ቦሌ አዲስ የመ/ደ/ት/ቤት መ/መ/ማህበር
Статистика- Последний пост
- 24 апр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://forms.office.com/e/wwrvZhwF5W. ሰላም ። የክ/ከ መምህራን ማህበር ሰብሳቢዎች ለስርዓተ የትምህርት ዘርፍ ሰብሳቢ በፍጥነት ከላይ ያለውን ልካቹላቸው እነሱም ሊንኩን በመከፈት ያሉትን የጥናትና ምርምር መጠይቆች ሞልተው እስከ ነገ 5:00 ሰዓት መልሳችሁ እንድታደርሱን እያልን በተጨማሪም ይህንኑ ሊንክ ለመሰረታዊ መምህራን ማህበር ለስርዓተ ትምህርት ዘርፍ ሰብሳቢ ወደታች Forward በማድረግ እንዲሞላና በፍጥነት ወደናንተ እንዲመልሱ በማስገንዘብ እና እናንተም በተጠቀሰው ቀን(16/08/2018) እና ሰዓት እንድታደርሱን ስንል እናሳውቃለን። መልካም ምሽት።
🙏🙏🙏🙏 (መጋቢት 30 /07/ 2018 ዓ.ም ) የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ጋር ተያይዞ ከመምህራን የሚነሱ ጥያቄዎች አስመልክቶ ከቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ጠይባ ሽኩር፣ የሰው ኃብት ልማት ዳሬክተር ከሆኑት ከአቶ መላኩ እና አቶ ያሬድ ጋር ውይይት አደረገ። በውይይቱ ላይ ሁሉም የክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ሰብሳቢዎች የተገኙ ሲሆን ሰብሳቢዎችም ከታች ከመምህራን እና መሰረታዊ መ/ማህበር የቀረቡላቸው ጥያቄዎች በዝርዝር የጠየቁ ሲሆን የቢሮ ኃላፊዎች እና የዘርፉ ዳሬክተሮች ለተጠየቁት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ለአብነት ያህል ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል 👉 ክህግ ውጭየመምህራን የደሞዝ መቆረጥ ችግር አለ። በተለይ Pdt ወደፊት ትማራላችሁ ተብለው ከተቀጠሩ በኃላ በኦዲት ግኚት ምክንያት ከተቀጠሩበት አንድ ዝቅ ማለት አለባቸው ተብሎ ደሞዝ መቆረጡ አግባብ አይደለም 👉የጋራ ጉሪ2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የደረጃ እድገት አለመያዝ እና እንደ ህዝብ ት/ቤት መታየቱ ከአባላቱ ቅሬታ እያስነሳ ነው። 👉ከአዋጅ 87/2017 እና 56/2010 ያሉ አዋጆች አረዳድ ላይ ለየ ት/ቤት የሰው ሀብት እና መምህረን ልማት ስልጠና ቢሰጥ መልካም ነው ከተቋም ተቋም አተገባበሩ እያስቸገረን ነው። 👉የትምህርት ማሻሻያ አያያዝ ሰርኩላር አተገባበር ላይ ችግር አለ። 👉የኬጂ አስተባባሪ ምንም አይነት ጥቅማጥቅም አልተፈጸመላቸውም። 👍የጎንዮሽ የደረጃ ዕድገት ከ2014 ጀምሮ መቋረጡ የመምህራን ቅሬታ እያስነሳ ነው 👉የጋሪ ትራንስፖርት የተፈቀደላቸው እንዳሉ ሊታይላቸው የሚገባም አሉ።እንዲሁም ክፍያውም ወቅቱን የጠበቀ ክፍያ ቢፈጸም ጥሩ ነው። 👍👍የመምህራን የጋወን ማሰፊያ በጣም ዝቅተኛ ነው። 👉የስፖርት መምህራን ሸራ ጫማ የሚለው ዘመን የዋጀ አይደለም።ይህ ደግሞ የርዕሰ መምህራን መልካም ፈቃድ እየሆነ ነው። 