ግዕዝ ለኵሉ
Статистикаዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግዕዝ ! ✔️ የ #ግዕዝ አጫጭር #ልብወለዶች ✔️ ተከታታይ የግዕዝ ትምህርቶች ✔️ የተለያዩ የግዕዝ ጥያቄዎች ✔️ የግዕዝ #ቅኔዎች ባማረ አቀራረብ… ለማስታወቂያ @petros2 https:/geeZzlekulu Chat and discussion group https:/geeZzlekulu
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 766
- 1/48двое суток
- 2 023
- 1/72трое суток
- 2 182
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እንዴት ያለ ቅን ክርስቲያን ወንድማችን መሰላችሁ ? ለቤትዎ ውበት የሚጨነቁ ከሆነ ከሙሉ ታማኝነት ጋር ቤትዎን ውብ ያደርግሎታል ይደውሉ👇 0910673228 @TemuZmariam
" ዕፁብ ውእቱ ሕይወት ዕፁብ ውእቱ ሰብእ ... ብዙኃን ሰብእ ዘተርፉ ሀለዉ ከመ ዘኢተነቡ ወዘኢተተርጐሙ መጻሕፍት ሰብእ ውእቱ ረቂቃን መጻሕፍት " " ሕይወት የምታስደንቅ ነች ። ሰዎች የሚያስደንቁ ናቸው።እንዳልተነበቡ እንዲሁም እንዳልተተረጎሙ መጻሕፍት ሳናነባቸው ሳንተረጉማቸው የቀሩ ብዙ ሰዎች አሉ ። ሰዎች ረቂቃን መጻሕፍቶች ናቸው " @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
ገዳም ካልገባው... 🪢🪢🪢🪢🪢🪢 አንድ በከተማ የሚኖር ዘመናዊ አልባሳት የሚለብስ እና ሁሉንም ነገር በብልጠትና በገንዘብ መፍትሔ መስጠት እንደሚቻል የሚያምን ከተሜ ወጣት ነበረ። ይህ ወጣት በህይወቱ ውስጥ ባጋጠሙት ጥቂት ውስብስብ ችግሮች ምክንያት አእምሮው ስለተጨነቀወደ ገዳም ሄጄ ከአንድ ትልቅ አባት ዘንድ ምክርና በረከት ልቀበል ብሎ ይነሳል። ወጣቱ ዘመናዊ መኪናውን አስነስቶ ወደ አንድ ታዋቂ ገዳም ያመራል። ገዳሙ ሲደርስ እጅግ በትህትናቸው እና በጽኑ ጸሎታቸው የሚታወቁትን አረጋዊ መነኩሴ አገኘ። ከተሜው ወጣት ወደ አባታችን ቀረብ ብሎ በከተሜ ዘይቤና ንግግር እንዲህ አላቸው። አባቴ እኔ ከከተማ ነው የመጣሁት። በህይወቴ ብዙ ነገር አየሁ ገንዘብ አለኝ ዘመናዊ ህይወት እኖራለሁ... ግን አእምሮዬ ሰላም አጣ። እባክዎን ዓለምን ትቼ እዚህ ገዳም ገብቼ እንደ እርሶ መነኩሴ ሆኜ እንድኖር ይፍቀዱልኝ.... አባታችንም የከተሜውን ወጣት አለባበስ እና የፊት ገጽታ ትኩር ብለው ተመለከቱት። የከተማ ህይወትና የገዳም ተጋድሎ ምን ያህል እንደሚራራቁ ስለሚያውቁ ሊፈትኑት አሰቡና እንዲህ አሉት ልጄ ሆይ ገዳም መግባት ታላቅ ተጋድሎ ነው። እዚህ የከተማው ምቾት፣ ዘመናዊ ስልክ፣ ጣፋጭ ምግብ እና የፋሽን ልብስ የለም። ይሄን ሁሉ ትተህ በጾም፣ በጸሎት እና በታዛዥነት ለመኖር በእውነት ዝግጁ ነህ?...... ሙሉውን ለማግኘት ቬነስያን ይቀላቀሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Https://t.me/Veni212121
ትክሊ ታፍቅሪ ኪያየ... እፄነስ ጥቀ ለአሚን ዘንተ ... ኢየአምርሂ ከመ ይኄይሰኪ ምንት ... እፎኑ ትመውኢ ልብየ ዘየአምን ፍቅር ከመ ኮነ ሐሰተ ... ጥቀ ይወስድ ጊዜ... ልትወጂኝ ትችያለሽ ግን ይህንን ለመቀበል በጣም እቸገራለሁ ... ምን እንደሚሻልሽም አላውቅም ... ፍቅር ውሸት እንደሆነ የሚያምነው ልቤን እንዴት ታሸንፊዋለሽ? በጣም ጊዜ ይፈጃል ... @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
