ፈዋኢድ (فوائد)
Статистикаየፈዋኢድ ቻናል ዋና አላማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስለ ዲኑ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ስለ ዲኑ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ ነው። ከእስልምና ድንጋጌ ሆኖ ሊብራራላችሁ ወይም ትምህርት ቢሰጡበት ምትሉትን በ https://t.me/joinchat/VM0lC4Ucpr_GcUD_ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ መላክ ትችላላችሁ ለሌሎች ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዟቸው T.me/ibnmuha
- Последний пост
- 6 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 93
- 1/48двое суток
- 106
- 1/72трое суток
- 114
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
https://t.me/fewaidworabe?livestream=22a890f165209bff24
📜ማይረፈድበት ቀጠሮ 👉 እሁድ ሰኔ 7/2018 በወራቤ ከተማ ኡመር መስጅድ በሚኖረን ደማቅ የዳእዋ ድግስ ላይ ወሳኝ የዳእዋ ፕሮግራም ከመዲና ለእረፍተ በመጣው ተወዳጁ ና ተናፋቂው ኡስታዛችን በሸይክ ሙከሚል ከማል እንዲሁም የአልከሶ ፈርጥ በሆነው ባለማራኪ አንደበቱ በሸይክ ኢማዱዲን በተጨማሪም በግጥሞቹና ምክሮቹ እንዲሁም ለእውቀት ባለው ጉጉት የምናውቀው ለወጣቶች አርአያ የሚሆነው ወንድማችን አይመን ጀማል ቀናችንን ህያው የሚያደርጉት ሲሆን 🔺በተጨማሪም የመጀመሪያ ዙር ከተማ አቀፍ የቁርአን የጥያቄና መልስ ዝግጅት ወራቤ ላይ ባሉ አዳር መድረሳዎች መሃከል የሚካሄድ ሲሆን ለአሸናፊዎች እንዲሁም ለተሳታፊዎች በሚቀርቡ ጥያቆዎች ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል፡፡ ▪️ተወዳዳሪዎች 1) ተማሪ ረያን ካሚል (አቡበከር መድረሳ) 2) ተማሪ ኑህ (ከሰአድ መድረሳ) 3) ተማሪ ሀምዛ ጃቢር (ዛደል ቁሉብ መድረሳ) 4) ተማሪ ሱደይስ ሙህይዲን (ኢብን አባስ መድረሳ) 5) ተማሪ አብዱናስር ሙሳ (ቢላል ቀርሾ መድረሳ) 🔳አዘጋጅ አልቅፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ከወራቤ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ጋር በመተባበር ቦታ ወራቤ ከተማ በታላቁ ኡመር መስጅድ 🕒 እሁድ ሰኔ 7 /2018 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ 🔴3፡00 ሰአት ያልነው 3፡00 ስለምንጀምር ነው፡፡ እስላማዊ ቀጠሮ ነው፡
без подписи
без подписи
🎉 ታላቅ የምርቃት ፕሮግራም በወራቤ ከተማ የሚገኘው መርከዝ አቡበክር አስ-ሲዲቅ ላለፉት 2 ዓመታት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን እለተ እሁድ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ል በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። በእለቱ የክልላዊ የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር መዝጊያ ፕሮግራም እና ሌሎችም አጓጊ እና ማራኪ መስናዶዎች ይካሄዳሉ። እርስዎም በዚህ ልዩ እና ደማቅ መድረክ ይሳተፉ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል ።
без подписи
https://youtube.com/shorts/3PdZN5JSEvg?si=dMPjOJza6MMr1ram
https://youtu.be/WyxOczacMyw?si=frPXqJ9j7hwUG-nR
https://youtu.be/z1bbC6hOrow?si=RUVX3DgPrW8u-ojQ
https://youtu.be/vbCdf4Q3cpI?si=1jcphMukbemCzn5v
https://youtu.be/rBNeu0GNDX0?si=RV7EGlN13JpHdVlU
https://youtu.be/VV_KT5qLGic?si=8XoJP3N31Xbi-5r9
https://youtu.be/1Jo8bggYVlE?si=9qyjV2CvKn0MNrHr
без подписи
без подписи
አልከሶ ታላቁ የስልጢ የሀዲስ ፈርጥ ሸይኽ ነስሮ የሚያስተምሩበት መስጅድ በአዲስ ተገንብቶ በአሁኑ ሰዓት እየተመረቀ ይገኛል።
👌ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በጦራ ከተማ በትልቁ አቡበክር መስጂድ!!!!!! 👌 አስ ሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ፣ 👌የፊታችን ቅዳሜና ዕሁድ በጦራ ከታማ በትልቁ አቡበክር መስጂድ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛችሃል! !!!!!!! 👌 ተጋባዥ እንግዶች 🍏🇸🇦ከ አ አበባ🍎🇵🇸 👌👌ሸይኽ አህመድ ሸይኽ ኣደም 👌👌ኡስታዝ አብዱረህማን ዒልማ 👌👌ኡስታዝ ሀሰን፡አብዱልሀሚድ 🇸🇦ከወራቤ🇸🇦 👌👌ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድና ሌሎችም ❤️🇵🇸 ከጦራ❤️🇸🇦 👌👌ኡስታዛችን ኡስታዝ መሀባ ሳይዲ 👌👌ኡስታዝ ሱልጣን ወርቂቾ 👌👌እናም ሌሎችም የጦራ መሻኢኾች ይኖራሉ 👌ይህንን የደዕዋ መድረክ ሊዩ ከምያደርጉት 👌1 ሁለት ቀን የምቆይ ነው።ቅዳሜ ይጀመራል ዕሁድም ቀጥሎ ይውላል!!! 👌2 ተላላቅና ውድ ዱዓቶቻችን በአንድ መድረክ የምናገኝበት ትልቅ መድረክ ነው!!!! 3 ኡመቱን ስያባሉ ፣ስያጣሉ፣ ስያራሪቁ፣የነበሩ ጉዳዮች በስፋት እንደሚዳሰሱ የምጠበቅበት!!!! 4 የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ የምያገኙበት!!!!!! 5 ከተማችን ጦራ በአሏህ ቃል ናበመልዓክተኛ ሰ ዐ ወ ሀዲስ ደምቃ የምትውልበት ነው!!! ስለዚህ ሁላችንም በጉግት የምንጠብቀው ልዩ መድረክ ነው!!!!!! 👌መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይታሰብ ነው!!!! ከወዲሁ ፕሮግራሞቻችሁን አስተካክሉ ። ተዘጋጁ። የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ አይሰረም።ነቃ እንበል!!!!! 👌ሌላው ለደዕዋ እንደ ድሮ እሩቅ ቦታ በእግራችንም ሆነ በትራንስፖርት ተሳፍረን መሄድ እንለማመድ።እሩቅ ነው ፣ስራ አለብኝ አንበል😏☹️ 📢📢📢አዋጅ አዋጅ አዋጅ የሰማ ላልሰማ ያሰማ📢📢📢📢 👌ሼር በማድረግ መልዕክቱ ለብዙ ሰው እንዲደርስ የበኩልችሁን ተወጡ!!! 👌👌ማሳሰቢያ ምንም አይነት ጥያቄ ያላችሁ ወንድሞች በአካል በመቅረብ መጠየቅ ትችላላችሁ ። በርቀት የምወረው ተራ ወሬ ሳይሸነግላችሁ ነፍሲያችሁን ረግጣችሁ ያለውን እውነታ እንድታውቁ ለማለት ነው ።ሹክረን!!!!! 👍👍ለይሰ አል ኸበሩ ከልሙዓየነህ!!! 🖐🖐ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ🖐🖐 https://t.me/selfochsilteworabee22
https://t.me/fewaidworabe?livestream=27cbc95355b5d9de83