- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 208
- 1/48двое суток
- 238
- 1/72трое суток
- 257
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
“ምንህም ደራሲ አይመስልም” ይሄንን የተባለው የዛሬው የስንኝ እንግዳችን የሆነው HEnock Bekele ነው። ኳስ መጫወትና ሞተር ሳይክል መንዳት እወዳለሁ ይላል። የሙዚቃ ምርጫውም ወደ Hip-Hop (rap) ያደላ ነው። "እውን ደራሲ ነህ?” ተብሎ እንዲጠየቅ ያደረጉትን እነዚህን መሳይ ምርጫዎቹና ሁኔታዎቹን እንዲሁም ስለ ሥነ-ጽሑፍና አጠቃላይ ምልከታዎቹ ግሩም ቆይታ አድርገናል። እኛ ደስ ብሎን ከደራሲ/ገጣሚ ሄኖክ በቀለ ጋር ተጫውተናል። እናንተ ታዳሚዎቻችንም ቪዲዮውን አይታችሁ የተሰማችሁን አሳውቁን። ቻናሉ የሁሉም ከያንያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ! ሊንክ👉 https://youtu.be/14m7SHXB3q0?si=xmzP8XozEF9TKlnz ይመቻችሁ
"ፍርፍር ፍትፍት ሲሆን አልወድም " ይሄን ያለችው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነችው ገጣሚ Ruth W Ubeshet ናት። ፍርፍር እንዴት መሰራት እንደማይችልም አጠር ያለ ትምህት ሰጪ ቪዲዮ ሰጥታናለች😅 ቪዲዮን እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን አሳውቁን ። ከገጣሚ ሩት ዉብእሸት ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ! ሊንክ👉 https://youtu.be/szT1EV5vp-0?si=WuYECSLVftMgfWX7
🖤
"ግጥም ለግጥም ቃሉ አይገልፅም!" ይሄን ያለው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነው ገጣሚ ውብአረገ ነው። ለግጥም ዐዲስ ስያሜ አውጥቶለታል። ቪዲዮን እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን አሳውቁን ። ከገጣሚ ውብአረገ አድምጥ ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ! ሊንክ👉 https://youtu.be/dcghlOaNlIs?si=W_WiKuUeYjYbmBUq
"ይህን ቪዲዮ ለሜሲ አድርሱልኝ።" ይሄን ያለው በዛሬው ቪድዮአችን የስንኝ እንግዳ የሆነው ገጣሚ Habtamu Hadera ነው። ይህን ቪዲዮ እናንተ ታዳሚዎቻችን ተመልክታችሁ ለሜሲ እንደምታደርሱልን ጥርጥር የለንም። ወላሃንቲ 😅ለማናቸውም ከገጣሚ ሀብታሙ ሃደራ ጋር ያደረግነውን ቆንጆ ቆይታ ተጋበዙልን፣ ቻናሉ የሁሉም ጸሐፊያን መድረክ ነውና የማስተዋወቅና ሰብስክራይብ የማድረግ ኃላፊነታችሁን እንዳትረሱ! ሊንክ👉 https://youtu.be/zvQaISr-8Gs?si=NR8B1iQHkx_5Vsu0
🔥 ስንኝ 🔥 "ስንኝ" በሥነ ጽሑፍ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እንደ ወዳጅ የምንተዋወቅበት እና የምናወጋበት መድረክ ነው። ቤተኛ ይሁኑ! በዛሬው ዕለት ገጣሚ Michael Minassie እንግዳችን አድርገናል። ሊንክ👇🏿 https://youtu.be/pWrDcYNo180?si=i7KJuSmUs2YndeBw
🔥 ስንኝ 🔥 "ስንኝ" በሥነ ጽሑፍ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እንደ ወዳጅ የምንተዋወቅበት እና የምናወጋበት መድረክ ነው። ቤተኛ ይሁኑ! በዛሬው ዕለት "ጠይም ትውስታዎች" የተሰኘ ሦስተኛ የልብ ወለድ መጽሐፉን" ለአንባቢያን ያበቃውን Esubalew Abera Nigussie ን የመጀመሪያ እንግዳችን አድርገናል። ሊንኩ👇🏿 https://youtu.be/6pFX5oZJnlg?si=JuJyT6LrpZeweApF
የወንድሜ @esubalew አዲስ መጽሐፍ «ጠይም ትውስታዎች » ሐሙስ (ሰኔ 11) ይወጣል። እንኳን ደስ አለህ እሱቤ! አንተን በማወቄ ደስታ ይሰማኛል 🙌
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ የ ኤልያስ ሽታሁን የግጥም መጽሐፍ ፊርማ ሥነ ሥርዓት በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተገኝተን በዚህ መልኩ በካሜራችን ለማስታወሻ የሚሆኑ ፎቶግራፎችን አስቀርተናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሆሣዕና🌿
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи