tgindex
የመዝሙር ደብተር™

የመዝሙር ደብተር™

Статистика

አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን ከነግጥሞቻቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ በተጨማሪም የቀደመችው እና እውተኛይቱን ተዋሕዶን እንደግፍ ማንኛውንም ሀሳብ፤አስተያየት፤ጥያቄ እና መልዕክት ካላችሁ በዚህ በኩል ያናግሩን 👇👇👇👇 @Doki_mas #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
26 445
+90 за 5 дн.
Сутки
+34
+0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
13,3 тыс
22 постов
Вовлечённость
50,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
163
1/48двое суток
186
1/72трое суток
201

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 14 авг.225из Orthodox Tewahedo

    ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • 13 авг.212из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.227из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 13 авг.52из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ​●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤

  • 13 авг.67из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!

  • 13 авг.41из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

  • 13 авг.65удалён 13 авг.

    ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜

  • 12 авг.93удалён 13 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 12 авг.166удалён 13 авг.

    без подписи

  • 25 июл.7 5532224

    ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው '' ''እንዳልለይ ረዳኝ ክብሬን ከፍ አረገው 👇👇👇4👇👇👇 ገብርኤል አለው ልዩ ስልጣን በአምላክ የተሰጠው '' ''ይመጣል ወደኛ እሳቱን ሊያጠፋው '' ''እኛም እናምናለን ሰምተናል አይተናል '' ''የመላዕክት አለቃ ከአምላክ ያማልዳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 июн.15,4 тыс2446

    አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/ አዝ አሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማ አዝ አሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይ አዝ አሰርገዋ የደብረ ቅዱሱ አሰርገዋ አብሮን ነው መንፈሱ አሰርገዋ አይሻርም ዜማው አሰርገዋ ያሬድ የዘመረው አዝ አሰርገዋ ከኢትዮጲያ ማህፀን አሰርገዋ የተገኘው ካህን አሰርገዋ እናቱን አስጌጣት አሰርገዋ በዜማ በረከት አዝ አሰርገዋ መአሪረ ቃል አሰርገዋ ጥኡመ ልሳን አሰርገዋ መሰረተ ዜማ አሰርገዋ ሚስጥር የሚያሰማ   አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/     መላከ ፀሃይ መኮንን ፍሥሐ               🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.31,3 тыс63229

    ✞ኪዳነምህረት እመቤት✞ ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪) ነይልን ነይልን ካለንበት (፪) ከሰማያት በላይ /ካለው ከማደሪያሽ/(፪) ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት /ማርያም ማርያም ሲሉሽ/(፪) የቃል እናት እመቤቴ /ነይ በሰረገላሽ/(፪) አዝ= = = = = ከጸጥታ ወደብ /ከፍቅር አውድማ/(፪) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰዐሊ ለነ ቅድስት /ውዳሴሽ ሲሰማ/(፪) ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር /ነይልን ከራማ/(፪) አዝ= = = = = ዘርፋፋው ቀሚስሽ /ይውረድ ከሰማያት/(፪) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት የጽዮን ዝማሬ /ተሞላች ነፍሳቸን/(፪) ንዒ ንዒ ንዒ እንበል /እንደ አባቶቻችን/(፪) አዝ= = = = = ፍጥረታት ሊድኑ /በአማላጅነትሽ/(፪) የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ /ብፅይት ይልሻል/(፪) እናቴ መመኪያዬ /ምርኩዜ ሆነሻል/(፪) አዝ= = = = = የልብን ሲያዋዩሽ /ሰምተሽ ዝም አትይም/(፪) ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም ከአይን ጥቅሻ /ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ/(፪) ከሐዘን ከመከራ /ታሳርፊዋለሽ/(፪) መዝሙር ለምለም ከበደ "ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ"                   መዝ፹፱፥፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.24,9 тыс2544

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.23,6 тыс2037

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.17,6 тыс2245

    በንጹሕ ደሙ ያዳነን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.17,9 тыс1847

    ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ውለታሽን አልረሳም። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.19,5 тыс39234

    እናት አለኝ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለው ስወጣ ስገባ ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ እራቆቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ ቀርበሻል ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/ አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ለዘላለም ንጽህይት በመሆኗ ከኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አልፌ አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/ አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ከጥፋቱ ውሀ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በህይወት አለው ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/ አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ በእናትነት ህይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእጄ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.16,7 тыс28251

    #ደጅ_ጠናሁ    ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችንን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ ልቤ ባንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ የታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹኝ በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ እርሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ሰጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ በአውደ ምሕረቱ ሆኜ ስጠራት ዘንበል ብላ አየችን ኪዳነ ምህረት ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • 24 февр. 2024 г.12,3 тыс25106

    🌺💠❤️ኪዳነ ምሕረት እመቤት🌺❤️💠 ኪዳነ ምሕረት እመቤት እመቤት/×፪/ ነይልን ነይልን ካለንበት/×፪/ ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ/፪/ ዝማሬ ከሞላው ከዘለዓለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ/፪/ የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሠረገላሽ/፪/ #አዝማች...................................... ከጸጥታው ወደብ ከፍቅር አውድማ/፪/ ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰአሊለነ ቅድስት ውዳሴሽ ሲሰማ/፪/ ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ/፪/ #አዝማች....................................... ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት/፪/ እንባችን ይታበስ በአንቺ አማላጅነት የጽዮን ዝማሬ ተሞላች ነፍሳችን/፪/ ንዒ ንዒ ንዒ እንበል እንደ አባቶቻችን/፪/ #አዝማች....................................... ፍጥረታት ሊድኑ በአማላጅነትሽ/፪/ የዘለዓለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ ብጽእት ይልሻል/፪/ እናቴ መመኪያዬ ምርኩዜ ሆነሻል/፪/ #አዝማች........................................ የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም/፪/ ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም ከዓይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሺለታለሽ/፪/ ከሃዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ/፪/ #አዝማች..................................... ዘማሪት ለምለም ከበደ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter