- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 54
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 611
- 1/48двое суток
- 700
- 1/72трое суток
- 755
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ርቀት ለንግድም ሆነ ለቤተሰብ ግንኙነት እንቅፋት አይደለም! ከዓለም ማዕዘናት ሁሉ ገንዘብ መላክም ሆነ መቀበል አሁን ፈጣን እና እጅግ ቀላል ሆኗል። ፈጣን በሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ አማራጮቻችን ተጠቅመው ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይገናኙ። ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ያግኙ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SendAndReceiveMoney #GlobalRemittance #InternationalTransfer #FastMoneyTransfer #StayConnected
መልካም ጁምዓ!! የሸሪዓን መርህ የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንካችንን አገልግሎት ይጠቀሙ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube: https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SidamaBank #JummaMubarak #InterestFreeBanking #ShariaCompliant #HalalBanking
без подписи
The Chief Executive Officer of Our Bank, H.E. Mr Tadesse Hatiya has proudly shared his rich experiences as a key speaker on digitalization and financial inclusion at Connected Banking Summit on August 12, 2026. The Connected Banking Summit & Innovation & Excellence Awards was organized by the International Centre for Strategic Alliances at Ethiopian Skylight Hotel, in Addis Ababa, Ethiopia. The Summit gathered regional banking executives, regulators, and fintech innovators to drive digital financial transformation. H.E. Mr Tadesse Hatiya has shared country experiences in general and SDB S.C. experience in financial inclusion, focusing on drivers of digital transformation, impacts of digitalization on financial inclusion and challenges for digitalization. In his presentation, it is mentioned that policy and regulatory reforms made by the government of Ethiopia are based on the farsighted leadership of our Prime Minister, H.E. Abiy Ahmed Ali (PhD) as the great driver for digital transformation in Ethiopia.
ለልጆችዎ ብሩህ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ዛሬውኑ መሰረት ይጣሉ! የቁጠባ ባህልን ለልጆችዎ ማስተማር ማለት ለነገው ኑሯቸው ዋስትና መስጠት ማለት ነው። ልጆችዎ ገንዘብን በአግባቡ እንዲጠቀሙ እና የወደፊት ህልሞቻቸውን እንዲያሳኩ የቁጠባ አካውንት ዛሬውኑ ይክፈቱላቸው። ለልጆችዎ ብሩህ ነገ ዛሬውኑ በኦሶ የህፃናት ቁጠባ ጀምሩ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SaveForYourKids #SavingsCulture #FinancialFuture #KidsSavings #SmartParents #Osso
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 6/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 12/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
ባንክ ቤት መሄድ ሳያስፈልግ መላው የባንክ አገልግሎት በእጅዎ መዳፍ ስር! ሞባይል ባንኪንግን መጠቀም ማለት ሂሳብ መክፈል፣ ገንዘብ ማስተላለፍ እና ቀሪ ሂሳብ ማየት በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ማጠናቀቅ ማለት ነው። ከጊዜው ጋር ይዘምኑ፤ ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ! የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያችንን ዛሬውኑ ይጠቀሙ። ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #MobileBanking #GoDigital #SaveTime #DigitalEthiopia #ConvenientBanking
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 5/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 11/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
ለረጅም ሰልፍ ንቁ የባንክ አገልግሎት! በባንክ ቤት ውስጥ ጊዜዎን ማባከን ቀረ። የባንክ ካርድዎን (ATM Card) በመጠቀም በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ። ጊዜ ገንዘብ ነው፤ በብልህነት ይጠቀሙበት! ካርድዎን ይዘው ህይወትዎን ቀለል ያድርጉት። ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #SaveYourTime #UseYourCard #ATMServices #FastBanking #SmartBanking
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 4/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 10/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
አብሮነት ለስኬት መሰረት ነው! ታላቅ ከፍታ ላይ ለመድረስ፣ ህልሞቻችንን እውን ለማድረግ እና የተሻለ ነገን ለመገንባት ቁልፉ «አብሮነት» ነው። በጋራ ስንቆም የማይቻል የሚመስል ከፍታ ላይ መድረስ እንችላለን። ዛሬውኑ ከእኛ ጋር በመሆን ጉዞውን ይጀምሩ! ሲዳማ ባንክ አ.ማ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36 #ToGreatHeightsTogether #Unity #Success #Teamwork #GrowingTogether
እሁድን ከሚወዷቸው ጋር በሰላም ያሳልፉ። ባንካችን በዲጂታል አማራጮች 24/7 ከእርሶ ጋር ነው። ሲዳማ ባንክ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook:https://bit.ly/4bxc5It Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
без подписи
የደንበኛ ጉብኝት በሲዳማ ባንክ አ.ማ. ዋና ስራ አስፈጻሚ፤ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የተመራ የባንካችን ከፍተኛ የስራ አመራር ቡድን በዛሬው ዕለት ልዩ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የሕብረት ሥራ ማህበር በመገኘት የደንበኛ ጉብኝት አደረገ። ልዩ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የሕብረት ሥራ ማህበር ለፋይናንስ እድገት አጋርዎ በሚል መሪ ቃል የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ አነስተኛ የፋይናንስ አቅርቦትና ቁጠባ ረገድ በስፋት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። በጉብኝቱ ወቅት የሁለትዮሽ ቁልፍ ስልታዊ አጋርነት በተመለከተ ገንቢ ውይይት ተካሒዷል፡፡ ክቡር አቶ ታደሰ ሐጢያ የባንካችን ከፍተኛ አመራር የሚደረገው የደንበኞች የጉብኝት መርሃ-ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊ ጠቃሚ የባንካችን መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram: https://t.me/sidamabanksc Youtube: https://youtube.com/@sidamabanksc.36?si=XGl85fInglwnf96a
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 02/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 08/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
በስራ የደከመ አዕምሮዎን ያሳርፉ !! መልካም የእረፍት ቀን ሲዳማ ባንክ አ.ማ. በጋራ እንችላለን! ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ፣ Facebook:https://bit.ly/4dn1oJn Telegram:https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://bit.ly/4dn1oJn
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሀሴ 01/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 07/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
ጁምዓ ሙባረክ!! ሲዳማ ባንክ በጋራ እንችላለን!! ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ። Facebook: https://bit.ly/4bxc5It Telegram: https://t.me/sidamabanksc Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሐምሌ 30/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 06/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሐምሌ 29/ 2018 ዓ.ም Exchange Rate Applicable - August 05/ 2026 #TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC #Swift #SDMAETAA @sidamabanksc