" ሶበ አሐዱ እምኔክሙ ይደልዋ ለመቅሠፍትየ፤ ወይነሥኦ ኅቡረ በመዳልው ለሕማምየ። እስመ ይከብድ እምኆጻ ሐይቅ፤ ወባሕቱ ሐሰተ ይመስል ነገርየ።" “ትካዜዬ ምነው በተመዘነ ኖሮ ! መከራዬም ሁሉ ምነው በሚዛን ላይ በተደረገ ኖሮ ! ከባሕር አሸዋ ይልቅ ይከብድ ነበርና ፤ ስለዚህ ቃሌ ደፋር ሆኖአል።" ኢዮ ፮፥ ፪
" ድኩም አነ ዘኢይክል ርእዮተ መልክአ ዚኣየ እንበለ መጽሔት ወእንበለ ማይ " " የራሴን መልክ ያለ መስታወት እና ያለ ውሃ ማየት የማልችል ደካማ ነኝ " @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
ቅኔ ዘአበው ትርጓሜ የዘካርያስ ሞት ልጁን በመውደዱ ነው ። የየዋህ አቤል ሞትም ከንቱ የሆነች ሴትን በመውደዱ ነው ። ልጅን እና ሴትን መውደድ ነፍስን የሚገድል ነውና ። ሴት እና ልጅ በገዳም ስላልነበረው የዮሓንስ ሞት ግን በምን ሥራው ነው ? ልጅ እና ሴት በእርሱ ዘንድ ቢኖሩ በእነርሱ እንደ ሙሴ እና እንደ ዳዊት በዳነ ነበር። ሴት እና ልጅን መውደድን መቼም እንዳናምን የሰናክሬም ሞት በልጆቹ የሶምሶን ሞት ደግሞ በሚስቱ ሲደረግ አየን። @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
-=- ምንትኑ ዘተኀሥሲ ፍላጎትሽ ምንድን ነው ? =-= ኢያፈቅረከ ወኢየኀሥስ ብእሲት ከመ ታፈቅረከ አልወድህም ግን ሌላ ሴትም እንድትወድህ አልፈልግም -=- ናሁ ተግህደ ሊተ አማናዊ መልክዕኪ አሁን ትክክለኛው መልክሽ ተገለጠልኝ @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
"ለትጥፋእ ይእቲ ዕለት እንተ ባቲ ተወለድኩ፡ ወሌለትኒ እንተ ባቲ ይቤሉ፡— ተባዕት ውእቱ። ለትጽለም ይእቲ ዕለት፤ ወኢይኅሥሳ እግዚአብሔር በላዕሉ፡ ወኢይምጻእ ብርሃን ውስቴታ “ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም፡— ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ፡’ የተባለበት ሌሊት። ያ ቀን ጨለማ ይሁን፤ እግዚአብሔር ከላይ አይመልከተው፥ ብርሃንም አይብራበት።" ኢዮ፫፥፫ @geeZzlekulu
" ጠቢብ ሰብእ ይትሜሀር እምኵሉ ሰብእ ወእምኵሉ ነገር ወዘይንዕስ እምነ ጠቢብ ይትሜሀር እምልማዱ ባሕቱ ኢያእማሪ ለኵሉ ሀለዎ አውሥኦት ! " "ብልጥ ሰው ከሁሉም ሰው ከሁሉም ነገር ይማራል፤ መካከለኛ ሰው ከልምዱ ይማራል፤ ኣለዋቂ ግን ለሁሉም መልስ አለው! " ሶቅራጥስ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
ለጀማሪዎች ማክሰኞ እና ሐሙስ የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በዚሁ ቻናል live የምንጀምር ይሆናል ። (መዝሙረ ዳዊት ገዝታችሁ ጠብቁን ) ሰአት ? ምሽት 3:00 በነጻ ስለሆነ ሁላችሁም መገኘት ትችላላችሁ ።
" ትካት ተበቋዕኩ ዕፀ መሠውር ዘተዋነይ ለነጽሮ ኪያኪ ... ይክል ለኪ ይምስልኪ ሐሰተ አው አማነ ባሕቱ አማኑ ዝንቱ ውእቱ ወበዝንቱ ተግባርየ ምንተ ኢየኀዝን ... መኑመ ከመ ኢይገብር ለኪ ዘንተ ኣአምር " " በፊት አንቺን ለማየት የተዋነይ ዕፀ መሠውርን ተጠቅሜያለሁ ... እውነት ወይም ሐሰት ሊመስልሽ ይችላል ግን እውነቱ ይህ ነው ። እናም በዚህ ተግባሬ አንዳችም አላዝንም ። ማንም ቢሆን ይህን ነገር ላንቺ እንደማያደርግ አውቃለሁ " @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