abduleaziz ali
Статистикаበአማራጭ #ድረገፃችን ለመከታተል ከፈለጉ tiktok.com/@abduleazizali654 https://www.youtube.com/channel/UCbRqZaNtMD3CixtqcGXQHcQ fb.com/www.abduleaziz.ali https://www.instagram.com/abduleaziz_ali/ https://whatsapp.com/channel/0029Va5dkKx84Om9Fm9A6b2j
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 228
- 1/48двое суток
- 261
- 1/72трое суток
- 281
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይነጋል ብለን ከተኛን 😴 ያልፋል ብለን እንኑር 🫡።
* ጎረቤቴን አግቢው * በሽታዬ ፀንቶ፤ ካልቀረ መሞቴ፣ አድራጊ ፈጣሪ፤ እንዲሆን የቤቴ። ካገባሽም እንኳን፤ ከሞትኩኝ በኋላ፣ ከጣሴ በስተቀር፤ አታስቢ ሌላ። በቀሪው ዘመንሽ፤ እስቲ በጎ ስሪ፣ ጣሴ ጎረቤቴን፤ አግቢውና ኑሪ። ° ° _ በፍፁም፤ በፍፁም፤ ይህን አላደርግም፣ _ ያንተንማ ጠላት፤ አግብቼ አልኖርም። _ በነጋ በጠባ፤ አሳጥቶህ ጤና፣ _ ለአልጋ ያበቃህ፤ ሌላ ማን ሆነና? _ በህይወት እያለህ፤ ይሄው ስማ መልሴን፣ _ ቆሜ ልቅር እንጂ፤ አላገባም ጣሴን ° ° ሌላውን እራቂ፤ ጣሴን ግን አቅርቢው፣ ጠላቴ ቢሆንም፤ ፈቅጃለው አግቢው። ኑዛዜዬን እንኳን፤ ለዛሬ አክብሪ በቤት በንብረቴ፤ አግቢውና ኑሪ ልክ እንደ ይሁዳ፤ ስመሺኝ ሽጠሺኝ፣ አቃጥለሽ፤ ለብልበሽ፤ ለአልጋ እንዳበቃሺኝ፣ በነጋ በጠባ፤ እያስባልሺው ወይኔ! አግብተሽ ድፊልኝ፤ እሱንም እንደ'ኔ። ጠላቴን ያኖርኩት፤ ታቅፌ በክንዴ፤ እኔስ አልጋ የያዝኩት፤ባንቺ አይደለም እንዴ? •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•
አደራ እህቴ መልክሽ ትዳር ሊያመጣልሽ ይችላል ባህሪሽ ግን ወደ አባትሽ ቤት ይመልስሻል እና ተጠንቀቂ ‼️
አታፍርም ያ አኺ ቢፈልግ ትንሽዬ ህመም አስታቅፎህ ለሊቱን ሙሉ እንዳትተኛ ማድረግ ለሚችለው ጌታ ከመስገድ ስትዘናጋ❓ #ሶላት_ከእንቅልፍ_ትበልጣለች #ፈጅር
ሀብታሞች እንዴት አድርጋቹ ነው የያዛችሁት 💔😔
አዛን የሚጠራው የዘነጋን ልብ ነው .ህያው ልብ እማ ሳይጠራ ደርሷል ከቦታው 💖 ያረብ አንቃን🤲 #ፈጅር
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አንተ የለመድካት ዐፍያ ለሌላው ሰው የየቀኑ ዱዐ ናት 💔🤲🥹
አዛን እየሰማን ወደ መስጂድ ያልሄድንባቸው (ከእንቅልፍ ተነስተን ያልሰግደናቸው) ሶላቶች ልክ ረፍዶ ስንነሳ ይቆጫሉ። #ፈጅር
ሁልጊዜ አላህን አስቀድም ፈፅሞ መጨረሻ አትሆንም fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
የተጨነቀች ልብ ከጌታዋ በቀር መሄጃ የላትም fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#ፈጅር fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
fb.com/www.abduleaziz.ali ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
በመተኛትህ ህልም ታያለህ ፈጅር በመነሳትህ ደግሞ ህልምህ ይሳካል ኢንሸ አላህ #ፈጅር 💚
┏━━━━━━━┓ 彡 [سُبْحان الله] ❥❥彡 ┗━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━┓ 彡 [والْحَمٍدُ لله] ❥❥ 彡 ┗━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━┓ 彡[ولا إلٰه الاّ الله]❥❥ 彡 ┗━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━┓ 彡 [ واللهُ أكٌـبر]❥❥ 彡 ┗━━━━━━━┛ 🌸🌧