tgindex
Amhara forensic media

Amhara forensic media

Статистика

ሰብስክራይብ subscribe አማራ ፎረንሲክ ሚዲያ ለእውነታዎች፣ ለእውነት እና ለፍትህ የቆመ https://www.youtube.com/@Amharaforensicmedia

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 319
−6 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
320
23 постов
Вовлечённость
24,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 23
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
95
1/48двое суток
108
1/72трое суток
117

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/_s9gnKcWfas?si=SQpg7JYsBKeZaSC6

  • #የአማራ ሕዝብ ዝምታውን ሰበረ ሰለ ፅምዶ !#"ጥላታችን ማን ነው"# ቀጥታ በቪዲዮ! https://youtu.be/5UdnIXmJdT4?si=QAtUdDROIkf0cGgK 🚨 ወቅታዊ እና አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ ህዝብና የፋኖ ደጋፊዎች በሙሉ! 🚨 ​የቀድሞው ቻናላችን ቢዘጋም፣ እውነትን ከመናገር ወደኋላ አንልም! አዲሱን የዩቲዩብ ቻናላችንን በይፋ ከፍተናል። ​ዓላማችን፡ በተባበረ ክንዳችን የአማራ ፋኖን ትግል ዳር ማድረስ! ​ስራችን፡ ቀጥታ ከቦታው (ከግንባር) ተገኝቶ እውነተኛ መረጃን ለናንተ ማድረስ! ​ይህ የእናንተው "የአማራ ድምፅ" ቻናል ነው! ይህንን አዲስ ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe)፣ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ፤ ! 💪ለሁሉም ያድርሱት። በትብብራችን ትግላችን ያሸንፋል!አብረን እንቁም ​🔗 ሊንኩን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ፡ https://youtu.be/5UdnIXmJdT4?si=QAtUdDROIkf0cGgK

  • ሚዲያችን በተደጋጋሚ በአገዛዙ እየተዛጋ ነው።ውድ አማራውያን ትብብራችሁን እንፈልጋለን ነፃ ሚዲያ (Netsa Media) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና መረጃ ነክ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ የዲጂታል ሚዲያ መድረክ (በዋነኛነት የዩቲዩብ ቻናል) ነው። ​ይህ ሚዲያ፡- ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን፣  ​ሰበር ዜናዎችን እና መረጃዎችን፣ ​እንዲሁም የተለያዩ ወቅታዊ አበይት ጉዳዮችን ይዘው የሚወጡ ቪዲዮዎችን ለተከታዮቹ ያቀርባል። https://www.youtube.com/@NetsaMedia-n8y https://www.youtube.com/channel/UCcaqR-REyGhn_gypFutquHg

  • አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነዉ ኮር  በአገዛዙ ወታደር ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድልን ተቀዳጁ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን ወሎ ቤተ -አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል የሆነው 14ኛ (ጀኔራል ሃይሉ ከበደ) ክፍለ ጦር በዋግህምራ ዞን ጋዝጊብላ ወረዳ  09 ቀበሌ ላልኪው የ አፓርታይዱ አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ  ወታደር ላይ በተሰላና በታቀደ የተጠናከረ ሽምቅ ውጊያ እና ተስቦ በመግባት ከተኛበት ምሽግ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። የሽምቅ ውጊው ሐምሌ 23ለ24  ሃሙስ ለአርብ  ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት እስከ ንጋት 11:00 ሰዓት የተጠናከረ ሲሆን ልዩ ቦታው ገበያው ሰፈር ወይም በተለምዶ ጊወርጊስ ትኩ ተብሎ ከሚጠራው ተራራ ላይ መሽጎ የነበረውን የጥላት ሃይል በሽምቅ ከማጥቃት ሙሉ በሙሉ ምሽጉን በማስለቀቅ በአገዛዙ ላይ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰውበታል ። በተጠናከረው የሽምቅ ውጊያ ከ17በላይ የጥላት ሃይል ሲደመሰስ 4 ምርኮኛ፣9ጥቁር ክላሽ ፣1500 የብሬን ተተኳሽ፣725 የክላሽ ተተኴሽ ፣2 ኤፍዋን የእጅ ቦንብ ፣አንድ የወገብና አንድ የደረት ትጥቅ ተማርኳል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መረጃውን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! ሐምሌ 24/11/2018 ዓ'ም

  • https://youtu.be/huogz0etGFQ?si=1v5J3SuDITkwLe7H

  • በጦር ጠበብት የሚመራው የጽናት ተምሳሌት ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ የድል ጉዞ! የማይነቀነቀው የሠራዊታችን ቆራጥነትና ድንቅ ገድል በዚህ ልዩ ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xkAowqB_RWw?si=5pv8Iaw-4uKVT5j7

