tgindex
SABAH MEDIA

https://t.me/sabah1media

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
22
Всего постов
43
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 071
+8 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
116
40 постов
Вовлечённость
10,8%
к подписчикам
Постов в день
3,1
всего 43
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
90
1/48двое суток
103
1/72трое суток
111

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Live stream finished (38 minutes)

  • Live stream started

  • ⏳ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርተዋል! አው በጉጉት ምንጠብቀው ፕሮግራማችን እሄው 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል የት ናቹ 👀 ዝግጁ ናቹ 🗣️ በ ኡስታዛ ስዓዳ መህዲ ሚቀርብልንን  ልዩ ፕሮግራም ልንታደም ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል 💥 👑Join share share ማድረግ እንዳይረሳ በተሰብ 🥰 https://t.me/sabah1media

  • Live stream scheduled for Aug 14 at 18:00

  • ✨.اشْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ» የአላህንም ጸጋ አመስግኑ፤ እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደሆናችሁ።» (ሱረቱ አን-ነሕል፡ 114) 🤍ማመስገንን የምያስታውሱን ሃሳቦች መለስ ብለን ራሳችንን ምንመለከትበትን የ እውነት አመስጋኝ ባርያ መሆንን ምናውቅበት ፕሮግራማችን 🛑ሰዓታት  ብቻ ቀርተውታል 🛑 አልሃምዱሊላህ[100×] እያልን ለራሳችንም የወደድነውን ለወዳጅ ዘመዶቻችን share share እያደረግን እንጠብቀው💗 📅 ቀን፦ዛሬ (ጁምአ)፣ 15/08/2026 🕒 ሰዓት፦ 3:00 ሰዓት 📍 ቦታ፦ ሰባህ ሚዲያ https://t.me/sabah1media 🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃 ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ቀጠሯችን ሳባህ ሚድያ ይሁን 🥀እንክዋን መቅረት ማርፈድ አይታሰብም 🥀

  • 🤍🩷​«وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ»🩷🤍 «ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ፤ ብትክዱም (አልሃምዱሊላህ ባትሉ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነው ሲል ባስታወቀ ጊዜ (አስታውስ)።» (ሱራቱል ኢብራሂም 7 ) ያለን ላይ ልመጨመር በፀጋው ለመንበሻበሽ ማመስገን አልሃምዱሊላህ ማለት ብቻ በቂ መሆኑን ስንቶቻችን  እናውቃለን? "لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ"🤍 አልሃምዱሊላህ ማለት ባለን ነገር መብቃቃት ለሚታየው ለማይታየው ኒዕማ  ሁሉ ማመስገን  ጥቅሙ ምን ያህል እንደሆነ ታውቃላችሁ? እነኚህን  የመሳሰሉትን ጥያቄዎች 🌼 በ  ኡስታዛ ሰዓዳ  መህዲ🌼   መልስ ምናገኝ ይሆናል 💥 📕ይህን ርዕስ  በጥልቀት ምንረዳበት ካልንበት ተጨባጭ ጋር አነፃፅረን ምናይበት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል 🌺 ቀኑ መች ነው እያላቹ ይሆናል 👀 ቀኑማ (ዛሬ)🗓️ ጁምአ ነው ጁምአ(ዛሬ) ⏰ ማታ 3:00ስዓት ሳባህ ሚድያ  ላይ አይቀርም 🗣️ https://t.me/sabah1media ወዳጅ ዘምዶቻቹን በዚህ ሊንክ ጋብዟቸው 🫵መቅረት ያስቆጫል🙌

  • ﷽ ‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين ﷺ ጁምዐ ሙባረክ እህትዋ🤌 https://t.me/sabah1media

  • አመስጋኝ ባሪያ በሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ትልልቅና ትንንሽ እድሎች፣ ጤና፣ ሰላም፣ ቤተሰብ፣ ምግብ፣ እምነት እና በየቀኑ የምንደሰትባቸው የአላህ ጸጋዎች… ስንቶቹን እናመሰግናለን? አመስጋኝነት  ፤ የአላህን ጸጋ ማወቅ፣ በልባችን መቀበል እና ጸጋውን አላህ በሚወደው መንገድ መጠቀም ነው። አንዳንዴ ያላገኘነውን ነገር እያሰብን ያለንን የአላህ ብዙ ጸጋ እንረሳለን። ነገር ግን አመስጋኝ ባሪያ ያለውን ያያል፣ የተከለከለውንም በጥበብ ይቀበላል፤ በደስታም ሆነ በፈተና ውስጥ “አልሐምዱሊላህ” ማለትን ይማራል። እንግዲህ… አመስጋኝ ባሪያ መሆን ምን ማለት ነው? እንዴትስ ምስጋናችንን በተግባር እንገልጻለን? እነዚህንና ሌሎች ጥልቅ ሀሳቦች በሚያነቃቃ ውይይት ከ ustaza sa'ada mahdi ጋር  አብረን እንቃኛልን። 📍 Sabah Media 🗓️ ዛሬ ማታ ⏰ ማታ 3:00 አይቀርም!