👉የርዕሰ መምህራን የደረጃ ዕድገት ጥቅማ ጥቅም ላይ ቢታይ 👉እኩል አገልግሎት እና እኩል የትምህርት ደረጃ እኩል ክፍያ እየሆነ አይደለም። 👉ለሻይ ቡና 40 ክፍያ አተገባበሩ ላይ ወጥነት ይጎላል በመካከል የሚባክን ገንዘብ አለ ይታይልን። 👉ከፐብሊክ ሰርቪስ አውቶብስ አጠቃቀም ላይ ክፍተት አለ እና ክተማ አውቶቢስ የአገልግሎት አሰጣት ቢስተካከል። 👉የማታ ትምህርት የደብል ታክሴሽን ጉዳይ ጋር ተያይዞ ቅሬታ አለ። 👍የመምህራን የዓመት እረፍር መቼ ነው? የሴት መምህራን የወሊድ ፍቃድ በተለይ በክረምት ሲወልዱ ፍትሃዊ ቢሆን 👍 አዲስ ተቀጣሪ መ/ራን ከደረጃ ዝቅብሎ መቀጠር 👍የፒጁዲቲ ጉዳይ እልባት ቢሰጠው ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎች ከተሳታፊዎች ተነስተዋል። 👍🙏🙏የቢሮ አመራሮች በዚህ መልኩ መገናኘታች አመስግነው የተጠየቁትት ጥያቄዎች በጣም ጥሩ ናቸው። ነገር ግን አንዳንድ ጥያቄዎች ሀገር አቀፍ ናቸው የከተማ አስተዳደሩ ደረጃ የሚመለሱ ጉዳዮች እናያቸዋለን። በተለይ ከ Pgdt ጋር ተያይዞ ያለአግባብ የተቆረጠ ከሆነ ይታረማል መቆረጥ ካለበትም የመምህሩን ህይወት በማያናጋ መልኩ ሊፈጸም ይገባል። የ3 እርከን ጉዳይ እንጂ የትምህርት ማሻሻያ ትይዩ የተከለከለበት መንገድ የለም። ቡድንመሪ እና ር/መ ደረቅ መደብ ነው። የሻይ ቡና የተፈቀደው በ40 እንዳለ ይጠቀሙ በሚል ደብዳቤ አውርደናል። ከግልጸኝነት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ቅሬታዎችን ለመፍታት ለት/ቤት የሰው ሀብት እና ለመምህራን ልማት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ይፈጠራሉ የሚል ሃሳብ ተሰጥቷል ።ለሚኩራ ክ/ከተማ መምህራን ማህበር
без подписи
ሠላም እንዴት ናችሁ የመጨረሻ ጥሪ ከላይ ስማቸው ከተዘረዘሩት ውስጥ ብቻ አሁን በማንኛውም ካሬ መክፈል የሚችሉ እስከ16/6/18 ዓ.ም ድረስ ሰዓት 8:00 እስትመንት የማህበሩ ቢሮ እንዲያመጡ ጥብቅ መልክት ይተላለፍ። ማሳሰቢያ አዳዲስ መምህራን ስማችሁ ስለላክን ሲመጣ የምትስተናገዱ መሆኑን እየገለፅን ከተሰጠው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውንም አካል እንደማይሰተናገድ እንገልፃለን።
የሁሉም ማህበራት እጣ የወጣበት ሳይት ማሳሰቢያ:- እጣ የወጣው በድሮ ቦታ መጠሪያ ሳይሆን አሁን ሳይቶች ባሉበት በተሰጣችምው ስም ነው ። ምሳሌ:- በእጣው የተመላከተው አራብሳ 5 በእለቱ መሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት ነው ።
ቀን 11/06/2018 አስቸኳ የስብሰባ ጥሪ ነገ ማለትም በ12/06/2018 ዓ·ም ከቀኑ 9:30 ( ዘጠኝ ሰዓት ተኩል) አስቸኳይ የጠቅላላ አባላት ስብሰባ በማካሄድ የስብሰባውን ቃለ ጉባዔ እና የተገኙ አባላትን ስም ዝርዝር ለት/ቢሮ እና ለአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ለአርብ ጠዋት ገቢ ስለሚደረግ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የተከለከለ ነው።የስብሰባ ቦታ ጋራ ጉሪ 1ኛ ደረጃ ት/ ቤት ነው። የ110 አባላት ስም ዝርዝርና ፊርማ ስለሚፈለግ መቅረትም ሆነ ማርፈድ ክልክል ነው።
