መዲና ዲጂታል መጽሔት/ Medina Digital Magazine
Статистикаመዲና ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለ ጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር ነው። በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ለመወዳጀት ሊንኩን ይጫኑ https://linktr.ee/Medinadigitalmagazine
- Последний пост
- 17 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም የመዲና ዲጂታል መጽሔት ቤተሰቦች ሚሊየን ባለፉት ሁለት ዓመታት በመጽሔታችን ላይ በቋሚ ዐምደኝነት ከመጻፍ በተጨማሪ በአርታዒነት አገልግሏል። አሁን ደግሞ "አዳዳ" በሚል ርእስ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ይዞ መጥቷል። ይህንን በማስመልከት እንደ መዲና ዲጂታል መጽሔት ዝግጅት ክፍል የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን። የመጽሔታችን አንባብያንም መጽሐፉን እንደምታነቡት እና እንደምትወዱት ተስፋ አለን። እንኳን ደስ አለን ሚሊ!
መዳረሻ 6 #bookslover #ethiopianliterature
መዳረሻ 5 #bookslover #ethiopianliterature
መዳረሻ 4 #booklovers #ethiopianliterature
መዳረሻ 3 #books #ethiopianliterature
መዳረሻ 2
መዳረሻ 1 ዐዲስ ነገር በቅርብ ቀን!
ዐዲስ ነገር በቅርብ ቀን!
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባቢያን እንኳን ለብርሃነ ትንስኤው አደረሳችሁ ! መልካም በዓል። መዲና ዲጂታል መጽሔት
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባቢዎች መጽሔታችን በያዝነው የመጋቢት ወር ወደእናንተ መድረስ ከጀመረች ሁለት ዓመት ይሞላታል። ይህንን በማስመልከት ለቀጣዩ እትም መዳረሻ ይሆን ዘንድ ከቀደሙት ቅጾች ለትውስታ እየቀነጨብን እናቀርብላችኋለን። በዚህ የሁለት ዓመት ጉዞ ላገዛችሁን እንዲሁም ለእናንተ ለውድ አንባቢያን ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን። መዲና ዲጂታል መጽሔት
ሰላም የመዲና ዲጂታል መጽሔት ቤተሰቦች ቅጽ 2 ቁጥር 6ን ይዘን መጥተናል። በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን ከምንወዳት ደራሲ ሕይወት ተፈራ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል። በሽርሽር ወደ ናይጄርያ፣ በእፍታ ወደፋርስና ቱርክ እንጓዛለን። ፌርማታ፣ልቦለድ፣ ግጥም፣ መጣጥፍ፣ እንቆቅልሽ ... ሁሉም የተሟላ ነው። መልካም ንባብ! መልካም የበዓል ሰሞን! https://t.me/Medinamagazine medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t @medinadigitalmagazine መዲና ዲጂታል መጽሔት ታኅሣሥ 2018 ዓ.ም
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን! መዲና ቅጽ 2 ቁጥር 6 @medinadigitalmagazine
ሁሌም ሐሳቦችን በአእምሮአችን ውስጥ ስናወጣ ስናወርድ እንቆያለን። ግን ስንቶቻችን እነዚህን ሐሳቦች የመጻፍ ልማድ አለን? በ መዲና ቅጽ 1 ቁጥር 10 "አንዳንድ ነገሮች" በሚለው አምዳችን፣ ሚሊየን ሐሳቦቹን በጸሑፍ አጋርቶናል። ገሚሶቹ ሐሳቦች ከእኛ ሕይወት ጋር የሚቀራረቡ፣ ገሚሶቹ ደግሞ ጠንከር ላለ ውይይት የሚጋብዙ ናቸው። እናንተም አንብባችሁ ሐሳባችሁን ብታጋሩን እንወዳለን። @medinadigitalmagazine
በመዲና ቅጽ 2 ቁጥር 5 የእፍታ ዐምዳችን ላይ ሥራዎቹን ያወሳነው ጸሐፊ እና አዘጋጅ አባስ ኪያሮስታሚ ሥራዎች መሀል የሆነው Taste of Cherry ዋና ተዋናይ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ለሆማዩን እሪዳሺ (Homayoun Ershadi) ነፍስ ይማር! ላድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን። @medinadigitalmagazine
መዲና ዲጂታል መጽሔት/ Medina Digital Magazine pinned a file
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን እነሆ የጥቅምት ወር እትም! በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን ባለፈው ከሠዓሊ ለይኩን ጋር የጀመርነውን ዘለግ ያለ ቆይታ ቀጥለናል። ልቦለዱ፣ ግጥሙ፣ አጤሬራው፣ ሽርሽሩ፣ ፌርማታው፣ እንቆቅልሹ፣ እፍታው፣ ግብዣው ሁሉም ሙሉ ነው። ሐሳብ አስተያየታችሁን በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን ላኩልን። መልካም ንባብ! https://t.me/Medinamagazine medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t @medinadigitalmagazine
በሳምንቱ መጨረሻ ይጠብቁን! @medinadigitalmagazine
መዲና ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 5 በሳምንቱ መጨረሻ ይጠብቁን። @medinadigitalmagazine
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን ወራችንን ጠብቀን የመስከረም ወር ዕትማችንን ይዘን መጥተናል። በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን በመጽሔታችን ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደሥነ ሥዕሉ ጎራ ብለን ከሠዓሊ ለይኩን ጋር ዘለግ ያለ ቆይታ አድርገናል። ልቦለዱ፣ ግጥሙ፣ አጤሬራው፣ ሽርሽሩ፣ ፌርማታው፣ እንቆቅልሹ፣ እፍታው፣ ግብዣው ሁሉም ሙሉ ነው። መልካም ንባብ! https://t.me/Medinamagazine medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t @medinadigitalmagazine
መዲና ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 4 እሑድ ይጠብቁን። @Medinadigitalmagazine