  • 💚🤍ጁምአ ሙባረክ ቤተሰብ 🤍💚 ሰለዋት ማብዛት🕊 ሱራቱል ካህፍ መቅራት 😇 ዝያራ መሄድ 🫀 ዱዓ ማድረግ እንዳይረሳ 🤲 ለ እህት ወንድሞቻችሁ share share argut https://t.me/sabah1media

  • የአላህን ፍቅር በታላላቅና ልዩ በሆኑ ጊዜያት እንፈልገዋለን፤ ነገር ግን ምልክቶቹ በዙሪያችን አሉ—በምንተነፍሰው እስትንፋስ፣ በሚከፈቱልንም ሆነ፣ በሚዘጉብን በሮች፣ እንዲሁም ዝግ ብለው ወደ እርሱ በሚያቀርቡን ፈተናዎች ውስጥ። አላህ ከእኛ ጋር ከሆነ፣ በእውነት ምን ልንፈራ ይገባናል? 🤍 እንዴትስ ሆኖ ጉዳያችን ያሳስበናል? ብቻ አላህ ወደ እራሱ ያቅርበን እንጂ ሌላ ምን እንሻለን? 🥹 صباح الخير، وجعل الله قلوبنا معلّقة به دائمًا. 🌿

  • - سورة: الكهف . - القارئ: عبدالله الجهني .

  • ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም”🥀 ቻናላችንን JOIN_SHARE ማድረግ እንዳይረሳ ቤተሰብ 👑 https://t.me/sabah1media ጅምኣ ሙባረክ ✨✨

  • ጁምአ ለሊት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል። ✨ የጁምአ ለሊት ላይ ነው ያለነው እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ በውዱ ነብይ በታላቁ መልክተኛ በደጉ ሙሀመድ ላይ ሰለዋት አውርዱ ✨ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነብይና ወሀቢበና ወቁድወቲና ወቁረተ አይኒና ሙሀመድ

  • አመስጋኝ ባሪያ በሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ትልልቅና ትንንሽ እድሎች፣ ጤና፣ ሰላም፣ ቤተሰብ፣ ምግብ፣ እምነት እና በየቀኑ የምንደሰትባቸው የአላህ ጸጋዎች… ስንቶቹን እናመሰግናለን? አመስጋኝነት  ፤ የአላህን ጸጋ ማወቅ፣ በልባችን መቀበል እና ጸጋውን አላህ በሚወደው መንገድ መጠቀም ነው። አንዳንዴ ያላገኘነውን ነገር እያሰብን ያለንን የአላህ ብዙ ጸጋ እንረሳለን። ነገር ግን አመስጋኝ ባሪያ ያለውን ያያል፣ የተከለከለውንም በጥበብ ይቀበላል፤ በደስታም ሆነ በፈተና ውስጥ “አልሐምዱሊላህ” ማለትን ይማራል። እንግዲህ… አመስጋኝ ባሪያ መሆን ምን ማለት ነው? እንዴትስ ምስጋናችንን በተግባር እንገልጻለን? እነዚህንና ሌሎች ጥልቅ ሀሳቦች በሚያነቃቃ ውይይት ከ ustaza sa'ada mahdi ጋር  አብረን እንቃኛልን። 📍 Sabah Media 🗓️ ነጌ ማታ ⏰ ማታ 3:00 አይቀርም!

  • እስቲግፋር (ጌታህን ምህረት መጠየቅ) አብዛ! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ “በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።” https://t.me/sabah1media

  • አመስጋኝ ባሪያ በሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ትልልቅና ትንንሽ እድሎች፣ ጤና፣ ሰላም፣ ቤተሰብ፣ ምግብ፣ እምነት እና በየቀኑ የምንደሰትባቸው የአላህ ጸጋዎች… ስንቶቹን እናመሰግናለን? አመስጋኝነት ፤ የአላህን ጸጋ ማወቅ፣ በልባችን መቀበል እና ጸጋውን አላህ በሚወደው መንገድ መጠቀም ነው። አንዳንዴ ያላገኘነውን ነገር እያሰብን ያለንን የአላህ ብዙ ጸጋ እንረሳለን። ነገር ግን አመስጋኝ ባሪያ ያለውን ያያል፣ የተከለከለውንም በጥበብ ይቀበላል፤ በደስታም ሆነ በፈተና ውስጥ “አልሐምዱሊላህ” ማለትን ይማራል። እንግዲህ… አመስጋኝ ባሪያ መሆን ምን ማለት ነው? እንዴትስ ምስጋናችንን በተግባር እንገልጻለን? እነዚህንና ሌሎች ጥልቅ ሀሳቦች በሚያነቃቃ ውይይት ከ usthaza sa'ada mahdi ጋር አብረን እንቃኛልን። 📍 Sabah Media 🗓️ ነጌ ማታ ⏰ ማታ 3:00 አይቀርም!

  • 13 авг.3051удалён 13 авг.

    አመስጋኝ ባሪያ በሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ትልልቅና ትንንሽ እድሎች፣ ጤና፣ ሰላም፣ ቤተሰብ፣ ምግብ፣ እምነት እና በየቀኑ የምንደሰትባቸው የአላህ ጸጋዎች… ስንቶቹን እናመሰግናለን? አመስጋኝነት  ፤ የአላህን ጸጋ ማወቅ፣ በልባችን መቀበል እና ጸጋውን አላህ በሚወደው መንገድ መጠቀም ነው። አንዳንዴ ያላገኘነውን ነገር እያሰብን ያለንን የአላህ ብዙ ጸጋ እንረሳለን። ነገር ግን አመስጋኝ ባሪያ ያለውን ያያል፣ የተከለከለውንም በጥበብ ይቀበላል፤ በደስታም ሆነ በፈተና ውስጥ “አልሐምዱሊላህ” ማለትን ይማራል። እንግዲህ… አመስጋኝ ባሪያ መሆን ምን ማለት ነው? እንዴትስ ምስጋናችንን በተግባር እንገልጻለን? እነዚህንና ሌሎች ጥልቅ ሀሳቦች በሚያነቃቃ ውይይት ከ ustaza sa'ada mahdi ጋር  አብረን እንቃኛልን። 📍 Sabah Media https://t.me/sabah1media 🗓️ Friday ⏰ ማታ 3:00 አይቀርም!

  • صباح الخير 🌤 ሁሉም ቀን የምትፈልጊውን ሊሰጠሽ አይመጣም፤ የአንዳንድ ቀናት አመጣጥ የሚያስፈልግሽን ሊያስተምሩሽ ነው። መዘግየት ትዕግሥትን፣ መጥፋት መለያየትን፣ ፈተናም ጥንካሬን ያስተምራሉ። ስለዚህ ዛሬ “ምን አገኛለሁ?” ብለን ብቻ ሳይሆን፣ “አላህ በዚህ ምን እያስተማረኝ ነው?” ብሎ መጠየቅም ብልሀት ነው። አላህ በየቀኑ ውስጥ የተሰወረውን ጥበብ እንድንረዳ ያድርገን። 🌱

  • وَظَنَّ أَنَّهُ الْفِرَاقُ(28)  (ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡ وَالْتَفَّتِ السَّاقُ بِالسَّاقِ(29)  ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡ إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمَسَاقُ(30)  በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡ فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ(31)  አላመነምም አልሰገደምም፡፡ وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ(32)  ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡ ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰ أَهْلِهِ يَتَمَطَّىٰ(33)  ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ(34)  የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡ ثُمَّ أَوْلَىٰ لَكَ فَأَوْلَىٰ(35)  ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡ أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَن يُتْرَكَ سُدًى(36)  ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን? أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ(37)  የሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን? ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ(38)  ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡ ##ልብሽን በጌታሽ ቃል ህያው አድርግያት ልብሽን ከቁርአን አርቀሻት በፍፁም ህይወት አይኖራትም”🥀 #ቁርአን ቻናላችንን JOIN_SHARE ማድረግ እንዳይረሳ ቤተሰብ 👑 https://t.me/sabah1media መልካም ቀን✨✨

  • 📌 አላህን አብዝተን ብናመልከው እንኳን ሐቁን አላሟላንም፤ ብዙ ብናወድሰው የችሮታዉን ኢምንት አልደረስንበትም፡፡ ዘወትር ደግ ብንሠራ ሁሌም አሁንም ኃጢኣታችን ብዙ ነው፡፡ ከምሉእነታች ጉድለታችን አያሌ ነው፡፡ 👉 ቀን በተለወጠ ቁጥር ኃጢኣታችን ብዙ ነው ብለው ኢስቲግፋር እያደረጉ የሚነሱ ሰዎች አትራፊዎች ናቸው፡፡ 👉 ፃድቅ ነን፣ ፍፁም ነን፣ እንከን የለብንም ያሉት ግን ከስረዋል፡፡ ቀጥ ብለው የቆሙ የመሠላቸው ብዙዎች ወድቀዋል፡፡ ✨ ቀንሽን እንዴት እንደጀመርሽውና እንዴት እንዳሳለፍሽው አላውቅም ነገር ግን ወላሂ በእስቲግፋር ብትዘጊው ታተርፊያለሽ እንጂ አትከስሪም ይቅር ማለት የማይሰለቸውን ጌታሽን ይቅር በለኝ ብለሽው ተኚ ፤ መንቃታችንም በሱ እጅ አይደል!? መሳኧል ኸይር ኡኽታህ 🥰