tgindex
Neba አማራ💪

Neba አማራ💪

Статистика

ነባ አማራ💪

Последний пост
12 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 265
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 325
20 постов
Вовлечённость
104,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የአስከሬን ክምር አየሁ። የመከላከያ ሰራዊት ናቸው። ከዚህ ቀደም ይህንን አይነት ቪዲዮ ያየሁት በሁለተኛ የአለም ጦርነት ወቅት የተሰሩ ፊልሞች ላይ ነው። በተግባር ይኖራል ብዬ አስቤ አላውቅም። ግን ሀገራችን ላይ ተፈፅሞ አየሁት 😢 እጅግ ያሳዝናል። ሮጠው ያልጠገቡ ህፃናት እርስ በርስ ተደራርበው ከተራራው አናት ላይ ወድቀዋል። ምንአልባት ላይቀበሩ ይችላሉ። አስከሬናቸው የጅብ ወይም የአሞራ ሲሳይ ይሆናል 😢 በእርስ በርስ ጦርነት ስንቱ ወጣት አለቀ ?? የስንቱ ህይወት ጨለመ ?? በግዴታ ታፍሶ ስንቱ መስዕዋትነት ከፈለ ?? እጅግ ያሳዝናል #በአብይ ዘመን የአስከሬን ክምር አየን .. በፊልም የምናውቀው ዘግናኝ እልቂትን በተግባር አየን ... የወጣቱን የመስዕዋትነት እጣፋንታን ተመለከትን ... እጅግ ያሳዝናል ... ቃላትም የለኝ .. ቪዲዮውን እንዳታዩት 🙏 !!

  • የጡት ማስያዣ በጣት አሻራ። ''በባሎች የጣት አሻራ ብቻ የሚፈታ የጡት ማስያዣ ሰርተናል ''የአለማችን ቁጥር 1ዱ ቢሊየነር ኤለን መስክ። "መወስለት ሊቀር ነዉ" ይለናል የአለማችን ቁጥር 1 ቢሊየነሩ ኤለን መስከ ለዚህም የሚረዳ "ስማርት ባዮሜትሪክ ባር" የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ጡት ማስያዣዉ የሚፈታዉ ልጅቷ ለፈቀደችለት በተለይ ለባሏና ፍቅረኛዋ ብቻ ነዉ ተብሏል። እሱም በጣት አሻራ /finger print /ነዉ ሚሰራዉ ከባሏ ዉጪ ዉሽማዎች (ሀከሮች ) አይከፍቱትም ሲል ኤለን መስክ ገልፁዋል።

  • 15 июн. 2025 г.1 8905из Amharaforensicmedia

    без подписи

  • 15 июн. 2025 г.1 775102из Amharaforensicmedia

    ሌቦች በቁጥጥር ስርዋሉ

  • 15 июн. 2025 г.1 607из Amharaforensicmedia

    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየፈረሰ አፋብኃ ወሎ ቀጠናን እየተቀላቀለ ይገኛል:: የፋሽስቱ ብልፅግና አገር አፍራሽ ቡድን ጥምር ሰራዊት ያለ ውጊያ አፋብኃ ወሎ ቀጠናን እየተቀላቀለ ይገኛል:: በበርካታ የወሎ ቤተ-አማራ ቀጠና የፋሽስቱ አገዛዝ ጥምር ሰራዊት በተለይ መከላከያ አድማ ብተናና ሚሊሻ አላማ ከሌለው ቡድን እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል:: የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ፋሽስቱ አገዛዝ ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እንዲሁም በግዳጅ እየታፈኑ የአገዛዙ የጥፋት እጅ የሆኑ ሃይሎች ሁሉ ባገኙት አጋጣሚ በየቀኑ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ:: ስለሆነም የፋሽስቱ ብልፅግና ቡድን ተንኮታኩቶ ግብዓተ መሬቱ ሊፈፀም ጣእረ ሞት ላይ ስለሚገኝ የጥፋትና አገር የማፍረስ አላማው እጅ የሆናችሁ ሃይሎች ሁሉ ባገኛችሁት አጋጣሚ ፋኖን በመቀላቀል ከህዝባችሁና አገራችሁ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰኔ 7/2017 ዓ.ም

  • 9 июн. 2025 г.1 38231из Amharaforensicmedia

    የአፋብኃ በጎጃም ቀጠና ቀ/ጌ/ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ለ6 ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰልጣኞችን ትርዒት በከፊሉ እንዋጋለን እናዋጋለን እናሰለጥናለን እናደራጃለን ሰኔ 02/2017ዓም https://t.me/Amharanationalforce

  • 28 мая 2025 г.1 46742из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/ksrWanaG4jc

  • የአማራ ሚዲያ ነው https://t.me/wollosemay

  • https://t.me/wollosemay

  • 13 мая 2025 г.1 5656из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/YeOVEr-4boU?si=4u-puQVP4Lx_3psl

  • https://youtu.be/sIJlmLC7yzc

  • 11 мая 2025 г.1 2335из Amharaforensicmedia

    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ኮር አንድ አሳምነው ክፍለጦር ቃሊም ላይ ጠላት በመቶዎች ሙትና ቁስለኛ የሆነበት ድጋሜ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: ምስራቅ አማራ ኮር አንድ አሳምነው ክፍለጦር ቃሊም በሶስት ግንባር አባይ ተራራ ደብር ተራራ እና ቃሊም ሚካኤል ላይ ከምሽት 4:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 8:30 ድረስ በዘለቀ ከባድ ዉጊያ ጠላት በርካታ ሰራዊቱ በከበባ ተመትቶበታል:: ጠላት ከወልድያ ወደ ቃሊም ሃይል እንዳይጨምር ጃርሳ ላይ በመዝጋትና በጨለማ ግራ እንዲጋባ አድርጎ በመምታት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ወደ ወልዲያ እንዲሸሽ አድርገውታል:: በርካታ ሃይሉ ጃርሳ ጥቁር አስፓልት ላይ በደፈጣ እና ቃሊም በሶስት ግንባር በከበባ የተመታበት ሲሆን ሌሊት 6:30 ወልድያ ከተማ ከፍተኛ ትርምስ ዉስጥ ገብቶ በኋላም ብረት ለበስና ዙ23 ከበርካታ ሃይል ጋር ወደ ጃርሳ ማጥቃት ቢያደርግም ሊሳካለት ባለመቻሉ ድሮን ጭምር በማምጣት ዉጊያውን ሊቆጣጠር ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀርቶ በመቶዎች የሚቆጠር አብዘሃኛው ምልምል ሰራዊቱ አልቆበት አድሯል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም በበርካታ የወሎ ቤተ-አማራ አካባቢዎች የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በተለይ ከተለያየ አካባቢ በግዳጅና በአፈሳ ለብ ለብ ሰልጥኖ የመጣው ሃይል እየተበተነ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል:: በዚህ የተበሳጨው ፋሽስቱ የብልፅግና የአንድ ቡድን አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በ አውደ ዉጊያ የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል እንደተለመደው ንፁሃን ህዝብን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ጭፍጨፋ እየፈፀመ ሲሆን ቤትና ንብረት እየወደመ ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ግንቦት 3/2017 ዓ.ም

  • 8 мая 2025 г.1 087из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/ZeWzsx0bDsg

  • 5 мая 2025 г.1 204из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/Fz_RXqlfc4I

  • 4 мая 2025 г.1 072из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/lsVPkR6h4fE

  • https://youtu.be/QlMKUwVpEEo?si=HZbQpa6ZKmz8HoOS የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ከፍተኛ አማራሮች ከወሎ ሕዝብ ጋር ያደርጉት ውይይት ለምን ወደ ትግል ወጣን? የትግሉ ባለቤት ማን ነው? ትግሉ እንደት ተጀመረ? ትግሉን ለመጥለፍ የሞከሩት እነማን ናቸው? የአማራ ትግል ይጠልፋል ወይ? ወሎን ክልል ለማድረግ የፈልጉት እነማን ናቸው? ለምን ደሴና ኮምቦልቻ ተመርጠች በለጠ ሞላና የፉፍ ኢብራሄም ምን እየሰሩ ነው የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ከፍተኛ አመራሮች ከአካባቢው ሕዝብ ጋር ስላደረጉት ውይይት እና ውይይቱ ላይ ስለተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው።  ውይይቱ በዋናነት ስለ ትግሉ መንስኤዎች፣ ባለቤትነት፣ ጅምር፣ እንቅፋቶች እና ወደፊት ስላለው አቅጣጫ ያተኮረ ነው።  እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር እንመልከት፡- ለምን ወደ ትግል ወጣን?  የትግሉን መንስኤዎች እና ምክንያቶች ለመለየት ያለመ ነው።  ውይይቱ  በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና፣ ኢፍትሃዊነት፣ እና ሌሎች ችግሮች ለመለየት ያተኮረ መሆኑን። የትግሉ ባለቤት ማን ነው? የትግሉን መሪነት እና ተጠሪነት ለመወሰን ያለመ ነው።  ውይይቱ ትግሉ የአማራ ሕዝብ ትግል መሆኑን እና በሕዝቡ እንደሚመራ ለማብራራት ያለመ መሆኑን። ትግሉ እንደት ተጀመረ? የትግሉን ታሪክ እና እድገት ለመግለጽ ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉ እንዴት እና ለምን እንደተጀመረ እና እንዴት እንደተስፋፋ ያብራራል። ትግሉን ለመጥለፍ የሞከሩት እነማን ናቸው? የትግሉን ተቃዋሚዎች እና እንቅፋቶችን ለመለየት ያለመ ነው።ውይይቱ ትግሉን ለማዳከም ወይም ለመጥለፍ የሞከሩ አካላትን እና ስልቶቻቸውን ይጠቅሳል። የአማራ ትግል ይጠልፋል ወይ? የትግሉን ወደፊት አቅጣጫ እና ስኬት ለመተንበይ ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉ እንደሚሳካ እና ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና ፍትህ እንደሚያመጣ ያረጋግጣል። በአጠቃላይ፣ ይህ ውይይት የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ያለውን ትግል ለመረዳት እና ለማብራራት ያለመ ነው።  ውይይቱ ትግሉን ለማጠናከር፣ ድጋፍ ለማሰባሰብ እና ወደፊት ስትራቴጂ ለመቅረጽ ያለመ ሲሆን  ስለ ውይይቱ ዝርዝር መረጃ እና ውጤት  እንድሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አራት ማዕዘን ሚዲያይ ይከታተሉ።

  • https://youtu.be/IWZnsS89Y5A?si=cIFUn5d-7lUxbenN

  • 24 апр. 2025 г.1 3583из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/KU1rjM8bdjU?si=_dFQtcPx0BzBSLQ5

  • 24 апр. 2025 г.1 0862из Amharaforensicmedia

    https://youtu.be/aLECVaUHSuw?si=8EupNWg212ZOLlSg

  • https://youtu.be/jRrMH6CP2ZM?si=4ggJrdGqPdmIxgPv