- Последний пост
- 21 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
✅✅በስልጢ ወራዳ በኢሎስ ከተማ እለተ #ሰኞ በቀን 30/10/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ልማታዊ አስተሳሰብና አስተዋጾአችንን የምነበረክትበት ቀን ነው ። ታዲያስ እርስዎ በስልጢ ወራዳ በኢሎስ ከተማ የኢሎስ ክላስተር ዘመናዊ ሁለገብ አደራሽ ምን ለማበርከት ተዘጋጅተዋል? ይነስም ይብዛም የእርስዎ አስተዋጾዖ ለውጥ ያመጣል ና የተጀመረውን የህዝብ አደራሽ በተያዘለት ሰዓት ለመጨረስ ይምጡ ይተባበሩ። ይጀግኑ፥ የድርሻዎን አሻራ ያስቀምጡ!!!! የሰማን ላልሰማ በመሰማት የህልውና ግዴታችንን እንወጣ አደረ አደረ አደረ!!!!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇 የፕሮግራም ለዉጥ ስለማሳወቅ ይሆናል 🙏ለቅዳሜ ተይዞ የነበረዉ ፕሮግራም 👉🏿ለሰኞ ተቀይራል በዞን እና በወረዳ የፊት አስተባባሪዎች የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ለቅዳሜ ተይዞ የነበረዉ ፕሮግራም ለፊታችን ሰኞ የተዛወረ በመሆኑ የሰመ ለልሰመ ያሳሲማኔ ኡጠተይ የትራከቢ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏የተወደዳችሁ መላዉ የኢሎስ ክላስተር ማህበረሰብ አባላት እንደምን ቆይታቿል በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ ። ✍ለጋራ ማህበረሰባዊ ጉዳቸዮቻችን በጋራ ለመምከር ማንም የማህበረሰብ ክፍል የማይቀርበት በጋራ ጉዳያችን የጋራ አሻራ ምናሳርፍበት ልዩ የዉይይት ና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ማለትም:- 👉🏿ቀደም ሲል በክላስተሩ ማህበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ እና በመንግስት ድጋፍ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ስራዎች ማስመረቂያ: 👉🏿-ለተጀመረዉ ለኢሎስ ክላስተር ሁለገብ አዳራሽ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር ፕሮግራም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 የፊታችን ሰኞ የኢሎስ ሁለገብ አዳራሽ የሚገነባበት ቦታ ላይ የሰማ ላልሰማ ጥሪ አስተላልፎ እጅ ለዕጅ ተያይዘን ከጧቱ 2:30 ጀምሮ የምንገናኝ ይሆናል። 🖕🖕👉እስከዛ ድረስ ሁሉም ባለድርሻ አካላት አቅም በፈቀደ ሁሉ አስፈላጊዉን የቅድመ ዝግጅት ስራ መስራት ላይ ርብርብ እናድርግ መልዕክቴ ነዉ!!!! 🙏🙏የሰመ ለልሠመ ያሳሲማኔ ኢመጫነይ ኡጠት በኢሎስ ከተመ የትራከቢ🙏🙏
አሰላምወአለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ በመጀመርያ እንኳን ለ1446ኛው ኢድል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አያለኩኝ ዛሬ 10 ሰአት የኢድ ሷላት መዝገጃ ቦታ እናስተካክላለን::
https://t.me/elos_youths
https://t.me/Elose_1965town
без подписи
без подписи
" የመኪናው አንዱ የፊት ጎማ ከነቸርኬው ወልቆበት ፊት ለፊት ይጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው " - የኦሮሚያ ክልል ትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ዋና መምሪያ ➡️ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ! የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከድር ፤ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ከሞጆ ወደ ባቱ ይጓዙበት የነበረው ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ባጋጠመው የግጭት አደጋ ህይወታቸው አልፏል። ቃላቸውን ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሰጡት የኦሮሚያ ክልል ትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር በላቸው ቲኪ ፥ በፈጣን መንገድ ከሞጆ ወደ ባቱ ይጓዝ የነበረ ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ከሲኖ ጋር በመጋጨቱ የአንድ ሰው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል። አደጋው የደረሰው ከቀኑ 9፡20 ሲሆን ኮድ3-75541 ኢት ላንድክሩዘር መኪና አንዱ የፊት ጎማ ከነቸርኬው ወልቆበት ፊት ለፊት ይጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ጋር በመጋጨቱ ምክንያት መሆኑን ተናግረዋል። በወቅቱ ምንም ዓይነት ግጭት ሳይኖር የፊት ጎማው የወለቀበት ምክንያት እየተጣራ መሆኑን ለቴሌቪዥን ጣቢያው አመልክተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ፥ በአቶ አሊ ከድር ድንገተኛ ህልፈተ የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው ፤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ከተካሄደ የአመራሮች ስብስባ ወደ ስራ ሲመለሱ አደጋው እንዳጋጠመ ጠቁመዋል።
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!! የቀድሞው የስልጤ ዞን አስተዳዳሪና እስከ ዛሬ ድረስ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ አሊ ከድር በዛሬው እለት ሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም በጽ/ቤቶች የተካሄደውን የአመራሮች ስብሰባ ተሳትፈው ወደ ሥራ ቦታቸው ሲመለሱ በደረሰባቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው በማለፉ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ። እርሱንም አላህ ጀነቱል ፈርደውስን እንዲወፍቀው እለምናለሁ።
https://t.me/elos_youths
እንኳን ለ 1446 ኛው የኢደል ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ በመቀጠልም ትሸርት ያዘዛቹሁ ስለመጣላቹ ደውላቹ መውሰድ ትችላላቹ የተወሰና ትሸርት ስላላ የምትፈለጉ በዚህ ስልክ ደውላቹ 0914355990 መውሰድ ትችላላቹ መልካም ኢድ
без подписи
без подписи
ሰበር ዜና!!! በሳኡዲ ዛሬ ጨረቃ በመታየቱ ነገ እሁድ የሸዋል የመጀመሪያ ቀን እና ዒድ ይሆናል።`
አሰላምወአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ እነደምታወቀው የኢድ ሷላት እሁድ ወይም ሰኞ እንሰግዳለን ስለሆነም ነገ ቅዳሜ አስር ሷላት እንደሰገድን የመስገጃ ቦታውን እናስተካክላለን::
без подписи
ጨረቃ ብቅ ብላ ነገ ረመዳን አንድ መሆኑን አብስራለች አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን