tgindex
የተስፋ ቃል - Ye Tesfa Qal

የተስፋ ቃል - Ye Tesfa Qal

Статистика

© ሚያዚያ1/2011

Последний пост
4 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
739
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
352
20 постов
Вовлечённость
47,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
71
1/48двое суток
81
1/72трое суток
87

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 4 авг.54из CHRYSOSTOM23

    ገንዘባችን ለምን አይባረክም https://youtu.be/BI7Cx7pw8kA?si=yz_59m1CZiy7YZO1

  • ከየትኛውም ሱስ መላቀቅ የሚፈልግ ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇 https://youtu.be/qLC3dcyt5vo?si=Et72VYKcOcrfJsZY

  • 8 апр.26616из ETHIO_PDF_BOOKS

    📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 ጌታችን አጎንብሶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ሲያጥብ ይሁዳም ሊታጠብ ተራውን ይጠብቅ ነበር፡፡ ጌታውን ሊሸጥ በተስማማበት ማግሥት ጌታችን አጎንብሶ እግሩን አጠበው፡፡ 'ወኀፀበ እግረ ይሁዳ አስቆሮታዊ ዘያገብኦ' ‹የሚያስይዘውን የአስቆሮቱ የይሁዳንም እግር አጠበ› እንዲል (ግብረ ሕማማት ዘሐሙስ) ከአንድ ቀን በፊት ክፋትን ለማሴር ወደ አይሁድ ካህናት ግቢ የሮጡትን የይሁዳን እግሮች ጌታችን አጎንብሶ አጠባቸው፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሊያስይዘው ወደ አይሁድ የሚሮጥባቸውን እግሮች ፣ የሚይዙትን ወታደሮች እየመራ ወደ እርሱ የሚመለስባቸውን እግሮች አጠበለት፡፡ ምንም እንኳን በነገው ዕለት እግሮቹን እንዲቸነከር አሳልፎ የሰጠው መሆኑን ቢያውቅም ሰውን ወዳጁ ክርስቶስ ግን የአስቆሮቱ ይሁዳን ለመጨረሻ ጊዜ እግሩን አጥቦ ተሰናበተው፡፡ እንደ ነቢዩ ዳዊት ‹አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ!› ከማለት በቀር በምን አንደበት ልንናገር እንችላለን? (መዝ. ፴፮፥፯) ‹ጠላቶቻችሁን ውደዱ› ያለን ጌታ አሳልፎ የሚሰጠውን የይሁዳን እግር ሲያጥብ ከማየትስ በላይ በቂም በቀል ለሚቆስለው ልባችን ምን መድኃኒት ይኖር ይሆን?... 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF

  • በሰሙነ ህማማት ወቅት የምንሰማቸው እንግዳ ቃላትና ትርጉማቸው በግብረ ሕማማት ውስጥ በግዕዝም ሆነ በኋላ በአማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የእብራይስጥ፣ የቅብጥና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ። የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፦ #ኪራላይሶን፦ ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ < ኪርዬ ኤሌይሶን> ነው። #ኪሪያ ማለት እግዝእትነ / እመቤታችን" ማለት ሲሆን "ኪርዬ" ማለት ደግሞ "እግዚኦ / ጌታ ሆይ / አቤቱ" ማለት ነዉ፡፡ "ኤሌይሶን" ማለት ደግሞ "ማረን / ይቅር በለን" ማለት ነዉ ፡፡ ትርጉሙም "አቤቱ ማረን" ማለት ነዉ፡፡ "ኪራላይሶን" የምንለዉ በተለምዶ ነዉ፡፡ ይኸዉም "ኪርዬ" ከሚለዉ "ዬ" ኤሌይሶን" ከሚለዉ ደግሞ "ኤ" በመሳሳባቸዉ በአማርኛ "ያ"ን ፈጥረዉ ነዉ፡፡ #ናይናን፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "መሐረነ፤ማረን" ማለት ነው። #እብኖዲ ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "አምላክ" ማለት ነው። "እብኖዲ ናይናን" ሲልም " አምላክ ሆይ ማረን" ማለቱ ነው። #ታኦስ ፦ የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "ጌታ፣አምላክ" ማለት ነው። #ማስያስ ፦ የእብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "መሲህ" ማለት ነው። #ትስቡጣ ፦ "ዴስፓታ" ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ደግ ገዥ" ማለት ነው። #አምነስቲቲ_ሙኪርያቱ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ- አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ" ማለት ነው። #አምነስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ " ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግስትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግስትህ አስበን" ማለት ነው። #አምነስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ " ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግስትከ -የሁሉ በላይ የሆንክ ሆይ በመንግስትህ አስበን " ማለት ነው።

  • የዓለም ትክክለኛ መልክዋ ይኼ ነው። <ሆሳዕና> ተብሎ ሲዘመር ሁሉም መዝሙሩን ተቀብሎ ይዘምራል፤ አላፊ አግዳሚው ይጋፍል፣ መሬት መርገጥ አይገባህም ብሎ ልብሱን እስከ ማንጠፍ ይደርሳል። በተሰደብክበትና በተዋረድክበት ጊዜ ደግሞ ሁሉም ሊሰድብህ ይሻማል ፤ልትረግጠው አይገባህም ብሎ ባነጠፈልህ መሬት ላይ አንተን አንጥፎ ይረግጥሃል፣ ክሱን እንኳን ሳያጣራ <ይሰቀል ይሰቀል> ብሎ ይጮኸል፤ መንገድ አላፊው ሳይቀር በመሳደብ ይተባበራል ዓለም ንፅህናንና እውነተኝነትን ብትወድ ኖሮ? ከመድኀኒ ዓለም በላይ ንፅሕና እውነተኛ የለም። 📕ህመማት

  • ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል። ምሳሌ 21:21 Share♻️ @yetesfa_qal

  • እኔ ክርስቲያን ነኝ!! Share ♻️ @yetesfa_qal

  • ንጉሡ ዳዊትም ገባ በእግዚአብሔርም ፊት ተቀምጦ እንዲህ አለ፦ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ 2 ሳሙኤል 7:18 Share♻️ @yetesfa_qal

  • ብፁዓንስ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው። ሉቃስ 11:28 Share♻️ @yetesfa_qal

  • እግዚአብሔር ፀሎታችንን መቼ ይመልሳል? /መምህር እዮብ ይመኑ👇👇👇👇 https://youtu.be/mqUIlIRGcM0?si=pFEFVoBJEyadKwwg

  • እግዚአብሔር የኃይል እና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:7 Share♻️ @yetesfa_qal

  • ከእናንተ ኀጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው። ዮሐንስ 8:7 የራስን ድካማ ማወቅ መላዕክትን ከማየት የበለጠ ጸጋ አለው። ሶርያዊው ቅዱስ ይስሐቅ Share♻️ @Yetesfa_qal

  • ጸሎታችን ያልተመለሰበት ምክንያት ይህ ነው! ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ #ጸሎት👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/qDXBj93RUjo?si=hqV84RSHWe-V2Ngb

  • ጌታ ቅርብ ነው።በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ፊልጵስዩስ 4:6 Share♻️ @yetesfa_qal

  • እናንተ ደካማዎች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ማቴዎስ 11:28 Share♻️ @yetesfa_qal

  • እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝ 23 sahre♻️ @Yetesafa_Qal

  • አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ መዝሙር 50፥10 Share♻️ @Yetsidq_Qal

  • በተስፋ ደስ ይበላችሁ በመከራ ታገሱ በጸሎት ጽኑ ሮሜ 12:12 Share♻️ @yetesfa_qal

  • ➲ ➳ አንድ ምድራዊ ንጉሥ "ጠላቱን ያልወደደ ሰው በሞት ይቀጣል" ብሎ አዋጅ ቢያውጅ ሁሉም ሰው በአካለ ሥጋ ላለመሞት ሲል ሕጉን ለመጠበቅ የሚፋጠን አይደለምን? ወዮ! ምድራውያን ነገሥታት በሥጋዊ ሞት እንዳይቀጡን ብለን ፈርተን የሚያወጡትን ሕግ ለመፈፀም የምንፋጠን ሆነን ሳለ፥ ለነገሥታት ንጉሥ ለእግዚአብሔር ሕግ አለመታዘዛችን እንደ ምን ያለ ወቀሳ ያመጣብን ይሆን? ( #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ) @yetesfaqal

  • ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፣ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፣ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፣ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ (ማኅሌተ ጽጌ)