Inclusive Education (Ethiopia)
СтатистикаThis channel is created to share new ideas and developments regarding Inclusive Educatio in Ethiopia.
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 557
- 1/48двое суток
- 638
- 1/72трое суток
- 688
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቃጭሉን የሚያስረው ማነው? ድመቷ አይጦችን እያደነች ቁም ስቅላቸውን ስታሳይ፣ አይጦች ተሰብስበው ይህንን ችግር ለመቅረፍ መከሩ። አንዷ አይጥም "ድመቷ ስትመጣ እንድንሰማ አንገቷ ላይ ቃጭል እንሰርላት!" የሚል ምርጥ ሃሳብ አቀረበች። ሁሉም አይጦች በደስታ ጨፈሩ፤ ሃሳቡንም ደገፉት። ነገር ግን... በመጨረሻ አንዲት አሮጊት አይጥ ተነስታ "ሃሳቡ ግሩም ነው፤ ሆኖም ቃጭሉን ሄዶ ድመቷ አንገት ላይ ማን ያስራል?" ስትል ስብሰባው በዝምታ ተዋጠ። ትልቅና የሚያምር እቅድ ማውጣት ብቻውን በቂ አይደለም፤ ዋናው ቁምነገር እቅዱን ወደ ተግባር መለወጥ ነው። ብዙ ጊዜ ለውጥ የሚመጣው ዝም ብሎ በማውራት ሳይሆን፣ አስፈሪውንና ከባዱን የመጀመሪያ እርምጃ ደፍሮ የሚጀምር ሰው ማግኘት ነው። .... በየማህበራችን፣ በየስራ ቦታችን አልፎ ተርፎም በሃገራችን... ሃሳብ የሚያቀርብ ሞልቷል። ግን ቃጭሉን የሚያስረው ማን ነው? ማዕደ ጥበብ - ምንጭ፡ አዲስ አድማስ
ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ፖሊሲ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል:: በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር የረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት ተደርጎ: በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የልማት ፖሊስ ማጣጣም ሥራ ከተሰራ በኅላ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደተላከ ማወቅ ችለናል::
📢 የፕሮጀክት ማመልከቻ ጥሪ አቢሊስ ፋውንዴሽን በአካል ጉዳተኞች የሚመሩ ድርጅቶች (OPDs) ለፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። በአካል ጉዳተኞች የሚመሩ ድርጅቶች ሥራቸውን እንዲያጠናክሩ፣ የመብት እኩልነትን እንዲያበረታቱ፣ እንዲሁም አካቶነትና ተሳትፎን እንዲያስፋፉ ድጋፍ እናደርጋለን። 📅 የማመልከቻ ጊዜ ይከፈታል: ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም (June 16, 2026) ይዘጋል: መስከረም 09 ቀን 2019 ዓ.ም (September 19, 2026) 📄 ለተጨማሪ መረጃ እና የማመልከቻ መስፈርቶች፣ በተያያዘው ሰነድ (PDF) ይመልከቱ።
https://web.facebook.com/reel/1654420732488967
видео или голосовое, без подписи
https://www.shegerfm.com/post/የአካል-ጉዳተኞችና-የሰብዓዊ-መብት-ተሟጋቿ-ርግበ-ገብረ-ሐዋሪያ-የተባበሩት-መንግስታት-የአካል-ጉዳተኞች-መብቶች-ስምምነት-ኮሚቴ-አባል-ሆነው-ተመረጡ
Dear All, Let us support Com.Rigbe G/Hawaria, who is a candidate in this year's election for the UN Committee on the Rights of Persons with Disabilities (CRPD Committee). The election will take place in New York from 9–11 June. Let us stand with her and support her candidacy as she seeks to contribute her expertise and leadership at the international level. Please take a moment to read the details provided in the poster and join us in wishing her success. Best wishes, Com. Rigbe! 🌟
видео или голосовое, без подписи
Dear Members, This document serves as a training resource for all IERC staff. Our objective is to transform our IERCs into exemplary learning environments for prospective teachers. Mentors from various schools will greatly benefit from the insights provided within this document.
We hope you had an engaging two-day awareness training session. We are pleased to share the training materials used for the academic staff at Hawassa, Sebeta, and Debrebrehan CTEs. We trust you will find these resources valuable and insightful. Furthermore, we encourage you to join the Telegram channel titled Inclusive Education (Ethiopia). This channel offers access to numerous important documents related to inclusive education, which will assist you in your future implementation efforts.
ውድ የዚህ ገጽ ተከታታዮች እንዴት ከረማችሁ ሰነበታችሁ። ተመልሰናል። እንደተለመደው የፊንላንድ መንግሰት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የመምህራን ትምህት ኮሌጆችን አቅም በመገንባት አካታች ምህራንን ለማፍራት ይቻል ዘንድ አጠር ያለ ናሙና ፕሮጀክት ለመተግበር ዝግጅቱን ጨርሷል። በመሆኑም ይህንን ስራውን ለማስተዋወቅና የሚከናወኑ ተግባራትን እንዲሁም ስለአካታች ትምህርት ጠቃሚ መረጃዎችን ለማጋራት ከዚሂ በታች የለጠፍኩላችሁን ቴሌግራም ገጽ ከፍቷል። ተከታተሉት ለሌሎችም አጋሩ ታተርፉበታላችሁ። ተጨማሪ መረጃዎችን ይዤ እመለሳለሁ።https://t.me/tefiqethiopia
ልዩ የትምህርት ድጋፍ እድል ከፋዌ ኢትዮጵያ ፋዌ ኢትዮጵያ እና ፋዌ አፍሪካ ከ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በ 2018 ዓ.ም እድሚያቸው ከ 15 እስከ 25 የሆኑ ወጣቶችን በተለይም በዝቅተኛ ኢኮኖሚያዊ ደረጃ የሚገኙ ሴቶችን ፣የአካል ጉዳተኛ ወጣቶችን፣ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮችን እና የውጭ ሀገር ስደተኞች ተጠቃሚ የሚያደርግ የከፍተኛ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሲጋብዝ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡ ድጋፉ ሁሉን አቀፍ የገንዘብ፣የትምህርትና ስልጠና እንዲሁም የማህበራዊ ድጋፍን የሚያካትት ሲሆን የትምህርት ድጋፉ የሚሰጠው በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በሚሰጡ የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስናና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች/STEM/ ደረጃ 4 እና 5 ኮርሶች ነው፡፡ ትምህርት ስልጠናና ድጋፉ የሚሰጠው በአዲስ አበባ ከተማ በጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ እና አዲስ አበባ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች፣ አዳማ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፣ ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክና ሀዋሳ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች እንዲሁም በባህርዳር ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በሚሰጡት የመደበኛ የትምህርትና ስልጠና መርሃግብሮች ሲሆን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ከስር ባለው ሊንክ ይመልከቱ። 👉 https://shorturl.at/5w9EC የማመልከቻ ቀን ከ ጥቅምት 17-21 ፤ 2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀነገደብ ዉጭ የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች አዲስ አበባ በ 0981642541 አዳማ በ 0981643411 ባህርዳር በ 0981638351 ሀዋሳ በ 0981630651 በመደወል ወይም በድህረገጻችን www.faweethiopia.org ይጎብኙ፡፡ ምዝገባዉም ሆነ የመረጣው ሂደት ከማንኛዉም ክፍያ ነጻ መሆኑን እናሳዉቃለን!
видео или голосовое, без подписи
Enjoy the English version of the IE strategy
For all of you who are interested on this issue I will send you the written manuscript in very short time.Alemayehu woldekirkos
After preparing this manuscript I sent it to Dr. Belay Hagos. He appreciated the manuscript and made a contact with Ethiopian Journal of Education to be printed as 'a short communication'. I sent the manuscript to the concerned body however,the journal person in charge said that this is not an original work.It was amazing reply, I assure you that nobody has been written on this issue.
Dear Solomon, thank you so much for your invaluable comments.I prepared this manuscript because of the questions raised from different NGOs and universities asking "when was the start of the establishment of IERCs in Ethiopia ? and what is their total Number now?
Hi Alex, I would like to thank you for sharing the insightful audio that highlights the important initiatives undertaken by the Ministry of Education (MoE) in Ethiopia to promote inclusive education. The audio effectively articulates the MoE's commitment to ensure equal access to quality education for all children, irrespective of their abilities and backgrounds. I found the information compelling, as it demonstrates the various strategies and initiatives being implemented to guarantee that every child has the opportunity to learn and thrive in an inclusive environment, while also addressing the critical challenges that hinder inclusion. I highly recommend that followers of this channel and others take the time to listen to this important content, because it provides valuable insights on the ongoing efforts being made to enhance educational equity in Ethiopia. Solomon Gizachew
Initiation & Implementation of IERCs in Ethiopia. Alemayehu W.Kirkos
ነጻ ፕሪሚየም ቴሌግራም https://shorturl.at/Gk3Iu