ከላይ በደረሰን መረጃ መሰረት ቦታ ሸንሽኖ የማስረከብ ስራ ነገ እንደሚጀምርና አራብሳ 5 የደረሳቸው ለነገ እንተቀጠሩ አሳውቀዋል ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ? ባለፈው በወጣው እጣ አራብሳ 5 የደረሳችሁ ማህበራት ሰብሳቢ፣ ምክትል ፣ ፀሐፊ ተገኝታችሁ ለማህበራችሁ የሚሸነሸነውን መሬት እንድትረከቡ ለነገ 8:00 ባለፈው የማስጀመሪያ እና እጣ ማውጣት በተደረገበት ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ሌሎችም በቀጣይ ቀናት የሚቀጥሉ በመሆኑ ዝግጅት እያደረጉ ይቆዩ። መልካም ጊዜ!!
ሰላም እንዴት ናችሁ የተወደዳችሁ የማህበራችን አባላት ከዚህ በታች ያለው ከአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር የተሰጠ አሁናዊ መረጃ ነው ላካፍላችሁ በቅርቡ ወደ ተግባር የሚገቡ ጉዳዮች:- 1. የኤንኤችዲ ተሰርቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለእያንዳንዱ ማህበር የተሸነሸነ መሬት ርክክብ 2. ኮንትራክተር ያልተመደበላችሁ ማህበራት የተደረገውን ምደባ እንድታውቁ ይደረጋል 3. በአጠቃላይ ወደ ታላቁ ግንባታ ስራ ላይ ለመግባት ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁን። አንዳንድ እናንተ የምትፈለጉበት ጉዳዮች ካሉ እናሳውቃለን። መልካም ጊዜ!
без подписи
ሰላም እንዴት ዋላችሁ ነገ 3/6/18 ዓ.ም ብቻ በ "65 ካሬ" እና በ "52ካሬ" መክፈል የሚፈልጉ መምህራን ያላችሁ ትምህርት ቤቶች ወደ ክ/ከ መ/ማ እስተትመንት በመያዝ እስክ6:00 እንዲመዘገቡ ይደረግ ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ቅድሚያ ለመጣ ብቻ ይስተናገዳል:: ሰናይ ቀን🙏
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር እንጂነር ቶማስ ደበሌ በበኩላቸው ሀገር በተማረ የሰው ሀይል ይቀየራል ያሉ ሲሆን ይህንን የተማረ የሰው ሀይል ለሚያፈሩ መምህራን የሚሰረው የመምህራን የማህበር ቤት በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ ኮንትራክተሮች ከተደራጁ ማህበራት ጋር በመስራት ለስራው ውጤታማነት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተመስገን ወንድሙ በበኩላቸው ኮንትራክተሮች የሚገነቡት ቤት ላስተማራቸው መምህራን በመሆኑ እጅግ ኩራት ሊሰማቸው እንደሚገባ ጠቁመው የማማከሩን አገልግሎት ዩኒቨርሲቲው በውጤታማነት የሚያከናዉን መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳ በበኩላቸው የመምህራን የጋራ ቤት ግንባታ እዚህ ምዕራፍ ላይ እንዲደረስ ከፍተኛ አስተዋጽዎ ላደረጉት አካላት በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи