أَبُو مُسْلِمٍ الْحَنْبَلِيُّ (الأثري)
Статистика➖➖➖➖➖➖➖➖ 💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 19
- Всего постов
- 40
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 109
- 1/48двое суток
- 124
- 1/72трое суток
- 134
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይህ ከፊት መግቢያ 134 ገፅ ተቆርጦ የወጣ ነው። ዋናው ኪታብ ብቻ የፈለገ ይህን ይክፈት
видео или голосовое, без подписи
ማንበብ ለፈለገ ...
видео или голосовое, без подписи
በጣም ከምፈልጋቸው ኪታቦች መካከል ታላቁ ኢማም አቡ በክር አል-መርሩዚይ ያዘጋጁት !! ከኢማም አሕመድ ብኑ ሐንበል የዘገበው !!
እኔ :- ሐዳድያ እነማን ናቸው? እሱ :- «ዐቂዳው አሽዓርይ የሆነ ሰው ሙብተዲዕ ነው ይላሉ በተለይ ዓሊም ከሆነ ። » እኔ :- ስለዚህ እነዚህ ሐዳዲዮች "አሕሉ ሡና ናቸው?" ይባላሉ? እሱ:- " አይ! የኡለማ ጠላት ናቸው እንጂ " እኔ :- ማለት ? እሱ :- " እነዚህ ሐዳዲዮች ዑለማዎችን በተለይ [ በሙታን ተወሱል የሚቅዱ ፣ በሙታን ኢስቲጋሳ የሚፈቅዱ ፣ መውሊድ የሚፈቅዱ ፣ የአሏህ ባሕርያት እንደ ጀሕሚያ ተእዊል የሚያደርጉ ፣ አሏህ ከዐርሽ በላይ አይደለም የሚሉ ፣ አሕሉ ሡና ሙሸቢሀ / ሙጀሲማ የሚሉ ፣ ቢድዐ በ5 ይከፈላል የሚሉ ፣ በሷሊሆች ፋና ተበሩክ የሚቅዱ #ዑለማዎቻችን ሙብተዲዕ ናቸው ይላሉ። " እኔ :- አሀ! ስለዚህ እናንተ ይህ ሁሉ ስህተት ያለበት ሰው ሙብተዲዕ አትሉም ማለት ነው? ሠለፊ ነው ትላላቹህ? " እሱ :- " አዎ! " እኔ :- እንዴት ይህ ሁሉ የዐቂዳ ስህተት እያለበት ሠለፊ ይሆናል? እሱ :- "አይ ዑለሞቻችን ብለዋል። ከነሱ ቃል አንወጣም። " እኔ :- " እናንተ ምንድናቹህ ? " እሱ :- " እኛ ሠለፍዮች ነን " እኔ :- ምንድነው የሚለያቹህ ከሐዳዲያ እሱ :- " ዋናው እኛ የአሽዓርያ ፣ የሱፍያ መሻይኾች ብዙ ኪታብ ከፃፉ እንወዳቸዋለን። ዐቂዳቸው ላይ ሺርክ ቢኖርም ፣ ዐቂዳቸው ከአሕባሽ ጋር የሚገጥም ቢሆንም ሠለፊ ናቸው እንላለን። ምክንያቱም ዑለሞቻችን ብለዋል። " እኔ :- ሐዳዲያ ግን እነዚህ አሽዓርዮች ሙብተዲዕ ናቸው ይላሉ? እሱ :- "አዎ! የኡለማ ጠላት ናቸው። " እኔ :- ግን እኮ ብዙ የዘመናችን መሻይኾች እነ አን-ነወዊ #አሽዓርይ_ነው ሲሉ ሠምቻለሁ። እሱ :- " እና ሙብተዲዕ ሲሉ ሰምተሀል? " እኔ:- ምን ለውጥ አለው? አሽዓርይ ነው ካሉ " ሠለፊይ " ማለት ፈልገው ነው እንዴ? እሱ :- " አይደለም! ግን .." እኔ :- ግን ምን ? እሱ :- " አሽዓርይ ቢሆኑም አሕሉ ሡና ናቸው እንጂ ሙብተዲዕ አይባሉም " እኔ :- አሀ! ስለዚህ እናንተ " ሠለፍያ መንሐጅ " ትላላቹህ እንጂ አሽዓርያም አሕሉ ሡና ናቸው ትላላቹህ ማለት ነው? እሱ :- " ኧረ! አይደለም! " እኔ :- ታድያ #አሽዓርያ ነው እየተባለ መልሶ " ዑዝር አለው። አሕሉ ሡና ነው ማለት አይጋጭ? እሱ :- " አቦ! ተወኝ የሚያጋጭህ ያጋጭህና! በቃ ሐዳዲያ ሙብተዲዕ ናቹህ ተብሏል። እኔ ተወኝ ! " እኔ :- እንዴት አሽዓርዩ ሙብተዲዕ አልለውም እያልክ በዚህ የኻለፉህ ሰዎች ሙብተዲዕ ትላለህ !? እሱ :- .......... የለም። 😄 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
تهافت حجج الرادين على "الحدادية"، أبو الفضل المصري الأزهري أنموذجًا
የሠለፎች ንግግር አቋም ግልፅ ከሆነ በኋላ ፤ « የእኛ ሼይኾቻችን ግን በተቃራኒው ብለዋል » ብለህ አልቀበልም ካልክ እንዴት ደፍረህ ከኛ ውጪ "ሠለፍያ" የለም ትላለህ?
