Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page
СтатистикаThis channel is available for educational expertise, school supervisors, directors, teachers & other stakeholders.
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 381
- 1/48двое суток
- 436
- 1/72трое суток
- 470
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማሣሠቢያ :- ከታች ስማችው የተዘረዘረው የግል አንደኛ ደረጃ እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶቸ በሙሉ በተደጋጋሚ ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተመዘገቡትን የተማሪዎች ቁጥር እድትልኩልን ብንጠይቅም ያላካችው ሲሆን እስከ ዛሬ ማለትም ሀምሌ 27/2010 8:00 ድረስ በሀርድና በሶፍት እድትልኩልን እያልን በድጋሚ እናሳስባቸኋለን፡፡ ፋሪስ አካዳሚ ;አይከን አካዳሚ; ቅዱስፍራንችስኮስ ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ; አልሒሳን አካዳሚ; ኒው ላይፍ: አስቴር ቤተፍቅር ;አርዲ ዪዝ ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
без подписи
በወረዳችን ውስጥ ለምትገኙ የመንግስት እና የግል አንደኛ ደረጃ እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶቸ በሙሉ ከታች በተቀመጠው የተማሪዎች የምዝባ ቅፅ መሰረት እስከ ዛሮ ድረስ የተመዘገቡትን የተማሪዎች ቁጥር እድትልኩልን እያል እናሳስባቸኋለን፡፡
Photo from Wondu
без подписи
ሰላም እንዴት ናችሁ ለ2019 አ.ም በአዳሪ ት/ቤቶችና እና ሳይንስ ሸርድ ትቤት ለመማር የተመዘገቡ ተማሪዎችን በበይነ መረብ ፈተናውን ለመስጠት ድላችን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመፈተኛ ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ፡- 1. የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እሮብ በ22/11/2018 2. የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ሀሙስ በ23/11/2018 ፈተናው እንደሚሰጥ ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እንዲገኙ ጥሪ እንድታስተላልፉላቸው በጥብቅ እናሳስባለን !!! የተፈታኝ ተማሪዎች ሊስት ከዚህ በታች ባለው Excel ይመልከቱ ማሳሰቢያ ፡- በመረጃ ክፍተት ተማሪዎቻችን እድሉ እንዳያመልጣቸው ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ !!! መልካም ጊዜ
без подписи
ማስታወቂያ፦ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለምታስተምሩ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች። በትምህርት ቤታችሁ፦ በቅድመ 1ኛ ሞግዚትነት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ ሞግዚቶችን፣ ወይም ደግሞ በሰርተፍኬት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ መምህራንን፦ ሀ. ለቅድመ 1ኛ መምህርነት ዲፕሎማ፣ ለ. ለPVA መምህርነት ዲፕሎማ፣ በመንግስት ስፖንሠርነት ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ሞግዚቶችን እና የሠርተፊኬት መምህራንን በመለየት፣ በት/ቤታችሁ በ2ቱ የስራ መስኮች በቋሚነት ተቀጥረው እየሠሩ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና የት/ት ማስረጃቸውን በማስያዝ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት በአካል ቀርበው እንዲመዘገቡ እስከ አርብ 17/11/18ዓ.ም 8:00 ሰአት ድረስ ብቻ እንድትልኩልን እያሳሰብን፣ የት/ት ዕድሉ በ2ቱም ቋንቋ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- * ከተጠቀሠው ቀንና ሰአት ካለፈ በኋላ የሚመጣን አናስተናግድም። * ጥራት የሌለው መረጃ ከቀረበ አንቀበልም፤ * ማንኛውም የሰርተፍኬት መምህር መቅረት የለበትም። * ፈቃድ ላይ ያሉ እና እረፍት የወጡ መምህራንና ሞግዚቶች እንዳይዘነጉ አደራ !!!
без подписи
በወረዳችን ውስጥ ለምትገኙ የግል እና የመንግስት ክልላዊ ፈተና አስፈታኞች ትምህርት ቤቶች በሙሉ ከታች በተቀመጠው ቅፅ መሠረት የተማሪዎቻችሁን ውጤት ተንትናችው እስከ ሐምሌ 16/2018ዓ.ም ድረስ በሀርድ እና በሶፍት ኮፒ ገቢ እድታደርጉ እያልን እናሣስባችኃለን።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ፅ/ቤት QR Code scan በማድረግ አጠቃላይ አገልግሎታችንን ይመልከቱ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи