የሺጥላ እንደምን ሰነበታችሁ? ስለ “መንፈሳዊ አገልግሎት“   የሰጠኹትን ክፍል 6 እነሆ ብያለሁ። ጊዜ ሰጥቶ ማዳመጥ እና ቢሰሙት  ያተርፉበታል፤ ይጠቀሙበታል  ለምትሏቸው ሰዎች ማጋራት  የእናንተ ኃላፊነት ነው። 👇👇👇 https://t.me/official_kesishibret

  • የተወደዳችኹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻነሉን ተቀላቅላችሁ በሚተላለፉት መልእክቶች እንድትጠቀሙበት እኔ አናንተን በፍቅር ጋብዣለሁ! እናንተ ደግሞ ሌሎችም እንደ እናንተ ተከታትለው ይጠቀሙበት ዘንድ በመጋበዝ ክርስቲያናዊ ኃላፊነታችሁን ትወጡ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ https://t.me/official_kesishibret

  • 18 июн.1 3121

    ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የእውነትና የበረከት ምንጭ የሆነውን፣ ትክክለኛና ታማኝ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያደርሰውን የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ! “የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን!” የቤተክርስቲያናችንን እውነተኛ ድምፅ ይስሙ፤ በዕውቀትና በሃይማኖት ይናኙ። የማኅበረ ቅዱሳን ዲጂታል ሚዲያ ሁልጊዜም ለነፍስዎ ስንቅ፣ ለዕውቀትዎ መብራት ነው! ለመቀላቀልና ቤተሰብ ለመሆን ሊንኩን ይጫኑ፦ https://t.me/Eotcmktv1

  • 18 июн.1 2021

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июн.1 1432

    ስለቤተክርስቲያን ህልውና የምንመካከርበት Join👇👇👇 https://t.me/se2324

  • 22 февр.2 3421513

    መምህር  ።ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ። የትምህርቱ ርዕስ። ክርስቶስ በምድረ በዳ ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ! ሌሎች እንዲሰሙት የቴሌግራሙን አድራሻ   join & Share ያድርጉ 👇👇👇👇👇 @sebeketwongel @sebeketwongel @sebeketwonge

  • 17 февр.2 440122

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፊታችን አርብ (የካቲት 13) “የዕብራውያን መልእክት ሐተታ” ትምህርታችንን እንጀምራለን። ከዚህ በፊት ምዕራፍ አንድን ብቻ እስከ ቁጥር ሦስት ያሉትን ምንባባት በስምንት ክፍሎች መማራችን አይረሳም።(ስምንቱም ክፍሎች በAudio YouTube ላይ ስለ ተለቀቀ ለመስማት ከcomment section ላይ ሊንኩን ያገኙታል) አሁን ግን በአንድ ክፍል አንድ ምዕራፍ እያደረግን እንደ አምላክ ፈቃድ አሥራ ሦስቱን ምዕራፎች በአሥራ ሦስት ክፍሎች እንዘልቀዋለን። ጾሙን ይህን የቅዱስ ጳውሎስን ድንቅ መልእክት እያጠናን በተመስጦ ብናሳልፍ ምን ይመስላችኋል? ትምህርቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 4:00 ሰዓት በቴሌግራም live የሚሰጥ ይሆናል። የzoom meeting አማራጭም ይኖረዋል። እስከዚያው ቻናሉን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እየተቀላቀሉ ይጠብቁን። በቸር ያገናኘን!!! https://t.me/Dnabel

  • 31 янв.2 3498

    በኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ትውልድ የተዘጋጀውን የዕጣ ቲኬት ይሄን የኦንላይን ሊንክ በመጫን ያግኙ። https://chapa.events/to/janderebawtickets ዕጣው የካቲት 7 ይወጣል። መልካም ዕድል!

  • 16 янв.2 43931

    ከቀሲስ ኤፍሬም አሜሪካ ካለው ወገናችን ለወንድማችን መምህር ዮሴፍ ድጋፍ ለማሰባባሰብ ካስተዋወቅን ዛሬ ስምንተኛ ቀናችን ነው፡፡ እስከአሁን የተሳተፉ ሰዎች 29 ብቻ ናቸው፡፡ ልናሳካ ካሰብነው ግብ እስከአሁን ያሳካነው 51% ብቻ ነው፡፡ በጣም ካስገረመኝ ነገር በዚህ ተሳትፎ የካህናትና የዲያቆናቱ ተሳትፎ በጣም አነስተኛ መሆኑን ነው፡፡ እስከአሁን ድጋፍ ያደረጉልን ሦስት ቀሳውስት ብቻ ናቸው፡፡ እስከማውቀው ድረስ ሁለቱ ቀሳውስት ሀገር ቤትም ወዳለው ልከዋል፣ በዜልም አስገብተዋል፡፡ በርካታ ሕዝብ ያላቸው፣ ትላልቅ አድባራት ያላቸው አንዳቸውም አልተሳተፉም፡፡ እኔ እስከ ነገ እየጠበኳቸው ነው፡፡ በርካታ የማውቃችሁ ካህናት ይኸንን ማስታወቂያ የምታዩ አላችሁ፡፡ አንዳንዶቻችሁ በልመናም ጭምር አጥቢያዎቻችሁን ያጠናከራችሁ ናቸው፡፡ እናንተ መስጠት አታውቁ ሌላውን ስጡ ስትሉ አለማፈራችሁ ያስገርማል፡፡ በጣም የምቀርባችሁንም ጭምር እየታዘብኳችሁ ነው፡፡ ሀገር ቤት ያለው አካውንት ከቅዳሜ ወዲህ 20 ሺህ ብር ብቻ ነው የተጨመረበት፡፡ በዜል ደግሞ ለምሳሌ ከትናንቱ ቁጣ በኋላ ያገኘነው 300 ዶላር ብቻ ነው፡፡ ይኸንን እያዩ የሚታዘቡ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች አሉ፡፡ 🥹 ይኸንን ዘመቻ ነገ ማታ እንዘጋዋለን፡፡ ስለ እናንተ ግን እንነጋገራለን፡፡ መስጠት የምትፈልጉና የምትችሉ አሁንም አድርጉ፡፡ የዜል አካውንቱ ፖስተሩ ላይ ከታች አለላችሁ፡፡ 240 750 7487

  • 14 янв.1 90922

    Share አድርጉ ፊርማው ለዓለም አቀፍ ተቋማት Submit ሊደረግ የቀረው ትንሽ ቀን ነው። እስካሁን 32097 ሰው ፈርሟል ፣ አሁንም አልረፈደም ሁላችንም እንፈርም። https://c.org/Rv4wS4tz2L

  • 23 дек.2 52242

    ✍️"የሙሴ እጅ እንዳይዝል አሮንና ሖርም አንዱ በዚህ አንዱ በዚያ ሆነው እጆቹን ይደግፉ ነበር" 👉የሚሠሩት ሙሴዎቻችን (ወንድም እኅቶቻችን) እንዳይደክሙ በፊርማ(ፒቲሽን)ማገዝ አንዱ አሮንነትና ሖርነት ነው። 👉ይህችን ትንሿን ጉዳይ አለመፈጸም ግን ስንፍናም፣ግድ የለሽነትም፣ኅብረት አለባነትም ነው። 👉የምር የቤተ ክርስቲያን ልጅ ከሆንህ? ከሆንሽ? የምእመናንን ሕማም የሚሰማህ? የሚሰማሽ?ከሆነ በዚህች በትንሿ ሥራ አጋርነታችንን እናሳይ። 👉"የሙሴ እጆች ግን ከብደው ነበር ድንጋይም ወሰዱ በበታቹም አኖሩ እርሱም ተቀመጠበት፤ አሮንና ሖርም አንዱ በዚህ አንዱ በዚያ ሆነው እጆቹን ይደግፉ ነበር።"ዘጸ.፲፯፥፲፪ እንዲል። ከየንታ ገብረ መድህን https://www.change.org/p/stop-the-systematic-persecution-of-ethiopian-orthodox-christians-6323e66e-718b-4d0f-9ea8-0ef554c2f165?recruiter=1257894932&recruited_by_id=e7048370-a6ef-11ec-ac82-732a40a03288&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=petition_dashboard_share_modal&utm_medium=facebook&utm_content=fht-490933844-en-us%3A8

  • 4 дек.2 5533

    Photo from መሸ በከንቱስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል Thursday Dec 4 @ 7:00 pm Central Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/84616913746?pwd=ZDnbTjcca1fEpz6aJaxL9nGK850Yaq.1

  • 19 нояб.2 676133

    ሰኞ ጾም ይገባል ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ የሆነውን ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭  ጀምሮ እስከ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ድረስ በአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ እንጾማለን! ህዳር 15 (NOV 24)

  • እንደ ልጅነታችን በተግባር ያሉትን እንቀበላለን በሞታችን ዝምታን በመባችን ደስታን የሚመርጡትን ግን አለመቀበል የህልውና ግዴታችን ነው። የንታ ገብረመድህን

  • 10 нояб.2 83682

    ደሞዝ የሚከፍላቹህ ምእመን እየሞተ ነው ። በየንግሱ ገንዘቡን የምትሰበስቡበት ምእመን እየሞተ ነው ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 нояб.3 54711

    ይህንን ሁላችንም በየፊስቡክ በቲክቶክ በቴሌግራም ሼር እናድርገው

  • 31 окт.3 13973

    👉የኃዘን ቀን ያስፈልገናል። በሁሉም ቦታ በተመሳሳይ ዕለት 👉ምህላ እያደረግነ፤እየጾምነ፣እየጸለይነ፤ 👉በቤታችን፤ 👉በቤተ ክርስቲያናችን፤ 👉በሰንበት ት/ቤታችን 👉በማኅበራዊ ሚድያ፤ 👉በቲክቶክ፣በዩቱብ.. ✍️የሀዘን ምልክት የሆኑ አልባሶቻችንን በመልበስ አንድነታችንን አጽንተን እያዘንን እርማችንን ማውጣት ይኖርብናል። ✍️ብሔራዊ የሐዘን ቀን ለማድረግ የሚድያ አካላት መረባረብ እና ለሁም ክርስቲያን የኃዘን መልእክት በማድረስ መረባረብ ይኖርብናል። ✍️መችም ሲኖዶሳችን ይሄንን ያደርግልናል ብለን ተስፋ ስለማናደርግ በዚህ መልኩ አንድነታችንን ብንገልጽ ጥሩ ይመስለኛል። ✍️ከምህላችን ጎን ለጎን እና በኋላ ዘላቂነት ያለው የመፍትሄ መንገድ ብናበጅለት። ✍️በዚያውም የእመቤታችንን ስደቷን እያሰብን ከጥቅምት ፳፬(24) እስከ፳፯(27) ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ቢሆን። ✍️ኦርቶዶክሳውያን፦ 👉ቲክቶከሮች 👉ዩቱበሮች 👉ፌስቡከሮች 👉ቴሌግራሞች 👉ኢንስታግራሞች 👉ትዊተሮች 👉ሳተላይት ቴሌብዥኖች 👉ባጠቃላይ የሚኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች በሙሉ ባለን አቅም ሁሉ መጮህ ብንችል። 👉በዚህ ሰባት ዓመታት፦በዝቋላ፣በበደኖ፣በአርባጉጉ፣በአሩሲ፣በጅጅጋ፣..ወዘተ በሰማዕትነት ያለፉን ፎቶ በመለጠፍ የሰማዕታቱ ግፍዕ በሁሉም ቤት እንዲታወቅ ማድረግ። 👉ለሁሉም ለምናውቃቸው ሁሉ እያዳረስነ።ለሀገር ወዳድ የእስልምና ተከታዮችም ጭምር ኃዘናችንን እያዳረስነ የሚቀጥል ቢሆን። 👉የተሻለ ሀሳብ ካለ እንመካከር። ✍️ካህናት፣መምህራን፣ሰንበት ት/ቤት፣ማኅበራት፣..ሁሉም በየዘርፉ ድርሻውን የሚወጣበት እንዲሆን አድርገን ብናዝን። ከመምህኅር ገብረመድህን

  • 30 окт.2 1194

    ካሉበት ሆነው ይዘዙ እኛ እንዘክራለን ።ማስረጃውን በቪዲዮ እንልካለን።

ስብከተ ወንጌል ። — tgindex