School of Medhanialem
СтатистикаThis is the official telegram channel of Riese Adbarat Dessie Debre Medhanit Medhanialem School
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 263
- 1/48двое суток
- 301
- 1/72трое суток
- 325
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ይመለከታል በ2018ዓ.ም ክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎቻችን ውጤት መለቀቁ ይታወቃል ። ስለሆነም በወቅቱ ፎርም ስሞሉ ትክክል መስሏችሁ አሁን ላይ የስም፣ የእድሜ ፣ የሬጅስትሬሽን ቁጥር፣ የፎቶ ፣የፆታ እንድሁም ሌሎች ስህተቶች በመረጃጅችሁ ላይ ካለ መረጃውን ለት/ቤት እስከ ነሀሴ 8/2018ዓ.ም እስከ 4:00 ድረስ በአካል መጥታችሁ እንድታሳውቁ እናሳስባለን።
የተራዘመው ምዝገባ ዛሬ መጠናቀቁ ይታወቃል።ስለሆነም መደበኛ ተማሪ ሆናችሁ እስካሁን ምዝገባ ያልፈፀማችሁ የተማሪ ወላጆች የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነገ የሚከናወን ይሆናል።ነገ ምዝገባ ያላከናወነ ወላጅ ቢኖር በልጆቹ ቦታ አድስ ተማሪ የምንተካ መሆኑን ት/ቤት ይገልፃል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ስለተለቀቀ ከነገ ጀምሮ የ7ኛ ክፍል ምዝገባ እስከ ሀሙስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ከጧት 2:30 እስከ 6:00 ባለው ጊዜ ምዝገባ የሚከናወን ይሆናል።
በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ ከሀምሌ 13 - ሀምሌ 24 /18ዓ.ም ለ2019ዓ.ም ለመደበኛው ትምህርት ምዝገባ ስናካሂድ መቆየታችን ይታወቃል። ስለሆነም በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያልፈፀማችሁ የተማሪ ወላጆች የምዝገባ ቀኑ እስከ ሀምሌ 30/18ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን ከሰኞ ጀምሮ እስከ ሀሙስ ባሉት ቀናት ምዝገባው ከጧት ብቻ የሚካሄድ መሆኑን አውቀው ማለትም ከጧቱ 2:30-6:00 ድረስ ባለው ሰአት ት/ቤት ተገኝተው ምዝገባ እንዳካሄዱ እያሳሰብን በተራው ቀናት ምዝገባ ያልፈመ ተማሪ ወደፊት ለሚፈጠረው መስተጓጐል ትቤቱ ተጠያቂ አለመሆኑን እንገልፃለን።
100% ተማሪዎቻችን ከማለፋቸውም ባሻገር 12 ተማሪዎች አማካኝ ውጤት ከ90 በላይ ማምጣታቸው እና ከ80% በላይ ተማሪዎቻችን አማካኝ ውጤት ከ85 በላይ ስላመጡ እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን
ተማሪ መግደላዊት ካሳ አማካኝ ውጤት 98.89 ፐርሰንታይል 99.99 አምጥታ ለደሴ ከተማ የመጀመሪያውን ትልቅ ውጤት ከሃገር አቀፍ እና ከክልል ሁለተኛውን ውጤት አስመዝግባለች
የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከተማችን ደሴ ላይ ተመዝግቦ የማይታወቅ ትልቅ ውጤት ተመዘገበ
እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
ከሀምሌ 15/2018ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን የነበረው የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ማለትም 24/18ዓ.ም ይጠናቀቃል።ስለሆነም እስካሁን ምዝገባ ያልፈፀማችሁ የት/ቤታችን ተማሪ ወላጆ ነገ የማጠናቀቂያ ጊዜውን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ቀረው ❗️❗️❗️
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከተጀመረ አንድ ሳምንት ያለፈ ቢሆንም ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች እስከ ቀጣይ ሳምንት አርብ ማለትም ቀን 24/11/2018 ብቻ የሚቆይ መሆኑን በማወቅ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ይህ ባይሆን ግን ምዝገባ ላይ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም
ከጥቅምት ወር ጀምሮ ወርሀዊ ክፍያው 2,010 ብር ይሆናል።