ስለ ዲናችን 🌿
Статистикаስለ ዲናችን እስልምናን በቁርአንና በሶሒህ በሱና እና በሰለፎች አረዳድ መሠረት ለመማርና ለማስተላለፍ የተከፈተ መድረክ። 📖 የቁርአን ትምህርቶች 📚 ሶሒህ ሐዲሶች 🕌 እስላማዊ እውቀት እና ምክሮች 🤲 የዕለት ተዕለት ጠቃሚ ትምህርቶች «አድርሱ ከኔ አንዲት አንቀጽ ብትሆንም።» — ሶሒህ አል-ቡኻሪ ማንኛውንም አይነት ሀሳብ አስታየት እንቀበላለን በዚህ ላኩልን 👇 @Commentanybot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 277
- 1/48двое суток
- 317
- 1/72трое суток
- 342
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በዋጋ አትከራከሯቸው💔 በሰደቃ ኒያ ግዟቸው💯
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
أَفَبِالْبَاطِلِ يُؤْمِنُونَ وَبِنِعْمَةِ اللَّهِ يَكْفُرُون.
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾ “ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።” ቡኻሪ ዘግበውታል: 2766
عَنْ عُثْمَانَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ ". (رواه البخاري). ከዑሥማን (ረ.ዓ) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ “ከእናንተ በላጩ ቁርአንን የተማረና (ለሌሎች) ያስተማረ ነው።” 📓(ቡኻሪ ዘግበውታል [5027]) 📌ቁርኣን ለሰው ልጆች ዋነኛ የከፍታ መሰላል ነው በዱንያም ሆነ በአኼራ ። ግን ያ ሚሆነው ቀን ማታ የሚቀሩት ሲሆኑ ፤እርሱ ውስጥ ባሉ መልካም ስነምግባሮች የሚገለፁ(የሚላበሱ) ከሆኑ እንዲሁም እሱን በማስተንተን ከወንጀልና ከጥፋት የሚቆጠቡ ከሆኑ ፣ ነገር ግን ለቁርኣን ጀርባ ከሰጡና ከዕረሱ የሚርቁ ከሆነ ያኔ የዝቅታ ውርደትን ይከናነባሉ ከነዛም መላዕከተኛው የትንሳዔው ዕለት ከሚከሳቸው ክፍሎች ይመደባሉ ።
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ✅ [16] አል ፈታዋ ጥያቄ ? 👇 ለሞተ ሰው አመታት እያሉ ሰደቃ ማውጣት ይቻላል ? 🎙 መልስ 👇 🎙 በኡስታዝ አህመድ ሼይኽ አደም 🎧
አንድ ቀን ◦ ስልክህ Offline ◦ ፌስቡክህ Offline ◦ ቴሌግራም Offline ◦ቲክቶክህ Offline ◦ ዋትሳፕህ Offline ይሆናሉ። ➨ ያኔ ከአንተ ጋር የሚቀረው ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ታዉቅያለሽ? - ሰላትህ Online - ፆምህ Online - ዘካህ Online - ቂርኣትህ Online - ተስቢህህ Online - ስራህ በሙሉ Online ይሆናል። ታዲያ ለየትኛው እየተዘጋጀህ ነው? በቅርቡ Offline ለሚሆነው ወይስ Online መሆኑ ለማይቀረው?
🤲 ዱዓ አብዛ ለመልሱ አትቸኩል❗️ ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦ لا تقل: «دعوت الله كثيرًا ولم يستجب لي» على وجه الاعتراض واليأس؛ لأن الشيطان قد يستغل تأخر الإجابة فيُلقي في قلبك اليأس، ويقول لك: كم مرة دعوتَ الله ولم تحصل على ما تريد؟ والواجب أن يبقى العبد حسن الظن بالله، صابرًا، موقنًا بحكمة الله ورحمته. فقد يتأخر المطلوب، وقد يُعطى العبد خيرًا منه، وقد يُصرف عنه بسبب دعائه شرٌّ لا يعلمه. “የዱዓህ መልስ ስለዘገየ እንዳትቸኩልና ‘ዱዓ አደረግሁ፣ ዱዓ አደረግሁ፣ ግን አልተመለሰልኝም’ እንዳትል። ምክንያቱም ሸይጣን ይህንን ሀሳብ በልብህ ውስጥ ሊጥል ይችላል፤ ‘ስንት ጊዜ አላህን ለመንክ ነገር ግን የጠየቅከው አልመጣም’ ይልሃል። ከዚያም ከአላህ እዝነት ተስፋ እንድትቆርጥ ያደርግሃል። ስለዚህ የዱዓህ መልስ ቢዘገይም ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ።” ዱዓ ካደረክ በኋላ በትዕግሥት ጠብቅ፣ በአላህም ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርህ። የአላህ መልስ መዘግየት ማለት አልሰማህም ወይም አይወድህም ማለት አይደለም። አዛኙ ጌታችንእንዲህ ይላል:- ﴿وَلَا تَيْأَسُوا مِنْ رَوْحِ اللَّهِ إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِنْ رَوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ﴾ [يوسف: 87]. «ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲ ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥም» ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል:- "ከእናንተ አንዱ በዱዓው እስካልተቻኮለ ድረስ ዱዓው ተቀባይነት ይኖረዋል። እርሱም፦ «ዱዓ አደረግሁ፣ ግን ዱዓዬን አልተቀበለኝም» ብሎ እስካልቸኮለ ድረስ።" 👌የዱዓው መልስ ቢዘገይ እንኳ ይሄኔ ስንት የማታውቀው በላእ ተመልሶልሀል አልያም ደግሞ በኼራ ይከማችልሀል ብቻ ተስፋ ቆርጠህ ዱዓን ከማድረግ አታቁም❗️ ✍ አቡ አብድልመናን https://t.me/Abuabdlmenan/2093
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ✅ [15] አል ፈታዋ ጥያቄ ?👇 ሴት ልጅ መንጃ ፍቃድ መማር ትችላለች ወይ ? መልስ 👇 🎙 በኡስታዝ አህመድ ሼይኽ አደም 🎧
እስቲ ሁላቹም ዲነል ኢስላምን አላህ ስለወፈቃቹ ስለወፈቀን አልሃምዲሊላ እንበል እስቲ በዲኑ ሚኮራ 👍
ቢስሚላህ አሁን በስልክዎ ካልተጠመዱ ከነብዩ ﷴﷺ ስሞች አንዱን ጻፍ🖊
√ መውሊድ መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እነዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ t.me/IbnuMunewor/2302 = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
🍁እንደ ዛሬ ሞት የበዛበት ጊዜ የለም 🍁እንደ ዛሬ ደግሞ ከሞት የተዘናጋንበት ችላ ያልንበት ጊዜ የለም
የቀልብ ስንቅ......💧👌 وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» ሸይኽ ያሲር አደውሰሪ🎤📜
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በአላህ ላይ የሚገባውን መመካት ብትመኩ ኖሮ፣ ወፍ ተርባ ወጥታ ጠግባ እንደምትመለሰው ሁሉ አላህ ሲሳይን ይሰጣችሁ ነበር። ☘ሶሂህ ቲርሚዚ (2344)