Addis College Public-Official
Статистика- Последний пост
- 3 апр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
Vacancy Announcement – Addis College ========== Addis College invites qualified and motivated candidates to apply for the following vacant positions: 1. Human Resources Officer 2. Plan Officer 3. Secretary How to Apply Interested applicants are invited to submit their CV and supporting documents to the Addis College HR Office Addis College is committed to equal opportunity employment.
#Update የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል። የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል። በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል። @tikvahuniversity
#ጥቆማ የአጋማሽ ዓመት የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያድርጉ! ይመዝገቡ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ➫ አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል። ➫ በዚህኛው ዙር የ NGAT ፈተና ለሁሉም አመልካቾች ተመሳሳይ ፈተና ይሰጣል። ➫ Username እና Password የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ በአመለከታችሁበት ፖርታል የራስዎ ዳሽቦርድ ላይ ይላካል። ➫ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት የሚያገኙትን የአጠቃቀም ቪዲዮ ይመልከቱ 👇 https://www.youtube.com/watch?v=4ygxMMcrEcg @tikvahuniversity
ነገ ይጠናቀቃል! በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ የሚጠበቀው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልክተዋል? የአመልካቾች ምዝገባ ነገ ጥር 15/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሏል። የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ይመዝገቡ። 🔔 አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል። @tikvahuniversity
GOOD NEWS! ENROLLMENT NOW OPEN! ----------------------- Addis College is pleased to announce that enrollment for the Second Entry of the 2018 Academic Year is now OPEN! 📚 Programs Available: ✅ Postgraduate ==> MSc. in Construction Technology and Management ✅ Undergraduate ==> BSc. in Civil Engineering ==> BSc. in Construction Technology and Management ==> BSc. in Architecture and Urban Planning ==>BSc. in Automotive Technology and Management ==> BA. in Accounting and Finance ✅ TVET ===> Level I-IV in Construction ==> Level II-IV in Marketing ==> Level II-IV in Drafting and Surveying technology ==> Level I-IV in Automotive Technology ==> Level II-IV According and Finance ==> Level I-IV in ICT ==> Level I-IV Building Electrical Installation ✨Join a vibrant academic community committed to quality education, practical skills, and career readiness. ✨For Enrollment Enquiries please visit our campus: In front of Misrak Polytechnic or Call [0911522808/0911522936] /https://maps.app.goo.gl/uzftoN1ZMUJZCQgH8?g_st=atm
без подписи
GOOD NEWS! ENROLLMENT NOW OPEN! -------------------------------------------- Addis College is pleased to announce that enrollment for the Second Entry of the 2018 Academic Year is now OPEN! 📚 Programs Available: ✅ Postgraduate ==> MSc. in Construction Technology and Management ✅ Undergraduate ==> BSc. in Civil Engineering ==> BSc. in Construction Technology and Management ==> BSc. in Architecture ==>BSc. in Automotive Technology and Management ==> BA. in Accounting and Finance ✅ TVET ==> Level I-IV in Construction ==> Level I-IV in Marketing ==> Level I-IV in Drafting ==> Level I-IV in Automotive Technology ==> Level I-IV in ICT ✨Join a vibrant academic community committed to quality education, practical skills, and career readiness. ✨For Enrollment Enquiries please visit our campus: In front of Misrak Polytechnic (500m from British Embassy in the Direction of 22) or Call [0911522808/0911522936] https://maps.app.goo.gl/uzftoN1ZMUJZCQgH8?g_st=atm 🚀 Secure your future today
#NGAT በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦ ጥር 14/2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።) 🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል። ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። @tikvahuniversity
#ExitExamUpdates የመውጫ ፈተና ለመውሰድ እየተመዘገባችሁ የምትገኙ አመልካቾች ከ OTP ጋር የተያያዘ ችግር ካጋጠማችሁ ወይም OTP ካልደረሳችሁ አቅራቢያችሁ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ስልክ ቁጥርዎን ከቀየሩና OTP በቀድሞ ስልክ ቁጥርዎ ከተላከ፣ አቅራቢያዎ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሌሎች መረጃዎች በአግባቡ እስከተሞሉ ድረስ፣ የጾታ እንዲሁም የስልክ ቁጥር አለመመሳሰል ችግር አይሆንም፡፡ ስለዚህ የስልክ ቁጥር እንዲሁም የጾታ አለመመሳሰል ቢኖርም የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ የተወሰነ የስፔሊንግ ስህተትም ችግር አይሆንም ተብሏል፡፡ ፋይልዎን በ FAN ቁጥርዎ አማካኝነት ማግኘት ካልቻሉ፣ ሁለተኛውን አማራጭ (Bio Data) በመጠቀም ለማግኘት ይሞክሩ፡፡ በሁለቱም አማራጮች ማግኘት ካልቻሉ የትምህርት ተቋምዎን ያነጋግሩ፡፡ የመጀመሪያ ተፈታኝ ከሆኑ ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇 https://verify.ethernet.edu.et/ አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቲቶሪያል ለማግኘት 👇 https://youtu.be/6sH8UVac1Cg @tikvahuniversity
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи