Bᴏʟᴇ Mᴇʀᴇᴊᴀ
Статистикаየ YouTube አድራሻ : https://youtube.com/channel/UCXcMdhLzUAPeRAxW48JFClQ የ Twitter አድራሻ : http://twitter.com/BoleMereja?t=watBbei5PnmgrUd80qQrnw&s=09 የ Facebook አድራሻ :- https://www.facebook.com/share/1KvpRgLU9x/
- Последний пост
- 1 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- итальянский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ ከአሜሪካ እና እስራኤል በተሰነዘረ ጥቃት ከቤተሰቦቻቸው እና ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መገደላቸውን ባለሥልጣናት ማረጋገጣቸዉ ይታወቃል የኢራን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ ከበላይ መሪዉ በተጨማሪ፣ በዚሁ ጥቃት የአያቶላ አሊኻሜኒ ልጅ፣ አማች፣ የልጅ ልጅ እና ምራታቸውም ተገድለዋል። በእስራኤል እና አሜሪካ ጥቃት የሞቱት የኢራን ባለስልጣናት ቁጥር ቢያንስ 40 እንደሚደርስም ተገልጿል። ከተገደሉት ከፍተኛ አመራሮች መካከል ከፍተኛ አማካሪ እና የኒውክሌር ተደራዳሪ የሆኑት አሊ ሻምካኒ እንዲሁም የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃይል ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል መሀመድ ፓክፑር እንደሚገኙበት ተዘግቧል። ከአያቶላህ አሊ ጋር ስብሰባ ላይ የነበሩ 10 ከፍተኛ ባለልጣናት ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል ተብሏል። በጥቃቱ ህይወታቸው ማለፉ የተረጋገጠው አመራሮች የሚከተሉት ናቸው፦ አዚዝ ናሲርዛዴህ፦ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር። ሌተናል ጄኔራል አብዱልራሂም ሞሳቪ፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ። ሜጀር ጄኔራል መሀመድ ፓክፑር፦ የኢሊት እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) መሪ። አሊ ሻምካኒ፦ የመከላከያ ም/ቤት ፀሐፊ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ምሽት በሰጡት መግለጫ "አብዛኛው የኢራን ከፍተኛ አመራር አልቋል" ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ የኢራኑ ታስኒም የዜና ወኪል ዛሬ ያወጣው መረጃ የትራምፕን ንግግር የሚያጠናክር ሆኗል።
без подписи
без подписи
без подписи
በኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመሪያቸው በካሜኒ_ግድያ_አዝነዋል! @BoleMereja
без подписи
መረጃ ! የፋኖ፣ ሕወሓት፣ ኦነግ ሸኔ እና የጀነራል አልቡርሃን ኃይል በጋራ መምከራቸው ተሰማ። የቀድሞው የቢቢሲ አፍሪካ ዋና ኤዲተር እና የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮችን በንቃት የሚከታተለው ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት አራቱ ኃይሎች በቅርቡ በሱዳን ተገናኝተው መምከራቸውን ዘግቧል። ጋዜጠኛው አራቱ ኃይሎች የኢትዮጵያ መንግስት ላይ የጋራ ጥቃት ለመክፈት መምከራቸውን ጽፏል። ከዚህ ቀደም ዘ ኢኮኖሚስት እነዚህ ኃይሎች በሱዳን ተገናኝተው መወያየታቸውን መዘገቡ ይታወሳል። የሱዳን ብሔራዊ ጦርን የሚመሩት ጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የኢትዮጵያ አማጺዎችን እንደሚደግፉ መረጃዎች ያሳያሉ። ለአብነትም ከቀናት በፊት ተቀናቃኛቸው መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ የትግራይ ታጣቂዎች ከአልቡርሀን ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ መሆኑን ከሰዋለ። @BoleMereja
መረጃ ! ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሕወሓት ጦር በአራት አቅጣጫ ወደ ወልቃይት ተጠጋ! ከትናንት አንስቶ የሕውሓት ሜካናይዝድ ጦር በሶስት አቅጣጫ ወደ ወልቃይት መጠጋቱ ተሰማ፡፡ ከፍተኛ ወታደራዊ ስምሪት እና እንቅስቃሴ ከሚታይባቸው አካባቢዎች መሀል የወልቃይት ግንባር ዋናው ነው፡፡ በዚህ ግንባር የኢትዮጵያ ጦር፣ የኤርትራ ጦር፣ የሕውሓት ሜካናይዝድ ኃይል እና የተከዜ ዘብ ሰራዊታቸውን በተጠንቀቅ አድርገው ትእዛዝ እየጠበቁ ነው፡፡ አንዳፍታ ሚዲያ ከስፍራው ከሚገኙ የዓይን እማኞች በዛሬው እለት ባሰባሰበው መረጃ ህውሓት ከትናንት አንስቶ በሶስት አቅጣጫዎች ሰራዊቱን እና ከባባድ መሳሪያዎቹን ወደ ወልቃይት ይበልጥ አስጠግቷል፡፡ የአንዳፍታ ሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ ሕውሓት በእንዳባጉና፣ በጸሊሞይ፣ ሽሬ እና ሽራሮ በኩል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ታጣቂ እና አርሚዎችን አስጠግቷል፡፡ በተጨማሪም ታንኮች፣ ረጅም መካከለኛ እና አጭር ርቀት ተተኳሽ መድፎችንም አስጠግቷል፡፡ በተመሳሳይ የኤርትራ ጦርም እንዲሁ ከባድ መሳሪያዎቹን እና ወታደሮቹን በኦምሓጅር በኩል አስጠግቷል ተብሏል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መከላከያ ሰራዊቱ ከደቡባዊ ኢትዮጵያ እና ወለጋ ተጨማሪ ኃይሉን ማስወጣቱ ተሰምቷል፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነዋሪዎች የፌዴራል ኃይሎች ከሰፈሩባቸው አካባቢዎች ለቀው መውጣታቸውን ተናግረዋል። ይህም የኃይል ስምሪት ለውጥ በትግራይ ክልል እየታየ ካለው ውጥረት ጋር ተያይዞ ወደ ሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል እየተደረገ ያለ ዳግም ስምሪት ሳይሆን አይቀርም ተብሏል። @BoleMereja
ሻብያ የኢትዮጵያን ባንዲራ ረገጠ! በጸረ ኢትዮጵያ አቋሙ የሚታወቀው ሻብያ፤ ኢትዮጵያ ጠልነቱን ዳግም ያሳየበትን ድርጊት ፈጽሟል። ከሰሞኑ የፈንቅል ኦፕሬሽን መታሰቢያ በምጽዋ እየተከበረ እንዳለ ይታወቃል። በአሉን አስመልክቶ ከተዘጋጁ ዝግጅቶች አንዱ በሆነው የስእል አውደርእይ ላይ የታየው ክስተት አነጋጋሪ ሆኗል። በአውደ ርእዩ ላይ ከቀረቡ ስእሎች አንዱ የኢትዮጵያን ክብር እና እሴት የሚነካ ነው። በስእሉ ላይ እንደሚታየው አንድ ከስክስ ጫማ ያደረገ ወጣት የኢትዮጵያን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ረግጦ ይታያል። በተጨማሪም በስእሉ ላይ የሚታየው ወጣት፣ የአጼ ኃይለስላሴ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ምስል ሲረግጥ ይታያል። ይህ በሻብያ ድሕረገጽ ላይ የተለቀቀው የስእሉ ፎቶግራፍ እያነጋገረ ሲሆን፤ የሻብያን ኢትዮጵያ ጠልነት ከሚያሳዩ ድርጊቶች እንደ አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል። ለዚህ የሻብያ አገዛዝ ድርጊት ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል ምላሽ አልተሰጠም። @BoleMereja
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆነው "አርሚ 42" መበተኑ ተገለፀ ! የህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” የተባለው ተዋጊ ሀይል በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ እንደሚገኝ ተሰምቷል። @BoleMereja
без подписи
“ኦሮሞን ዘርፋችሁ በሰላም ለመኖር አታስቡ፤ ተጠንቀቁ” ከትናንት አንስቶ የጨፌ ኦሮሚያ ምክርቤት ስብሰባ እየተደረገ ነው። በዚህ ስብሰባ በርከት ያሉ አነጋጋሪ ሀሰቦች ተሰንዝረዋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ አወሉ አብዲ ያደረጉት ንግግር ትኩረት ስቧል። ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ “ኦሮሞን የሚሰርቅ ሆነ የሚዘርፍ አካል በሰላም መኖር ስለማይቸል መጠንቀቅ አለበት” ሲሉ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። በተመሳሳይ ከሁለት ሳምንት በፊት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ “በሙስና የሚያስቸግራችሁ አካል ካለ በቦክስ ጭምር ግጠሟቸው” ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል። አቶ ሽመልስ በትናንቱ የጨፌ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር፣ ኦሮሞ ከልማት ተገፍቶ ካለው ሃብት እንዳይጠቀም የተከለከለ የነበረ ሲሆን ከለውጡ ዓመታታ ወዲህ ግን እድሉን እንዲወስን፣ ያለውን እምቅ ሃብትም እንዲጠቀም መደረጉን ሲናገሩ ተደምጠዋል። @BoleMereja