  • ከላሊበላ ከተማና ሹምሽሃ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) በሁለት አቅጣጫ የተንቀሳቀሰው የብልፅግና ጦር በደፈጣ ተመታ! ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ/ም መነሻውን ከላሊበላ ከተማና ሹምሽሃ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ አድርጎ ወደ ብልባላ ከተማና ቡግና ወረዳ አይና ከተማ ሲንቀሳቀስ የነበረው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦር በተለምዶ 06 ቀበሌ ሶርባ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ላይ በአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል በሆነው 30ኛ (ማረጉ ተማረ) ክፍለ ጦር በተውጣጡ ፋኖዎች በደፈጣ ጥቃት ተመታ። በዚህ የታቀደና የተናበበ የደፈጣ ጥቃት 17ቱ እስከ ወዲያኛው ሲሸኙ ከ20 በላይ ቁስለኛውን በማንጠባጠብ በሞርታርና አየር መቃወሚያ (ዙ-23) ሽፋን ተሰጥቶት ተራፊው እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ፈርጥጧል ሲል የ303ኛ  አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ!          ሐምሌ:- 21/ 2018 ዓ/ም

  • https://youtu.be/Wjob6xDzwgo?si=kBp8H4TUEjwU_C4S

  • https://youtu.be/OKOu9jyBZuE?si=1LUkGBv3tPG7sirT

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አማራ የህልውና አደጋ የተጋረጠበት ህዝብ ብቻ ሳይሆን እየጠፋ ያለ ህዝብ ነው። እኛ ደግሞ የዚህ እየጠፋ ያለ ህዝብ ልጆች ነን ስለዚህ ይህን ህዝብ ማሰልጠን፣ማደራጀት፣ማስታጠቅ እና ማንቃት መብት ሳይሆን አማራዊ ግዴታችን ስለሆነ ይህንን የማይፈልግ /በራሱ መንገድ ባርነትን እና ውርደትን የመረጠን ህዝብ ደግሞ የመጨረሻ እጣፈንታው ምን ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይከብድም። በየቦታው የሚደርሱበትን ጥቃት ቋቋም የተሳነው የኦህደድ ብልፅግና አገዛዝ በደቡብ ወሎ ዞን መካነሰላም ከተማ አባይ በርሃ ላይ የሚገኘውን የአርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ 15/11/2018 ዓ.ም ባደረሰው የድሮን ድብደባ በገዳሟ እና በመነኮሳቶቹ ላይ ከባድ ጉዳትን አድርሷል:: ቅርስን ማውድም እና የአማራን ስነ-ልቦና ይሰብራሉ ያላቸውን ሁሉ የሚያደርገው አገዛዝ በርካታ ገዳማትን ማውደም እና የንፁኃን መነኮሳትን ደም ማፍሰስ ስራው አድርጎታል:: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የদক্ষ ወሎ ሀገ ስብከት የգረደ ቀድስት አርሴማ ገዳም 7(ሰባት) መነኮሳት በድሮን ሕይወታቸውን አጡ:: ​በገዳሙ በላዩ ያሉት ቅድስት አርሴማ ገዳም መነኮሳት በጸሎት ቅዱስ ላይ እያሉ በደረሰባቸው የአካንች ድሮን ድብደባ ሰባት መነኮሳት ወዲያውኑ ሕይወታቸው ሲያልፍ 10 መነኮሳት ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስለዋል:: ​ዓለም በቃኝ ብለው የመነኩ ገዳማውያን ጭምር ለማጨራጨር ርህራሄ የሌለው አረመኔው የብልጽግና አገዛዝ ተመሳሳ የህርጥ ማጥፋት ወንጀሎችን ቤተ ክህነት አባቶች፣ መነኮሳትን እና ምዕመናን ላይ እንዲሁም በአማራ ሕዝብ ላይ በጅማ መፈጸም ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል:: 15/11/2018 ዓ.ም ይህን ንርዓት መታገል ሀገርን እና ህዝብን ማዳን ነው::

  • https://youtu.be/fm8GJre-vK0

  • 🚨 ወቅታዊ እና አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ ህዝብና የፋኖ ደጋፊዎች በሙሉ! 🚨 ​የቀድሞው ቻናላችን ቢዘጋም፣ እውነትን ከመናገር ወደኋላ አንልም! አዲሱን የዩቲዩብ ቻናላችንን በይፋ ከፍተናል። ​ዓላማችን፡ በተባበረ ክንዳችን የአማራ ፋኖን ትግል ዳር ማድረስ! ​ስራችን፡ ቀጥታ ከቦታው (ከግንባር) ተገኝቶ እውነተኛ መረጃን ለናንተ ማድረስ! ​ይህ የእናንተው "የአማራ ድምፅ" ቻናል ነው! ይህንን አዲስ ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe)፣ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ፤ ! 💪ለሁሉም ያድርሱት። በትብብራችን ትግላችን ያሸንፋል!አብረን እንቁም ​🔗 ሊንኩን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ፡ https://youtu.be/sMXjhOEakvQ?si=O1hoUdk5M7bv_wlI https://www.youtube.com/channel/UCw5SYmQi0H5XSA4oOVAD1nA