tgindex
ካሊድ አቅሉ

ካሊድ አቅሉ

Статистика

"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 315
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 319
19 постов
Вовлечённость
27,9%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
607
1/48двое суток
695
1/72трое суток
750

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ያልኖሩበት ቤት ደሞ ለዘመን ተዘግቶ የቆየ በምንም ክፍተት ንፋስ ከጠረን ምጎ ያለየ ፤ ክፈት ስትይኝ ለምን ተገረምሽ በሩ ሲያታግል በዛሬ ጉልበት መች ይቀመሳል ከትናንቱ ጋር የቆመ ትግል ! ( ካሊድ አቅሉ)

  • Live stream finished (1 hour)

  • https://t.me/KALIDakelu?livestream=141da001aadbdde1b1

  • ጀምረናል!!

  • Live stream started

  • ካሊድ አቅሉ pinned «እስኪ ደግሞ ሰብሰብ ብለን ቴሌግራም መንደር ላይ እንወያይ እሁድ ምሽት 2:30 እስከ 3:30 በቀጥታ ድምፅ እየገባን ሀሳቦችን እናንሸራሽር የመረጥነዉ ርዕስ ደግሞ (እዉቀት ማለት ምን ማለት ነዉ? አሉባልታዎች ከ እዉቀተት ይቆጠራሉ? ) ይሰኛል የእሁድ ሰዉ ይበለን እስከዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እስከዛ ቻናሉን ለወዳዶቻቹ እያጋራቹ @kalidakelu»

  • 7 авг.1 031262

    እስኪ ደግሞ ሰብሰብ ብለን ቴሌግራም መንደር ላይ እንወያይ እሁድ ምሽት 2:30 እስከ 3:30 በቀጥታ ድምፅ እየገባን ሀሳቦችን እናንሸራሽር የመረጥነዉ ርዕስ ደግሞ (እዉቀት ማለት ምን ማለት ነዉ? አሉባልታዎች ከ እዉቀተት ይቆጠራሉ? ) ይሰኛል የእሁድ ሰዉ ይበለን እስከዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እስከዛ ቻናሉን ለወዳዶቻቹ እያጋራቹ @kalidakelu

  • 6 авг.1 146123

    ትምህርትና እዉቀት የሰዉን ልጅ እንደ ድመት ቆዳ ያለሰልሱታል ። የተማረ ያወቀ ሰዉ ለስላሳ ይሆናል ያልተማረ ያላወቀ ደግሞ ጉጥ (ጥፍር) ይበዛዋል ። ዶክተር ፡ እጓለ ገብረ ዮሀንስ

  • 5 авг.1 293214

    አልጠብቅሽም ብል በምላስ ወለምታ ድንገት ተጠቅቼ ልቤ ግን ብሎሻል መጪን እየሸኘ “መመለሻሽ መቼ ?” (ካሊድ አቅሉ)

  • 29 июл.2 004344из KALIDakelu

    " የመጀመሪያዬ ነህ " ብላ መናገርዋን ቅጥፈት ነው አትበሉ አትያዙት በችግር እሷም እውነት አላት መጀመር ይገኛል የማብቂያ ጥግ ጋር ! ✍ ካሊድ አቅሉ (መታሰብያነቱ) ብዙ ግዜ አፍቅሮ ያጣ ማፍቀርን ሀ ብሎ መጀመር ሚችል ለማይመስላቸው ። @kalidakelu

  • 28 июл.1 977233

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июл.2 537235

    ሞት እንደምንድናት ቢሉ “ሞትስ ባለፀጎችን የምታስደነግጣቸዉ ድሆችን የምትናፍቃቸዉ ናት “ አለ ። ✍️ አንገረ ፈላስፋ 📷 Rafael sura ምንጭ : በረከት ወረደ ማያ

  • 21 июл.2 518111из KALIDakelu

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июл.2 22031

    ልቤን ለግራ ጎኔ ደሜን ደግሞ ለቀይ መስቀል ያቅሜን እጄን ዘርግቼ ንፍገትን እንዲህ ልበቀል !

  • 19 июл.2 157164

    “ምናልባትም በቀጣዮቹ ወቅቶች ሀገራችንን የሚያሰጋት ከድርቅ በላይ ድርቅና ስለመሆኑ መጠራጠር አያሻም።“ ( ወንድዬ ካሳ) መልካም የእረፍት ቀን!

  • 16 июл.2 515337

    አሳድጄ አመለጥኳት አመለጠችኝ ያሳደድኳት ኗሪ ኾንኩኝ እንደ ፍየል በነብርና ቅጠል መሀል አቤት አለች ያልጠራዋት የጠራሁዋት ድምፅም የላት ራቂኝ ‘ምላት ከጎኔ ወድቃ ቅረቢኝ ‘ምላት ከ’ኔ ርቃ አንዴ ስታደን አንዴም ሳድን እረፍት አጥቼ ስባክን የዕድሜ ጀንበር ብታዘባት ልትጠልቅ ምንም አልቀራት!! * * * * ገጣሚ ፡ ደበበ ሰይፉ [ ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ ፥ ገፅ 9]

  • 14 июл.2 082331

    ስፔን ይገባታል ለስንት የጠበቅነዉን ፈረንሳይን የሰፈር ቡድን አስመስለዉታል ዋንጫዉም ከነሱ ሚያመልጥ አይመስልም ይቅናቹ አቦ🙏🏿

  • 14 июл.1 86764

    አንድ ቀን የሱፊዉ መምህር በሚያልፋበት መንገድ ላይ ሰዎች ተሰብስበዉ አንድ ነብይ ሲያደንቁ ይሰማና ተጠግቶ ለጥቂት ጊዜ ሲያስተዉል ከቆየ ቡኋላ “ለመሆኑ የዚህ ነብይ እዉቀት ምን ያህል ነዉ?” በማለት ይጠይቃቸዋል እነሱም “ እኛ በፀሎት ምን ያህል ትጉ መሆኑንና የሚሰራቸዉ መልካም ስራዎች እያየን እናደንቃለን አንተ ስለ እዉቀቱ ትጠይቀናለህ “ በማለት ይመልሱለታል ፣ ሱፊዉ መምህርም “ ክፋ ሰዉ በክፋቱ ከሚያደርሰዉ ጥፋት ይልቅ አላዋቂ ሰዉ በእዉቀት ማጣት የሚያደርሰዉ እጅግ የከፋ ነዉ ብልዋቸዉ መንገዱን ቀጠለ። ( ጥበብ ከጲላጦስ)

  • 10 июл.2 483257

    የኔ ጨረቃ ! (ካሊድ አቅሉ) አልዳሰስኩሽም አዉቃለዉ ገላሽ ገላዬን አልነካም የባጥ የቆጡን ሳወራሽ አንገትሽ ስር ሌት አልነጋም መዋብስ እንዳች ይላሉ ምሳሌ ነሽ የቀን ሚስጥር ዉልሽን ደርሶ አጠዋለዉ ፀዳልሽ ስር ስሽከረከር ግና ዉልብ ይልብኛል መሽቶ ሳይሽ የኔ ጨረቃ እርቀሽ ስለቀረሽ ነዉ በማማር ስምሽ ያበቃ ? ——-///——— መነሻ - ሀሳብ (መሀሙድ ዳርዊሽ ) MAYBE THE MOON IS BEAUTIFUL ONLY BECAUSE IT IS FAR . MAHMOUD DARWISH

  • 9 июл.2 010132

    видео или голосовое, без подписи

ካሊድ አቅሉ — tgindex