- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 814
- 1/48двое суток
- 932
- 1/72трое суток
- 1 006
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
“እብድም ጅልም ነው ያደረግከን” 😁 ዛሬ ስልጠና ከሰጠኋቸው ወጣቶች አንዱ ነው እንደዚህ ያለኝ። በአገልግሎት ወቅት ከሚያስደስቱኝ ነገሮች አንዱ፦ ተማሪዎች በጣም ሲሞገቱና In the process መልሱን አጊኝተው እፎይታ ሲሰማቸውና የበለጠ ለማወቅ ሲጓጉ😇
https://vt.tiktok.com/ZSVd2S6UE/ ወገናችን መሲ ዲቤት ተጠርታለች🙂
የአይሳሳቴነት Theological ping pong " ቤተክርስቲያን ስታስተምር ልትሳሳት ከቻለች፤ ስህተት ውስጥ መሆንና አለመሆናችሁን እርግጠኞች መሆን አትችሉም" ለዚህ አይነቱ ሙግት ከበቂ በላይ ምላሽ እንደተሰጠበት ቢታወቅም እንደገና ተደጋግሞ መነሳቱ አልቀረም፣ ይህንን አይነቱን ህጸጽ Argumentum ad Nauseam እንለዋለን፤ ነገር ግን እስቲ በድጋሚ መልስ እንስጥበት። ቤተክርስቲያን ልትሳሳት ትችላለች ሲባል Necessarily ተሳስታለች፣ እንዲሁም ትጠፋለች ማለት እንዳልሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው። ግን still ቤተክርስቲያን ልትሳሳት ከቻለች በትምህርታችን እርግጠኛ ልንሆን አንችልም የሚል ሙግት ሲነሳ እንዲህ እንመልሳለን። አስቀድሞ ቤተክርስቲያን ልትሳሳት እንደማትችል የሚያሳይ ምንም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ባለመኖሩ ሙግቱ በራሱ Argument from Silence ነው። ሎጂካሊም ቢሆን ሙግቱን Deduct ማድረግ አንችልም። ለዚህ ሙግት የሚቀርቡ ጥቅሶችም ቤተክርስቲያን በክፉው ተሸንፋ እንደማትጠፋ እና የእግዚአብሔር እውነት የሚገኝባት መሆኗን ከማሳየት በስተቀር ለአይሳሳቴነት ድጋፍ ሆነው ሊቀርቡ አይችሉም፤ እነዚህን ሁለት ባሕርያት ደግሞ እኛም አንዳንድ ኦርቶዶክሳውያንም ሊሳሳቱ እንደሚችሉ በምናምንባቸው local churches ውስጥም ጭምር የሚገኙ እንደመሆናቸው Infallibilityን entail ሊያደርጉ አይችሉም። ሌላው ደግሞ አንድን እውነታ በትክክል ለማወቅ የግድ ሊሳሳት የማይችል ተርጓሚና አስተማሪ ያስፈልጋል የሚለው ቅድመ ልባዌ Counter intuitive መሆኑ ነው። አንደኛ፦ በየዕለት እንቅስቃሴያችን Generally እንደ እውነት የምንቀበላቸው ነገሮች ሊሳሳት በማይችል ተናጋሪ ላይ የተመሰረቱ ባይሆኑም Yet እንደ እውነት ተቀብለናቸው ለመሄድ የሚያስችሉንን መለኪያዎች (parameters) አስቀምጠን እንቀበላቸዋለን። ሁለተኛ፦ አንድ ሰው ተነስቶ "ተው ቃሌ ይህ እኮ ሐይማኖት ነው እንጂ አለማዊ እንቅስቃሴ አይደለም" ሊለኝ ይችላል። ታዲያ የኔ መልስ የሚሆነው፦ "ግን እኮ ሊሳሳቱ ይችላሉ የምትላቸውን local Churches ሊሳሳቱ እንደሚችሉ እየተጠራጠርክ ከመኖር ይልቅ ተቀብለህ እየኖርክባቸው ነው" የሚል ነው። ነገር ግን በዚህ ላያበቃ ይችላል፤ ምናልባት ቀጠል አድርጎ "ሎካል ቤተክርስቲያን ልትሳሳት ብትችልም ዩኒቨርሳሏ ስለማትሳሳት በትምህርቴ እርግጠኛ መሆን እችላለሁ" ሊል ይችላል። lol እኔስ መጽሐፍ ቅዱሴን ብቻ infallible ነው ብዬ ሳቀርበው ለምን በዚህ ሂሳብ አልተቀበልከኝም? ይህም ራሱ ከሌሎቹ ተመሳሳይ Claimants ለይተን ያለንባትን ቤተክርስቲያን ብቻ ዩኒቨርሳል ያልንበትን empirical evidence ማምጣት ከቻልን ነው። እስቲ ግን ይህንን ሁሉ አልፈን Infallible Church ያስፈልገናል የሚለውን Claim grant እናድርግላቸውና የሚሆነውን እንይ፦ ያቺ "አይሳሳቴ" ቤተክርስቲያን የምታስተምረው ትምህርት "ሊሳሳቱ በሚችሉ Local churches" እና ሊሳሳቱ በሚችሉ ግለሰቦች ነው ወደ ምዕመኑ የሚደርሰው። ይህም ብቻ ሳይሆን ሰዎች ትምህርቱን ለመረዳት በገዛ Fallible አዕምሮአቸው ማድመጥና ማንበብ፣ እንዲሁም ማሰብና አምኖ መቀበል ግዴታቸው ነው። ታዲያ የማይሳሳት ተርጓሚ መኖሩ በምን ሂሳብ ነው ቤተክርስቲያን ልትሳሳት ትችላለች ከሚለው ፕሮቴስታንት የተሻለ የሚያደርገው? እንደ ሞጋቾቻችን አለካክ ከሆነ የማይሳሳት ተርጓሚ ቢኖረንም የሚሳሳት አድማጭና አስተማሪ ባለበት በትምህርታችን እርግጠኞች መሆን አንችልም! ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱሳችን ፍጹም እና የማይሳሳት ባለ ስልጣን እንደሆነ ካመንን፣ ቤተክርስቲያን፣ ካውንስሎችና አባቶች ደግሞ ሊሳሳቱ ቢችሉም ከመጽሐፍ ቅዱስ የተገኘውን እውነት በየደረጃቸው ሊያስተምሩ ስልጣን እንዳላቸው ከተረዳን "ሌላ የማይሳሳት ተርጓሚ መኖር አለበት" የሚለው Platonic thought አያስፈልገንም። I think the ping pong never ends😁 እያየን እንጨምራለን🖐
ያልተኛችሁ Theology Guys ካላችሁ ይቺን የ Bauckham presentation ጋበዝኳችሁ🫡። በርግጥ እኔ በጉዳዩ ላይ Michael Bird እግር ስር ነኝ😃 ግን ይህንን ማለፍ አልቻልኩም...Watch it https://youtu.be/WE6PU65RSwk?si=yMeXXWd0D-_lGKtR
አንዱ ሙስሊም ለኦርቶዶክስ እና ለፕሮቴስታንት መምህራን የውይይት ጥሪ አቀረበ አሉ….. ገብቼ አይላችኋለሁ ፕሮቴስታንት ከተባሉት መሐል አንዱ የኦጄው በረከት አለበት🤣 ከዛ ደሞ ውይይት ይጣራል😁
መጽሐፍ ቅዱስ ስታጠና ልትሳሳት ትችላለህ ስለዚህ ልክ መሆንህን ማወቅ አትችልም 🤝 ልትታመም ትችላለህ ስለዚህ ጤነኛ መሆንህን ልታውቅ አትችልም። ሆ🙆♂️
የኔና የኢብራሒም ውይይት ነሐሴ 19 ከምሽቱ 3 ሰአት ተቆርጧል። Respectful Debate እንደሚኖረን ተስማምተናል። Stay tuned
One book (The holy bible) Hundreds of thousands of theological discourses Juiced from it in thousands of years. Amazing!
እኔና ኢብራሂም በሚኖረን ውይይት ነገረ ክርስቶሳዊ ሙግት Will go one tier ahead! ለውይይቱ በጣም ቸኩያለሁ 👼Stay tuned🤗 ቀኑን አሳውቃለሁ
https://vt.tiktok.com/ZS44qjU5F/ Meet the Hawassa University Fellowship while watching the message on the way☺️
ለአብዱልከሪም ስርአት አልበኝነትህን ከምላሽህ ስለተረዳሁ ለዚህ ዲቤት የኢብራሂምን ይሁንታ ቅድሚያ ሰጥቼ አንተን Backup plan አድርጌሃለሁ! በርግጥ For my own words ብዬ እንጂ ለነገረ ክርስቶሳዊ ውይይት ትመጥናለህ ብዬ አልነበረም የጠራሁህ። So ኢብራሂም ካልቻለ ብቻ እድል እሰጥሃለሁ። አድርሱለት
So ኢብራሂም ዲቤቱን ተቀብሏል (On Christology) 🙂 Coming soon
የጌታ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ሐሙስ ከ 3:00 ጀምሮ ከወንድማችን ቃሌ ጋር በsola scriptura ላይ ትምህርት ይኖረናል። ለሁሉም ሰዎች ሼር አድርጉ ኦርቶዶክስ ወንድሞችም ተገኙ ጥያቄ ያለውም መጠየቅ ይችላል ትምህርቱን የምንማርበት ግሩፕ (https://t.me/afterjesus)
https://youtu.be/x-4dpFjyKbY?si=AqX4AvV-VSvyELtQ ወንድማችን ቃልኪዳን ሌላ መዝሙር አበርክቶልናል🥰 ሁላችሁም Go, watch the Song and subscribe to his channel!
የመሐመድን ብቃት ላደነቀው ወገናችን የተሰጠ ምላሽ ነው! Copy link አድርጉለት And follow him https://vt.tiktok.com/ZS4M5p6Jj/
ደህና እደሩ
https://vt.tiktok.com/ZS42Fhtuf/ እንደው ሃይልሻ አንዴ ብቻ ዲቤት እሺ ቢለኝ😇
ከኖርን ለክብሩ ይሁንልን 🙌
I am gonna regret this😭 i am in a car cuz i dont have a better studio😁 th face reveal yall were asking for and yea i need a better camera ቃል ስለገባው ነው አርፋቹ እዩ #Face_reveal😅
https://youtu.be/FATjwVCwMCE?si=_VFIJVY_gjqP48rF ሌላ ቦታ የማፈሰው እንባ የለኝም🙏🥹