- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 147
- 1/48двое суток
- 168
- 1/72трое суток
- 181
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
«እግዚአብሔር ከአባት፣ ከእናት፣ ወይም ከጓደኛ በላይ ይወደናል፤ ማንም ሊወደን ከሚችለው በላይ እንዲያውም እኛ ራሳችንን ልንወደው ከምንችለው በላይ ይወደናል።» (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) @recordingYT
«የሰውን ዘር ከሚያስጨንቁት መከራዎች ሁሉ፣ መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት ሊፈወስ የማይችል አንድም የለም።» ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @recordingYT
"ስለ ዓለማዊ ነገሮች ከመጠን በላይ ስንጨነቅ፣ የእግዚአብሔርን ፍቅር መገንዘብ ይሳነናል። እግዚአብሔርማ ሁልጊዜ ይሰጠናል፤ እኛ ግን አናስተውለውም። በመሆኑም፣ አንድ ቀን ፈርሰው አፈርና አመድ ለሚሆኑ ከንቱ ጭንቀቶች ውድ የሆነውን መንፈሳዊ ኃይልህን እንዳታባክን ተጠንቀቅ።" @recordingYT
መንፈሳዊ ሰላምህን ለመጠበቅ ከፈለግህ ከማንኛውም ተስፋ መቁረጥ (ትካዜ) መላቀቅ አለብህ። የደስታ መንፈስ እንዲኖርህ ጣር፤ ሌሎችን ከመንቀፍ ተቆጠብ፤ እንዲሁም የወንድሞችህና የእህቶችህን ድክመት ተረዳ። @recordingYT
እግዚአብሔር ዓሦችን መፍጠር ሲፈልግ፥ ባሕሩን ተናገረ።እግዚአብሔር ዛፎችን መፍጠር ሲፈልግ፥ ምድርን ተናገረ።እግዚአብሔር ሰውን መፍጠር ሲፈልግ ግን፥ ወደ ራሱ ዘወር አለ።“ሰውን በመልካችንና በምሳሌአችን እንፍጠር” አለ።ዓሥን ከውኃ ውስጥ ካወጣኸው ይሞታል፤ዛፍንም ከምድር ስትንቅለው ይሞታል።ልክ እንዲሁ፥ ሰውም ከእግዚአብሔር ሲለይ (ሲርቅ) ይሞታል። @recordingYT
“አልችልም’ አትበል። ይህ ቃል የክርስቲያን አይደለም። የክርስቲያን ቃል ይህ ነው፦ ‘ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ።’ ነገር ግን በራሴ አይደለም፤ ነገር ግን እኔን የሚያበረታኝ ጌታ በኩል ነው። @recordingYT
በልብህ ውስጥ ፍርሃት ከተሰማህ ፣ እምነትህ መናወጥ እንደጀመረ እወቅ. ማለቴ በእግዚአብሔር ፍቅር፣ ጥበቃ፣ እና ኃይል፣ እንዲሁም ሁሉን ማድረግ በሚችለው ችሎታው ላይ ያለህ እምነት ነው። በእነዚህ ሁሉ ብታምን ኖሮ፣ ፍርሃት ወደ ልብህ ባልገባ ነበር። አቡነ ሺኖዳ lll @recordingYT
አንድ ሰው ስለ አንተ ክፉ ቢናገር ወይም ቢያስቀይምህ፣ ጸልይለት። ‘ጌታ ሆይ፣ ሁላችንም ያንተ ፍጥረቶች ነን..... አገልጋዮችህን ማር፣ ልባቸውንም ወደ ንስሐ መልስ በል። ጌታም በነፍስህ ውስጥ ጸጋና በሰላምን በመስጠት ይከፍልሃል።" @recordingYT
ከኃጢአት ጋር የሚታገሉ ሰዎች በእግዚአብሔር መጽሐፍ ውስጥ በጣም ውብ የሆኑ ገጾችን ይጽፋሉ። @recordingYT
ንስሐ ማለት በራስ ላይ መፍረድ ነው. ይቅርታን ታገኝ ዘንድ ካህኑ ባለበት በእግዚአብሔር ፊት በራስ ላይ መፍረድ ነው. ቄሱ ስርየትን( ፍትሃትን) በሚሰጥህ ጊዜ, ኃጢአትህን ከአንተ ራስ ወደ በጉ ራስ የዓለሙን ኃጢአት ወደ ተሽከመው ያስተላልፈዋል. እናም ክርስቶስ ኃጢአትህን በደሙ ይደምስስልሃል. @recordingYT
ዓለም ወደ ታላቅ ምስቅልቅል (ውዥንብር) እያመራች ነው። በልባቸው ክርስቶስ ያላቸው ብቻ ጸንተው ይቆማሉ። @recordingYT
እግዚአብሔርን ፈጽሞ ታመን። እርሱ የሚያስፈልግህን ብቻ ሳይሆን፣ መቼ እንደሚያስፈልግህም ያውቃል። @recordingYT
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ ምዕራፍ 6 ክፍል 1 (ከቁጥር 1-4) አንቀጸ ምጽዋት https://youtu.be/LMZg4R--cxY?si=W61soHNOPjM95LtP
https://youtu.be/nmHht0BSmTg?si=BJf0AHQBTebWYbuh
https://youtu.be/s9QgW8yl30Q?si=yLSaLRXsiYY93s-s
https://youtu.be/h6jFiCyufu0?si=dsfbSTtlKtOvPNN2
видео или голосовое, без подписи
ማጋራት ለምትችሉበበት ግሩፕ አጋሩት!!!