እንዴት ነበር ጁሙዐ ? الحمد لله እኛ ጋ ኹጥባችን ስለ وحدة المسلمين " የሙስሊሞች አንድነት " የተመለከተ ነበር። እናንተ ጋ !?
видео или голосовое, без подписи
ለጀናዛው ዐርሽ የተንቀጠቀጠለት ሶሀብይ #ሠዕድ ረዲየሏሁ ዐንሁ !! ➖➖➖➖➖➖➖➖ 💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
ሶለዋት አንርሳ اللهم صل وسلم على نبينا محمد
ኪታብ 🌹🎉
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅🍃•━━━┅» ⚘ አላህ ስለ ብዙሀኑ ምን አለ? ⚘ ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅🍃•━━━┅« 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎯 وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَعْلَمُونَ [الأنفال 42] ግን አብዛኛዎቻቸው አያውቁም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 فَأَعْرَضَ أَكْثَرُهُمْ فَهُمْ لَا يَسْمَعُونَ [فصلت 4] አብዛኛዎቻቸውም ተዉት፡፡ እነርሱም አይሰሙም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْقِلُونَ ]الحجرات 4] አብዛኞቻቸው አይገነዘቡም፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ [البقرة 100] ይልቁንም አብዛኞቻቸው አያምኑም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 وَأَكْثَرُهُمُ الْفَاسِقُونَ [ال عمران 110] አብዛኞቻቸው አመጸኞች ናቸው፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ يَجْهَلُونَ [الأنعام 111] ግን አብዛኞቻቸው (ይህንን) ይስታሉ፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯ۖ وَلَا تَجِدُ أَكْثَرَهُمْ شَاكِرِينَ [الأعراف 17] አብዛኞቻቸውንም አመስጋኞች ኾነው አታገኛቸውም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 وَمَا يَتَّبِعُ أَكْثَرُهُمْ إِلَّا ظَنًّا ۚ ]يونس 36] አብዛኞቻቸውም ጥርጣሬን እንጂ አይከተሉም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَشْكُرُون [يونس 60] ነገር ግን አብዛኛዎቹ አያመሰግኑም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ [النحل 101] ይልቁንም አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯 وَأَكْثَرُهُمْ لِلْحَقِّ كَارِهُونَ [ المؤمنون 70] አብዛኞቻቸውም እውነትን የሚጠሉ ናቸው፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ [الشعراء 223[ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ 🎯ۚ كَانَ أَكْثَرُهُم مُّشْرِكِينَ [الروم 42] አብዛኞቻቸው አጋሪዎች ነበሩ፡፡ ┈┉┅━━❀🍃🌸🍃❀━━┅┉┈ ቴሌግራም:https://t.me/aqida44
آذتني صورة مصممة بالذكاء الاصطناعي توضح اجتماع رجال كثيرين يجلسون في حلقة علم خلف باب أمنا عائشة -رضي الله عنها- وهي تشرح لهم درسا علميًا !! وهذا كذب صريح وتزوير للحقائق واختلاق المشاهد الخيالية ونسبتها للصحابة باب رحب للهلاك والافتراء عليهم .. والثابت…
آذتني صورة مصممة بالذكاء الاصطناعي توضح اجتماع رجال كثيرين يجلسون في حلقة علم خلف باب أمنا عائشة -رضي الله عنها- وهي تشرح لهم درسا علميًا !! وهذا كذب صريح وتزوير للحقائق واختلاق المشاهد الخيالية ونسبتها للصحابة باب رحب للهلاك والافتراء عليهم .. والثابت عن أمنا عن عائشة -رضي الله عنها- أن الرجل إذا أراد أن يسألها عن شيء يخص النبي ﷺ طَرَق الباب وسأل سؤاله فتجيبه من وراء الباب الذي كان داخل المسجد .. ولم يكثر ذلك عنها أيضًا. فهذه الصورة المنتشرة (كذب) صريح عن أمنا عائشة -رضي الله عنها- وحشرنا معها. -د. هيا بنت سلمان الصباح-
📚 በአንድ ወቅት ሼይኻችን ዓዲል አል-ሐምዳን حفظه الله እንዲህ ብሎኝ ነበር ... 📚 شرح أصول اعتقاد للالكائي አዲስ ህትመት ሊወጣ ስለነበር እንድትጠቀሙበት እልክላቹሀለሁ። ብሎኝ ነበር። አሏህ ከዟሊሞች ይጠብቀው ! አሁን ግን ርቆናል። እሱን ማግኘት አይቻልም። አሏህ ከሸረኞች ይጠብቀው !! 😥
ውበት 🌹
أجازنا شيخنا الفاضل عبد الله بن مبارك العاصمي حفظه الله 📚🎊 بـ « "الجامع الترمذي » 🎉📚
እንኳን ደስ አለህ ። ለዚህ ውብ ቀን ላበቃህ አሏህ ምስጋና ይድረሰው !! 🎉🎊* ማሻ አሏህ الله أكبر ያ ጀመዓ 🎉🌹🎉🌹🎉🌹🎉🌹