tgindex
Dessie City Administration Communication

Dessie City Administration Communication

Статистика

ሠላም ለውድ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ቤተሰቦች ?🖐 በዚህ ቻናል ስለ ደሴ ከተማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁነቶች መረጃ እንለዋወጥበታለን። የተለያዩ ሃገራዊ እና ክልላዊ የስራ አቅጣጫዎችን እናሳውቅበታለን።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
124
Всего постов
141
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
2 044
+3 за 6 дн.
Сутки
−2
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
266
40 постов
Вовлечённость
13,0%
к подписчикам
Постов в день
17,7
всего 141
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
173
1/48двое суток
198
1/72трое суток
213

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #ከሕግ ማስከበር ባሻገር የሕብረተሰብ አለኝታነት፦ #የደግነትና #የትብብር አርአያ ​በደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ3ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ክፍል አመራሮችና አባላት አስተባባሪነት፣ ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር ለ69 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ​የጣቢያው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ሽመልስ እንደገለጹት፤ አባላቱ ከመደበኛ የትራፊክ ደህንነት ማስከበር ሥራቸው ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በመተግበር ላይ ይገኛሉ። በዚህም መሠረት ከበጎ አድራጊ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በመቀናጀት 40 ደርዘን ባለ 50 ወረቀት ደብተር እና 2 ፓኮ ቢክ እስክርቢቶ በመግዛት፣ በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ኦፊሰሮች አማካኝነት በየሴንተሩ በተመረጡ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎች ልጆች (ተማሪዎች) የትምህርት ቁሳቁሱ እንዲበርከት ተደርጓል። ​የ3ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ፈትህያ ሀሰን በበኩላቸው «ፖሊስ ህግና ስርዓትን ከመጠበቅ ባሻገር የህብረተሰቡ አለኝታ መሆኑን በተግባር ማሳየት ይኖርበታል» ብለዋል። ድጋፉ ተማሪዎች ያለ ስጋት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉና የነገ አገር ተረካቢ ዜጋ እንዲሆኑ ታስቦ የተደረገ መሆኑን በመጥቀስ፣ ለዚህ መልካም እና አርአያነት ያለው ተግባር ድጋፍ ላደረጉ አካላት እና አስተባባሪ አባላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ​ድጋፍ የተደረገላቸው ተማሪዎችና ወላጆችም በተደረገላቸው እገዛ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው አመስግነዋል። ​ህብረተሰቡ እና ፖሊስ እጅ ለእጅ ተያይዘው በሚያደርጉት መሰል የበጎ አድራጎት ስራዎች የትብብርና የደግነት ባህልን የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገልጿል። ደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሕዝብ ግንኙነት)

  • https://vt.tiktok.com/ZSVdrGarf/

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи