tgindex
South Gondar Zone Education Departmen(ደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ )

South Gondar Zone Education Departmen(ደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ )

Статистика

https://www.facebook.com/SouthGondarEducation

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 104
+15 за 4 дн.
Сутки
+5
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 083
28 постов
Вовлечённость
50,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 883
1/48двое суток
2 157
1/72трое суток
2 327

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.2 7694440

    በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 173699 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135003(77.72%)ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህ ውጤት ከ2017ዓ.ም ከተመዘገበው ውጤት ጋር ሲነፃፀር የ20% ጭማሪ(እድገት) ተመዝግቧል። ተማሪዎችም ውጤታቸውን በሁለት አማራጮች ማየት የሚችሉ ሲሆን:- ➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ 1) ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ 2) በሚመጣው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት 3) ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ ❷ በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን መጀመሪያ 1) start የሚለውን ይጫኑ! 2) በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ 3) ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ 4) በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ ➌ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ 1) ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ 2) በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት 3) የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን 4) ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ 5) በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ። ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ 👉 2018ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

  • 1 авг.2 227

    без подписи

  • 1 авг.2 214

    без подписи

  • 1 авг.2 165

    без подписи

  • 1 авг.2 155

    без подписи

  • 1 авг.2 161

    без подписи

  • 1 авг.2 153

    без подписи

  • 1 авг.2 088

    без подписи

  • 1 авг.2 0753

    без подписи

  • 1 авг.2 23441

    በ2ኛው ዙር የመካከለኛ ደረጃ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በይፋ ተጀመረ። ========================= ​ደብረታቦር ፤ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም (ደ.ጎ.ት.መ)የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮችን ሙያዊ ብቃት ለማሳደግ ታልሞ የተዘጋጀው 2ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና ከሀምሌ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መካሄድ ጀምሯል። ​ከስልጠናው ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ጋር ተያይዞ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች አስተባባሪነት ከተሳታፊዎች ጋር በዙም (Zoom) መድረክ ሰፊና አቅጣጫ ጠቋሚ ውይይት ተካሂዷል። በዚህ የዙም (Zoom) ውይይት መድረክ ላይ የስልጠናው አስፈላጊነት፣ የሚጠበቁ ውጤቶች እና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የመምህራንና አመራሮች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተስመሮበታል። ​ለ15 ተከታታይ (ቀናት) የሚቆየው በዚህ የላቀ የስልጠና መርሃ-ግብር ላይ በአጠቃላይ ከ994 በላይ የመካከለኛ ደረጃ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ​በዛሬው እለት በይፋ የተጀመረው ይህ ስልጠና በኮሌጁ ባሉ ልምድ ባላቸው አሰልጣኝ መምህራን አማካኝነት በከፍተኛ ዝግጅት እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን፣ ሰልጣኞች በ15ቱ ቀናት ቆይታቸው በትምህርት አመራር፣ እና በዘመናዊ የመማር-ማስተማር ስልቶች ላይ ጥልቅ እውቀትና ክህሎት ይጨብጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ​#ትምህርት_ለትውልድ #የደቡብ_ጎንደር_ዞን_ትምህርት_መምሪያ ✅ለተጨማሪ አዳዲስ እና ወቅታ መረጃ:- የፌስ ቡክ ገጻችን :- https://www.facebook.com/southgedu/ በቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/southgedu ያገኙናል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 30 июл.1 9601