የኤርትራ ጦር ከ January 26/2026 ጀምሮ በኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታዎች በስፋት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አንድ ሪፖርት አመላከተ። የኤርትራ ወታደሮች ወደ ትግራይ በስፋት መግባታቸውን አለምአቀፉ ተቋም ይፋ አደረገ። ኤርትራ እና ህወሓት ጦራቸውን በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ውጊያ ግንባሮች እያስጠጉ መሆኑን ክሪቲካል ትሪት የተሰኘ የግጭት ሁኔታዎችን የሚተነትን ተቋም አስታውቋል፡፡ ኤርትራ ጦሩን ያስጠጋበት አንደኛው ግንባር ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሱዳን በሚዋሳኑበት በወልቃይት በኩል መሆኑን የክሪቲካል ትሪት ሪፖርት ያመላክታል፡፡ ኤርትራ በወልቃይት በኩል ከተከዜ በቅርብ ርቅት ላይ ማስፈሩን የተቋሙ ሪፖርት ያመላከተ ሲሆን፣ በዚያው አቅራቢያ የህወሓቱ አርሚ 70 ታንክ ጭምር ታጥቆ ሸረሪና ላይ በተጠንቀቅ ቆሟል፡፡ ሁለተኛው ግንባር ደግሞ በባድመ ድንበር በኩል ሲሆን፣ ኤርትራ ጦሯን እስከመቀሌ ድረስ ያስገባው በዚያው አቅጣጫ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኤርትራ ሰራዊት ቆላ ተንቤን መግባቱን ምንጮች አረጋግጧል @BoleMereja
🛑 አንጄሊና ጆሊ ዓለምን ያስደነገጠ ምስጢሯን አወጣች! "ጠባሳዎቼን እወዳቸዋለሁ" የሆሊውዷ ድንቅ ተዋናይ አንጄሊና ጆሊ፣ ከካንሰር ስጋት ጋር ስላደረገችው አስገራሚ ተጋድሎ እና ስለ ሰውነት ጠባሳዎቿ ግልጽ የሆነ መግለጫ በመስጠት ዓለምን አስገርማለች። 📌 የሞት ጥላ እና ከባድ ውሳኔ ጆሊ በዘር የሚተላለፍ BRCA1 የተሰኘ የጂን ችግር እንዳለባት በምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ፣ ዶክተሮች በጡት ካንሰር የመያዝ እድሏ 87% መሆኑን ነግረዋት ነበር። ይህን ተከትሎም፦ እ.ኤ.አ በ2013 ሁለቱንም ጡቶቿን በቀዶ ጥገና አስወግዳለች። በ2015 ደግሞ የማህፀን ካንሰር ስጋቷን ለመቀነስ ኦቫሪዎቿን (Ovaries) አስወግዳለች። ❤️ "ለልጆቼ ስል ጠባሳዎቼን እወዳቸዋለሁ" እናቷን በ56 ዓመቷ በካንሰር ያጣችው ጆሊ፣ ይህን ሁሉ መከራ የተቀበለችው ለልጆቿ ስል እንደሆነ ትናገራለች። "እነዚህ ጠባሳዎች እኔ በህይወት መኖሬን እና ለልጆቼ እናት ሆኜ ለመቆየት የመረጥኩት ምርጫ ውጤቶች ናቸው" ስትል ለ 'France Inter' በሰጠችው ቃል ገልጻለች። 📸 ታሪካዊው የፎቶ ግራፍ ምስክርነት በታህሳስ 2025 አንጄሊና ጆሊ ከ 'Time France' ጋር በነበራት ቆይታ፣ ቀዶ ጥገና ያደረገችባቸውን ጠባሳዎች በድፍረት አሳይታለች። ይህ እርምጃዋ በሴቶች አካል ላይ የሚደርሰውን ማህበራዊ አግልሎ (Stigma) ለመስበር እና በካንሰር ምክንያት አካላቸው ለተለወጠ ሴቶች ትልቅ ብርታት ሆኗል። 💬 "ካልቆሰልክ አልኖርክም!" የ50 ዓመቷ ኮከብ ንግግሯን ስታጠቃልል፡ "እስከ ህይወትህ ፍጻሜ ደርሰህ ምንም ጠባሳ ከሌለህ፣ በቂ ህይወት አልኖርክም ማለት ነው" በማለት የህይወት ትግል እና ድል የማይነጣጠሉ መሆናቸውን አስተምራለች።
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የፌዴራል መንግስቱን አስጠነቀቁ “የፕሪቶሪያ ስምምነት የተኩስ አቁም ስምምነት ነው። አሁን ግን የፌደራል መንግስት ተኩስ በመክፈት ስምምነቱን ጥሷል። እናም የሰላም ጥሪው ከተረገጠ ማንም የትግራይ ተወላጅ ዝም አይልም” ደብረጽዮን ከደቂቃዎች በፊት ከሰጡት መግለጫ የተቀነጨበ @BoleMereja
ጠቅላይ ሚንስትሩ የተናገሩት እውነት ነው ! #Ethiopia :- '' የሰብዓዊ ጥቃት አይፈፀም፣ ሰራዊቱ በግዴለሽነት የሚፈፅመው ጥቃት ይቁም፣ በህዝቡ ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ይቁሙ፣ ወታደሩም ጥንቃቄ ያድርግ አስፈላጊውም እርምት ይወሰድ ብለው ጠቅላይ ሚንስቴሩ ልከውኛል '' አቶ ገዱ አንዳርጋቸው @BoleMereja
#Ethiopia :- የኢትዮጵያ ታሪካዊ የቀይ ባህር ባለቤትነት ጥያቄ አሁን ላይ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ @BoleMereja