- Последний пост
- 16 авг. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ፎቶ ፦ አ/አ ከሳሪስ ወደ ሳሪስ አቦ መንገድ። @noustravel
ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ አካባቢ የደረሰ አደጋ። ፎቶ፦ ከማህበራዊ ሚዲያ @noustravel
#ጥንቃቄ : በአካባቢው እየጣለ ከሚገኘው ጠንካራ ዝናብ ጋር በተያያዘ የድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከድሬዳዋ ሥድስት ኪሎ ሜትር ርቀት (ቪታ ውኃ ፋብሪካ አካባቢ) የሚገኘው ድልድይ በጎርፍ መሸርሸር ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እየተጠገነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ጥገናው እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከመንገዱ መነሻ እስከ ሽንሌ መገጠያ ድረስ ያለው የመንገድ ክፍል ለትራፊክ ዝግ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ ከደወሌ ወደ ድሬዳዋ እና በተቃራኒ አቅጣጫ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች የመጀመሪያውን የክፍያ ጣቢያ እንዳለፉ ሽንሌ መገንጠያ ከመድረሳቸው በፊት የድሮው ኬላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በስተግራ በኩል የሚገኘውን ተለዋጭ መንገድ እዲጠቀሙ ተብሏል። @noustravel
" አ/አ ጉርድ ሾላ ቴሌዉ ፊት ለፊት ዛሬ " #Saqbetera (Nous) @noustravel
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ፤ በከተማው በተሰራው ኮሪደር ለተሽከርካሪ ባልተፈቀደ የእግረኛ መንገድ ላይ " ሆን ብለው በቸልተኝነት " የደንብ መተላለፍ ፈጽመዋል ያለውን ግለሰብ በ50,000 ብር መቀጮ መቅጣቱን አሳውቋል። @noustravel
ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ አካባቢ የደረሰ አደጋ። ፎቶ፦ ከማህበራዊ ሚዲያ @noustravel
በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ። የምታምኑት ፈጣሪ ከፊትም ከኃላም ይከተላችሁ። በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ ያለውን ማንኛውም የትራፊክ እንቅስቃሴ ፣ ሊታይ ይገባዋል፣ ጥንቃቄ ያሻዋል የምትሉት መንገድን በ @noustravel_Bot ላይ ማሳወቅ ትችላላችሁ። መልካም ቀን ! @noustravel
видео или голосовое, без подписи
#ሺሻዳ : ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት የደረሰ አደጋ ነው። የምትመለከቱት መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ መኪና መነሻውን ከሚዛን አማን መድረሻውን ቦንጋ ከተማ ያደረገ ነበር። መኪናው ላይ በደረሰው የመገልበጥ አደጋ 6 ተሳፋሪ ላይ ከባድ ጉዳት እና በ5 ተሳፋሪዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሷል። @nousethiopia
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አሁን ፡ ጀርመን አደባባይ ያለው ሁኔታ ከዚህ ቀደም ተሰርቶ የነበረው መንገድ ፈርሶ ማስተካከያ እየተደረገበት ነው። ከመካኒሳ በኩል ለምትመጡ መጨናነቅ አለ። በእርግጥ በማካኤል፣ ከለቡ በኩል እንዲሁም ከጎፋ በኩልም መጨናነቅ ቢኖርም ከመካኒሳ የሚመጣውን ያህል አይደለም። መጨናነቁ ረጅም ደቂቃ ያስቆማል። @nouaethiopia
አሁን ፡ (አ/አ) ወደ ጀርመን አደባባይ የሚወስደው መንገድ። ምንም እንኳን እሁድ ቢሆንም ከፍ ያለ መጨናነቅ ነው ያለው። ከላይ ወደ ታች የምትወርዱ ለበርከታ ደቂቃዎች መቆማችሁ የማይቀር ነው። @noustravel
አሁን ፡ (አ/አ) ወደ ጀርመን አደባባይ የሚወስደው መንገድ። ምንም እንኳን እሁድ ቢሆንም ከፍ ያለ መጨናነቅ ነው ያለው። ከላይ ወደ ታች የምትወርዱ ለበርከታ ደቂቃዎች መቆማችሁ የማይቀር ነው። @noustravel
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የተዘጋ መንገድ ፦ (አ/አ) ከፍየል ቤት ወደ ፍርድ ቤት / ፊጋ መብራት የሚያስወጣው የቀኝ መንገድ ሚና ህንጻ አካባቢ ጥገና እየተደረገለት ነው። በዚህም የተወሰው ክፍል ዝግ ነው። በሳፋሪ በኩል (በዮናስ ጨርጨር ስጋ ቤት) በውስጥ አድርጋችሁ እድሳት ወደሌለበት ክፍት መንገድ መውጣት ትችላላችሁ። ዮናስ ጨርጨር እና ሌሎችም ስጋ ቤቶች፣ ባሮች ያሉበት የሳፋሪ መደዳ መንገድ ውስጡ እጅግ ብልሽት ብሏል። ለመኪናችሁ ደህንነት ተጠንቅቃችሁ እለፉ። @noustravel