tgindex
ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤ/ክ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት

ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም ቤ/ክ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት

Статистика

ይህ በፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ (አዲስ አበባ) የሚገኘው የገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም አብያተ ክርስቲያናት መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። እንኳን በደኅና መጡ!

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 446
+2 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
821
21 постов
Вовлечённость
56,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
697
1/48двое суток
798
1/72трое суток
861

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በሰንበት ትምህርት ቤታችን የእቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያ ውይይት ከመደበኛ አባላት ጋር ተደረገ። በሰንበት ት/ቤታችን አዲስ የተመረጠው ስራ አመራር በቀጣይ ሊሰራቸው የሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ጥቆማ እና ግብዓት ለማሰባሰብ ያለመ ጉባኤ በዛሬው እለት ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም በሰ/ት/ቤታችን አዳራሽ አካሂዷል። በዚህም ለውይይት መነሻ የሚሆኑ ዐበይት ርዕሶች እና የውይይት መነሻ ሃሳቦች ላይ በመመስረት በቀጣይ አመታት ሊሰሩ የሚገባቸው እና ሊታረሙ የሚገባቸው ችግሮች ላይ ውይይት ተደርጓል። በተለያዩ ቡድኖች በመከፋፈል የተደረጉ ውይይቶች ማጠቃለያዎችም ለጠቅላላ ተሰብሳቢዎች ከቀረቡ በኋላ ያልተነሱ የተባሉ ተጨማሪ ሃሳቦችን ከጉባኤው የማሰባሰብ ሂደት ተከናውኗል። ከዚህ በኋላ የሰንብት ት/ቤታችን ሊቀመንበርነቱን መ/ር ዘውዱ ኃ/ገብርኤል በሰጡት ማጠቃለያ የተሰጡትን ግብአቶች ወደ እቅድ አውርዶ ለመተግበር እንዲቻል በሐዋርያት ስራ ም 2 ቁ 46 ላይ እንደተመለከቱት የመጀመሪዎቹ ክርስቲያኖች #በአንድ_ልብ_ሆኖ_መስራት_እና_መትጋት የሚያስፈልግ መሆኑን በመጥቀስ በግብዓቶቹ መሰረት ለሚወጡ እቅዶች ትግበራ አባላት ቀና ትብብራቸውን እንዲያደርጉ በማሳሰብ ጉባኤው ተጠናቋል። በቀጣይ ሳምንታት መሰል ውይይቶች ከነባር እና ጎልማሳ አባላት እንዲሁም ከማዕከላውያን ክፍል (ታዳጊ) አባላት ጋር የሚቀጥል ይሆናል።

  • “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች ዕወቁ በርሷም ላይ ኺዱ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።” ኤር 6÷16 መልካሚቱ መንገድ የተባለች ቅድስት ሃይማኖታችንን የምንማርበት የምናውቅበት የተከታታይ የክረምት ትምህርት  (ኮርስ) በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዘጋጅነት ከሐምሌ 11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ይሰጣል። ትምህርቱን ለመከታተል የምትፈልጉ ምስሉ ላይ በተያያዙት ስልክ ቁጥሮች ስልኮች በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  • የእርዳታ ጥሪ የመንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን (ሽሮሜዳ) ውሉደ ብርሃን ሰ/ት/ት ቤት አባል የሆነችው መቅደስ መቆያ የደም ካንሰር ህመም አጋጠሟታል። ህክምናው በአጠቃላይ ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ሲሆን ቤተሰቦቿ ወጪውን ሸፍነው ለማሳከም አልቻሉም። በመሆኑም እህታችን ተገቢውን የህክምና እርዳታ አግኝታ ወደ አገልግሎት ለመመለስ እንድትችል ሁሉም የሰንበት ት/ት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን አቅማቸው የፈቀደውን ድጋፍ እንዲያደርጉ የውሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ጠይቋል። በመሆኑም ሁላችሁም አባላት አቅማችሁ የፈቀደውን እዚህ ደብዳቤው ላይ በተጠቀሰው የሂሳብ ቁጥር ላይ በማስገባት እህታችንን እንድትደግፉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። እህታችንን እግዚአብሔር ይማርልን። አሜን🙏

  • 6 июл.1 57979

    ሰንበት ት/ቤታችን 41ኛ የክረምት መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርት ለአካባቢው ምዕመናን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ወጥነት ባለው ለመማር ፍላጎቱ ላላቸው የአካባቢያችን ምዕመናን በሙሉ ክፍት የሆነውን የክረምት ትምህርት ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи