tgindex
ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ)

ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ)

Статистика

በማህበራዊ በኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች በፍጥነት እናደርሶታለን።

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
345
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
137
20 постов
Вовлечённость
39,7%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
61
1/48двое суток
69
1/72трое суток
75

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በዞኑ የአደጋ ጊዜ ስጋት ለመቋቋም እና ምግብን በራስ አቅም ለመቻል እተሰሩ ያሉ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለፀ። ነሀሴ 4/2018 ዓ.ም (ወልቂጤ) በጉራጌ ዞን የአደጋ ጊዜ ስጋት ለመቋቋም እና ምግብን በራስ አቅም ለመቻል እተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ ያተኮረ ለታችኛው መዋቅር የተደረጉ የድጋፍና ክትትል ስራዎች በወልቂጤ ከተማ ተገምግሟል። የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ፈቀደ እንዳሉት በዞናችን የተለየ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ያለው ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። የሚፈጠሩ ሰው ስራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎችን በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት ተጨማሪ መሬቶችን በማረስ ትርፍ ማመረት ብቻ ሳይሆን የመረዳዳት ባህላችንን ማሳደግ ተገቢ ነው ብለዋል። ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር ያሉንን ፀጋዎች በአግባቡ በመጠቀም የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ ለብዙ አመታት የተረጂነት አስተሳሰብ ፈተና ሆኖባት ቆይታለች በተለይም ያሉንን የመሬት፣ የሰው ሀይል፣ የማእድንና የውሃ ሀብቶቻችን በአግባቡ ባለመጠቀማችን ምክንያት ለረጅም አመታት ከተረጂነት ለመላቀቅ አልተቻለም ብለዋል። ጠንካራ የሆነ የድጋፍና ክትትል ስራ ለተግባሩ ውጤታማነት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የተናገሩት አቶ ደሳለኝ አመራሩ በልዩ ትኩረት ሊመራው እንደሚገባም አመላክተዋል። ተረጂነት አንገት የሚያስደፋ፣ የሚያዋርድ ብሎም የሀገር ሉአላዊነትን የሚያስደፍር ተግባር በመሆኑ በአስተሳሰብም ሆነ በተግባር ለመዋጋት እና የስራ ባህልን ለመቀየር መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛልም ብለዋል። ከተረጂነት አስተሳሰብ በመውጣት ፈተናዎችን በራስ አቅም የመቻል ጉዳይ ላይ በማተኮር ሀገራዊ ሉአላዊነት ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጽኖኦት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሆነም ተናግረዋል። በዞኑ ተግባሩን ለማሳካት እቅድ ታቅዶ ለሁሉም መዋቅሮች የማሳወቅና መግባባት ላይ መድረሳቸውም ያመላከቱት አቶ ደሳለኝ የመጠባበቂያ ፈንድ ከመንግስትና ከማህበረሰቡ ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ለማሰባሰብ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ግብአቶች ማከማቻ ደረጃቸው የጠበቁ መጋዘኖች ያስፈልጋሉ ብለው በዞኑ በተያዘው በጀት አመት 32 ስታንዳርድ የጠበቁ መጋዘኖች ለመገንባት እና ነባር መጋዘኖች ለማደስ በሂደት ላይ መሆናቸውም አስረድተዋል። በሁሉም ወረዳና ከተማ መስተዳደር መዋቅሮች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ምን እንደሚመስሉም የሱፐርቪዥን ቡድን ታች ድረስ በመውረድ ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በቀበሌ ደረጃ አብይ ኮሚቴ ፣የሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ፣ የተጋላጮች ልየታ ኮሚቴ ፣ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የማዋቀር ስራም እንደተሰራም አብራርተዋል። በመድረኩ የተገኙ አንዳንድ የሱፐር ቪዥን አካላቶች በሰጡት አስተያየት የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሲከሰቱ በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት ሀብት የማሰባሰብ ስራው በትኩረት መሰራት እንዳለበትም አመላክተዋል። የክትትልና የሱፐር ቪዥን ስራው አጠናክሮ በማስቀጠልና በዘርፍ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በሁሉም አካባቢዎች የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ አጽኖት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸውም አመላክተዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи