tgindex
Kafa Zone Government Communication Affairs

Kafa Zone Government Communication Affairs

Статистика
Последний пост
28 февр. 2022 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 336
−1 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 615
18 постов
Вовлечённость
368,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

  • The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

  • 5 дек. 2021 г.15,6 тыс39

    без подписи

  • 5 дек. 2021 г.13,9 тыс35

    без подписи

  • 5 дек. 2021 г.15,6 тыс34

    ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 የዞኑ ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪዎችን ሹመት አጸደቀ በዚህ መሠረት 1. አቶ ደመላሽ ንጉሴ የጨና ወረዳ አስተዳዳሪ የነበሩ የመንግስት ረዳት ተጠሪና አደረጃጀት ዘርፍ 2. አቶ አጥናፉ ሀይሌ የዞኑ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ጽ/ቤት ሃላፊ የነበሩ የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካ ርዕዮት ዓለም ዘርፍ

  • 5 дек. 2021 г.10,7 тыс2

    без подписи

  • 5 дек. 2021 г.10,6 тыс2

    ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪ ዕጩዎች አቶ ደመላሽ ንጉሴ የመንግስት ረዳት ተጠሪና አደረጃጀት ዘርፍ አቶ አጥናፉ ሀይሌ የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካ ርዕዮት ዓለም ዘርፍ

  • без подписи

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ አሸብር ኢካሎ የካፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ሃላፊ ሆነው ተሾሙ የዞኑ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በምክር ቤቱ አባላትም ለዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ሃላፊ ዕጩ ሆነው በቀረቡት ላይ አስተያየት በመስጠት ምክር ቤቱ ሃላፊነታቸውን በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። አቶ አሸብር ኢካሎ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ አሸብር ኢካሎ የካፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ሃላፊ ዕጩ ሆነው ቀረቡ

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ አስረስ አስፋው የካፋ ዞን መንግስት ዋና ተጠሪ ሆነው ተሾሙ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ አስረስ አስፋው የካፋ ዞን መንግስት ዋና ተጠሪ ዕጩ ሆነው ቀረቡ

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ እንዳሻው ከበደ የካፋ ዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ የካፋ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክር ቤቱ አቶ እንዳሻው ከበደን የካፋ ዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሹመዋል። በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ከቀድሞ ምክትል ዋና አስተዳዳሪ የስልጣን ርክብክብ አድርገዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ቦንጋ፣ ህዳር 26/2014 አቶ እንዳሻው ከበደ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዕጩ ሆነው ቀረቡ የቀድሞ የዞኑ ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አቶ በላይ ተሠማ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረዳት ተጠሪ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!