tgindex
Yenesport

The Right place for sport news

Последний пост
18:38
Последнее чтение
13:17
Постов за неделю
4
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 001
−13 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 132
25 постов
Вовлечённость
11,3%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
587
1/48двое суток
672
1/72трое суток
725

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማካሄድ የሚያስችል ጊዜያዊ ፈቃድ አገኘ! @yenesport

  • Yenesport pinned «ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ! 🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም 🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች ✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት) በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን ሲካሄድ የነበረው…»

  • ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ! 🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም 🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች ✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት) በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን ሲካሄድ የነበረው ከ20 ዓመት በታች 21ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቁ ይታወሳል። ወደ ውድድሩ ስፍራ የተጓዘችው ሀገራችን ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣3 ብር እና 1 ነሃስ በድምሩ 6 ሜዳሊያ ማግኘቷም ይታወቃል። ከወደ ኦሪገን ከደቂቃዎች በፊት የደረሠን አስደንጓጭ ዜና ለሻምፒዮናው ከተጓዙት የልዑኳን ቡድን አባላት መካከል ሰባቱ ፖሬትላንድ ላይ መኮብለላቸው ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን በአሁን ሠዓት ከፖርትላንድ ተነስቶ ወደ ቺካጎ አየር ማረፊያ እየተጓዘ ሲሆን እነዚሁ ሰባቱ የቡድኑ አባላት ከልዑኳን ቡድኑ ተለይተው መቅረታቸውን ነው ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ያረጋገጠችው። እንደ ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ከሆነ ከሄዱት አራት አሠልጣኞች ሶስቱ ከቡድኑ ጋር ባለመመለሳቸው በአሁን ሠዓት ወደ ኢትዮጵያ በመገስገስ ላይ በሚገኘው አውሮፕላን ውስጥ አንድ አሠልጣኝ ማለትም አሠልጣኝ መሠረት ብቻ እንደሚገኝ ነው ምንጮቻችን የገለፁልን። አትሌቶቻችን በተመለከተ አራት አትሌቶች እንደኮበለሉ የገለፁልን የመረጃ ምንጮቻችን በወኪንግ፣በ800፣በ5ሺ እና በ3ሺ መሠናክል ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ከቡድኑ ጋር አብረው እንዳልተመለሱና እንደኮበለሉ ነው የመረጃ ምንጮቻችን ጨምረው የገለፁልን። የአትሌቶቹና የአሠልጣኞቹ ሙሉ ስም የደረሳት ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ለቤተሠቦቻቸውና ለደህንነታቸው ስትል የሁሉንም ስም ይፋ ከማድረግ ተቆጥባለች። የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ቤቻ ሳትሆን በርካታ አትሌቶች፣አሠልጣኞችና አመራሮች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማ ሆና ተመዝግባለች። @YeneTube @FikerAssefa

  • 20 июл.1 16221

    ስፔን የ 2026 የአለም ዋንጫ ሻምፒዮን

  • 🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ውጤት 🇪🇸 ስፔን 1 - 0 አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @yenesport

  • 🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @yenesport

  • 12 июл.1 54241
  • 12 июл.1 2422

    በትላንትናው ዕለት የተደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ውጤት እንግሊዝ 2 - 1 ኖርዌይ አርጀንቲና 3 - 1 ስዊዘርላንድ @yenesport

  • 11 июл.1 22641

    ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች  ! ለሊት 06:00|| እንግሊዝ ከኖርዌይ ንጋት 10:00|| አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ @yenesport

  • 11 июл.1 10821

    ትላንት በአለም ዋንጫ  የተደረገ  ጨዋታ ውጤት ስፔን 2-1 ቤልጂየም @yenesport

  • Yenesport pinned «ዛሬ የሚደረግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | ቤልጂየም ከ ስፔን @yenesport»

  • 10 июл.1 1563

    ዛሬ የሚደረግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | ቤልጂየም ከ ስፔን @yenesport

  • 10 июл.1 1622

    የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ @yenesport

  • Yenesport pinned «በአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማታ 05:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ @yenesport»

  • 9 июл.1 0762

    በአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማታ 05:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ @yenesport

  • 7 июл.1 1792

    ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 01:00 |  አርጀንቲና ከ ግብፅ 05:00 | ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ @yenesport

  • 6 июл.1 2593

    ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 04:00 |  ፖርቹጋል ከ ስፔን 09:00 | USA ከ ቤልጅየም @yenesport

  • 5 июл.1 3202

    ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 05:00 |  ኖርዌይ ከ ብራዚል 09:00 | ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ @yenesport

Yenesport — tgindex