- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 477
- 1/48двое суток
- 546
- 1/72трое суток
- 589
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🛑አባውራዎች ብቻቸውን የሠሩት ቤተ ክርስቲያን❤ (25ፍልሰታን በበረከት እንቀበል) ይህ የምታዩት ቤተ ክርስቲያን በሸካ ሀገረ ስብከት ማሻ ወረዳ ቤተክህነት ሥር ይገኛል። ጫጎ ቅድስት ሥላሴ ይባላል። 25 አባውራዎች ብቻ ይኖሩበታል። እነዚህ አባውራዎች በኢአማንያን የተከበቡ ሲሆኑ በአካባቢው ኦርቶዶክስ እንዳትጠፋ ቤተ ክርስቲያን ተክለው ክርስትናቸውን ለማስፋፋት እየጣሩ ነው። በጭቃ ሠርተው ሲገለገሉበት የነበረው…
🛑አባውራዎች ብቻቸውን የሠሩት ቤተ ክርስቲያን❤ (25ፍልሰታን በበረከት እንቀበል) ይህ የምታዩት ቤተ ክርስቲያን በሸካ ሀገረ ስብከት ማሻ ወረዳ ቤተክህነት ሥር ይገኛል። ጫጎ ቅድስት ሥላሴ ይባላል። 25 አባውራዎች ብቻ ይኖሩበታል። እነዚህ አባውራዎች በኢአማንያን የተከበቡ ሲሆኑ በአካባቢው ኦርቶዶክስ እንዳትጠፋ ቤተ ክርስቲያን ተክለው ክርስትናቸውን ለማስፋፋት እየጣሩ ነው። በጭቃ ሠርተው ሲገለገሉበት የነበረው…
без подписи
🛑አባውራዎች ብቻቸውን የሠሩት ቤተ ክርስቲያን❤ (25ፍልሰታን በበረከት እንቀበል) ይህ የምታዩት ቤተ ክርስቲያን በሸካ ሀገረ ስብከት ማሻ ወረዳ ቤተክህነት ሥር ይገኛል። ጫጎ ቅድስት ሥላሴ ይባላል። 25 አባውራዎች ብቻ ይኖሩበታል። እነዚህ አባውራዎች በኢአማንያን የተከበቡ ሲሆኑ በአካባቢው ኦርቶዶክስ እንዳትጠፋ ቤተ ክርስቲያን ተክለው ክርስትናቸውን ለማስፋፋት እየጣሩ ነው። በጭቃ ሠርተው ሲገለገሉበት የነበረው ቤተ ክርስቲያን በማርጀቱም በራሳቸው ጥረት አነስ ያለ አዲስ ቤተ ክርስቲያን ጀምረው እያገባደዱ ነው። እነዚህ ጥቂት አባውራዎች የሚኖሩበት ቦታ ከከተማ እጅግ የራቀ በመሆኑ ለሕንፃ ሥራው ያገዛቸው ሰው የለም። ከብቶቻቸውን እየሸጡ ዋጋ እየከፈሉ ለ8 ዓመታት የደከሙለት አነስተኛ ሕንፃ በፎቶው በምታዩት ደረጃ ደርሶ ታቦተ ሕጉን ማስገባት ይቀራል። ይሁን እንጂ ሙሉ ንዋየ ቅድሳቱ በአገልግሎት ብዛት ከጥቅም ውጭ ስለሆነ አዲሱን ዓመት ንዋየ ቅድሳት አሟልተው፣ ታቦቱን ወደ አዲሱ ቤተ ክርስቲያን አስገብተው አገልግሎታቸውን ለመቀጠል የእኛን ርዳታ ይፈልጋሉ። ንዋየ ቅድሳቱን ለማሟላት የሚያስፈልገው 200,000 ብር ነው። 2000 ሰው 100 ብር ወይም 200 ሰው 1,000 ብር ወይም 20 ሰው 10,000 ብር ብንለግስ የነዚህን ደካማ ወገንቻችንን ጥያቄ መልሰን እናስደስታቸዋለን ከበረከቱ እንሳተፍ። አቅም አጥሮን መሳተፍ ያልቻልን ሼር እናድርገው። የቤተ ክርስቲያኑ አካውንት 👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000565182898 Chago k/silase b/ian intsa ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና ክርስትና ስም በውስጥ ብትልኩልን ለአገልጋዮቹ በማድረስ በጾመ ፍልሰታ በቅዳሴና በሰአታት ያስቧችኋል። 👇 @zenasilase
без подписи
без подписи
🛑የገና በረከት‼️ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! በዓሉን አቅመ ደካሞችን በመደገፍ በበረከት ማሳለፍ የምትፈልጉ ዶሮ፣ ዘይትና እንቁላል በመግዛት ከበረከቱ ተካፈሉ። ለአንድ ሰው ዶሮ፣ ዘይት እና እንቁላል ለመሸፈን በአማካኝ 3,000 ብር የሚያስፈልግ ሲሆን እርስዎ በቻሉት እና አቅመዎ በፈቀደው መጠን በመደገፍ መሳተፍ ይችላሉ። ለመሳተፍ የሚከተለውን ሊንክ ተጠቅመው ይጻፉልን። 👇 @sisaytadele አቅመ ደካሞችን በማሰብ ከጌታችን ልደት በረከት እንሳተፍ።
🛑እነሆ ተጀምሯል‼️ https://www.youtube.com/live/3RxsJMmM9Lc?si=hTzyl3i2phimnEtp
ከአባቶቻችን ለልጆቻችን። ዛሬ ከ9:00 ጀምሮ በቀጥታ በአራራይ ሚዲያ ይከታተሉ። በያሉበት ሁነው ይህንን ታላቅ ፕሮጀክት ይደግፉ። በአራራይ ሚዲያ በምናስተላልፈው የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ከወዲሁ መርሐ ግብርዎን ያስተካክሉ። አራራይ ሚዲያ። 👇 https://youtube.com/@araraymedia2017?si=PceGgQOrKl2avuxm
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የአራራይ ስቱዲዮ ከፊል ገጽታዎች እኒህ ናቸው። በርካታ ባክግራውንዶችን ገንብቶ የፎቶ እና የቪዲዮ አገልገልግሎት እየሰጠ የሚገኜው ስቱዲዮአችን አድማሱን አስፍቶ እናንተን በማገልገል ላይ ይገኛል። ሠርጋችሁን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን በሚያከብሩ እና በሚያውቁ የራሳችሁ ልጆች አዘጋጁ። አድራሻ 4 ኪሎ አምባሳደር ሾፒንግ ሞል ጀርባ ተስኒም ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0915 01 86 56
አራራይ ስቱድዮ _የሠርግ ፎቶ እና ቪዲዮ _የልደት ፎቶ እና ቪዲዮ _የሙሽራ ካባ ክራይ _የሕፃናት ፎቶ እና ቪዲዮ _ማንኛውም የስቱድዮ እና የመስክ ቀረጻዎች በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። አድራሻ አራት ኪሎ አምባሳደር ሾፒንግ ሞል ጀርባ ተስኒም ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0915 018656