Select 2012 Degree Ext. All
Статистика- Последний пост
- 25 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Heartfelt Condolence I am deeply saddened by the sudden passing of my former student, W/ro Zufan Bargicho. She was not only a bright and dedicated student but also someone I had the privilege of working with on the graduation committee. Her commitment, hard work, and passion for excellence were truly remarkable. Losing such a kind and determined soul is heartbreaking. My thoughts and prayers are with her family, friends, and all who knew her. May her soul rest in peace, and may her loved ones find strength during this difficult time. Yohannes Tesfaye
видео или голосовое, без подписи
ምዝገባው ነገ ይጠናቀቃል‼️ በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ነገ ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። (ትምህርት ሚኒስቴር) ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Congratulations to all my students! Though the journey may have had its challenges, this is just the beginning. For those of you who didn't pass the exit exam this time, remember that success is not defined by a single moment. A temporary solution is being prepared, allowing you to keep moving forward. Take this as an opportunity to grow, learn, and come back even stronger. I believe in your potential and know that great things are ahead! Keep pushing forward! Yohannes T.
የመውጫ ፈተና ለወደቁ ተማሪዎች ብቻ የሚሆን ቴምፖራሪ እንደሚዘጋጅ ተገለፀ። የመውጫ ፈተና ወድቀው በድጋሜ መፈተን ለማይፈልጉ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮው መፍትሔ እንደሚያስቀምጥ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ ገልፀዋል። በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፤ የመውጫ ፈተና ወድቀው በድጋሜ መፈተን ለማይፈልጉ ተማሪዎች የተማሩትን የሚገልፅ ቴምፖራሪ እንደሚዘጋጅ ጠቁመዋል። የመውጫ ፈተና የወደቀ ተማሪ እንዴት ዓይነት ቴምፖራሪ እንደሚሰጠው እና ሥራ እየሠራ እንደገና መፈተን እንዲችል ሁኔታዎች ይመቻቻል ብለዋል። @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи
Condolences I am deeply saddened to hear about the passing of Tigest Webetu, a bright and dedicated student from the Accounting department . Tigest was an outstanding individual who was passionate about her studies and always contributed positively to the class. Her absence is a great loss to all of us who had the honor of knowing her. My heartfelt condolences go out to her family, friends, and everyone who knew her. May her soul rest in peace, and may we find comfort in the cherished memories we have of her. Yohannes Tesfaye
Condolences
видео или голосовое, без подписи
Tentative Schedule for Makeup Exam
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Me as a member of select community, I understand that exams and the exam process come with their own set of challenges and uncertainties. Despite this, I want to express my heartfelt wishes for your exit exam. May your hard work and dedication bring you outstanding results, paving the way for a bright and successful future. You've put in diligent effort, and now it's your time to shine. Good luck!!! Yohannes T.
видео или голосовое, без подписи
#Update በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ Note: ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል። @tikvahuniversity
Dear Students, This is a final reminder to register for the exit exam. Please ensure you complete your registration as soon as possible to secure your spot.
видео или голосовое, без подписи
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው ሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ን በድጋሜ ለሚወስዱ ተፈታኞች መልዕክት አስተላልፏል። 1ኛ. በሰኔ 2015 ዓ / ም እና በየካቲት 2016 ዓ / ም ተፈትነው የነበረና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለሚፈልጉ፤ 2ኛ. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት #የሕግ_መውጫ_ፈተና ወስደው የማለፍያ ነጥብ ያለገኙ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለሚፈልጉ ስም ዝርዝራቸው ከቀድሞ ዩኒቨርስቲያቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላቸው አመልካቾች፤ ምዝገባው እስከ ግንቦት 25/ 2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ገልጿል። ተፈታኞች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ብቻ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ ተብሏል። ሚኒስቴሩ ፦ ➡️ ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት እንደማይኖራቸው አሳስቧል። ➡️ በሰኔ 2015 ዓ / ም እና በየካቲት 2016 ዓ / ም ተፈትነው የማለፊያ ውጤት ያልመጡ አሁን በድጋሜ መፈተን የሚፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባቸውን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ መፈጸም አለባቸው ተብሏል። ➡️ ከሰኔ 2015 ዓ/ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጠው በድጋሜ ለመፈተን የሚፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራቸው ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያቸው መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባቸውን #የአገልግሎት_ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ ብቻ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር ➡️1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ #ስካን_ኮፒ በማድረግ በ seneexit2016@gmail.com ኢሜል አድራሻ እንዲልኩ ጥሪ ቀርቧል። @tikvahethiopia
Best wish........