    без подписи

  • 30 июл.1 9754

    ከትምህርት ገበታ ርቀው የቆዩ ተማሪዎችን በሙሉ ወደትምህርት ቤት መመለስ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ጠየቁ። የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ቀርቧል። በቀረበው ሪፖርት ዙሪያ የምክር ቤቱ አባላት ባነሱት ሀሳብ ክልሉ በነበረበት ችግር ላይም ኾኖ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸው የሚበረታታ ነው ብለዋል። በተጨማሪም የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን አቅርበዋል። ለአብነትም:- 👉 የመንገድ፣ የመብራት፣ የቴሌ ዝርጋታ፣ የውኃ ተደራሽነት እና ጥራት ለማረጋገጥ በትኩረት መሠራት እንዳለበት፣ 👉 የመድኃኒት አቅርቦት እጥረት፣ አዳዲስ ከተሞች በገቢ ራሳቸውን እንዲችሉ እና እንዲለሙ በማድረግ በኩል ትኩረት እንዲደረግ፣ 👉 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በተገቢው መንገድ ወደ ሥራ እንዲገቡ 👉 የቱሪስት መሥህቦችን ለማልማት የግል ባለሃብቶችን ሊስብ የሚችል ጠንካራ የማስተዋወቅ ሥራ እንዲሠራ፣ 👉የተማሪዎች ምገባ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት፣ 👉 የጤና ተቋማትን ከማኅበረሰቡ ፍላጎት አንጻር ተቃኝተው እንዲስፋፉ፣ 👉በጋራ እና በትኩረት በመሥራት አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ማሸጋገር እንደሚገባ፣ 👉 ትምህርት ቤቶች ባላቸው ሰፊ መሬት የግብርና ምርቶችን በማምረት ገቢ እንዲያገኙ እና ራሳቸውን እንዲችሉ የሚያስችል አሠራር እንዲተገበር፣ 👉 የሀገር በቀል ዕውቀትን እና የባሕል ሕክምናን መደገፍ እና አስፋፍቶ መጠቀም እንደሚገባ፣ 👉 ክልሉ ባለው አቅም ልክ በማዕድን ሃብት፣ በኢንዱስትሪ ልማት እና በኢንቨስትመንት ላይ በስፋት ለመሥራት የበለጠ ትኩረት እንዲደረግ፣ 👉 በልዩ ልዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ የተስተጓጎሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ሰፊ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠይቅ፣ 👉 የሚጓተቱ ፕሮጀክቶችን ችግር ለመቅረፍ አሁንም ልዩ ትኩረት ቢደረግ፤ 👉 ለባሕር ዳር አውሮፕላን ማረፊያ የእቃ ጭነት አገልግሎት ቢፈቀድ የሚሉ እና ሌሎችም ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ተነስተዋል። #አሚኮ #AmharaRegionalState #Ethiopia🇪🇹 #ሐምሌ_23_2018_ዓ_ም #ትምህርት_ለትውልድ ✅ለተጨማሪ  አዳዲስ እና ወቅታ መረጃ:- የፌስ ቡክ ገጻችን :- https://www.facebook.com/southgedu/ በቴሌግራም  ቻናል :- https://t.me/southgedu ያገኙናል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 30 июл.1 7301

    በደቡብ ጎንደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሰራተኞች በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል ሃሳብ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን አከናወኑ። """"""""""""""""""""""/////////"""""""""""""""""" የተቋሙ ሰራተኞች በጋራ በመሆን 57 ደርዘን ደብተር ፣ 5 ባኮ እስክብሪቶ ፣ 2 ባኮ ምስማር ፣ 20 ዚንጎ ቆርቆሮ እና ልዩ ልዩ አልባሳቶችን ድጋፍ ለሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች አቅርበዋል። የሊቦ ከምከም ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሰራተኞች ያከናወኑት ተግባር የክረምት በጎ ፈቃድ የሥራ አካል ሲሆን የሊቦ ከምከም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታዘብ አበበን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ለወረዳው ሴቶች ፣ ህፃናት ፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት አስረክበዋል። የሊቦ ከምከም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታዘብ አበበ የተሰራው ስራ ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን ከችግር ለማላቀቅና አንድም ተማሪ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ እንዳይገለል ለማድረግ ታልሞ የተሰራ መሆኑን ገልጸው በስራ የተባበሩ አካላትን አመስግነው ተግባሩ ወደ ሌሎች ተቋማት እንዲሰፋ አሳስበዋል። ሀምሌ 23/2018 ዓ/ም ሊቦ ከምከም ወረዳ ኮሙኒኬሽን #ትምህርት_ለትውልድ ✅ለተጨማሪ  አዳዲስ እና ወቅታ መረጃ:- የፌስ ቡክ ገጻችን :- https://www.facebook.com/southgedu/ በቴሌግራም  ቻናል :- https://t.me/southgedu ያገኙናል።

  • 30 июл.1 7541

    без подписи