SIKET BANK
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 146
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 970
- 1/48двое суток
- 1 111
- 1/72трое суток
- 1 198
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የነሐሴ 09 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 09 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
без подписи
የሸሪዓ ህግ እና መመሪያ በተከሉት የስኬት አል ነጃህ ወዲዓ እና ሙዳራባህ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የስኬት ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ! ጁምዓ ሙባረክ! Tajaajila herrega qusannaa Waadi'aa fi Mudaarabaa Sikkeet Al-Najahaa, kan akkaataa seeraa fi qajeelfama Shari’aa irratti hundaa’e, argachuuf damee Baankii Sikkeet isinitti dhihootti argamu daawwadhaa! Jum'aa Mubaarak! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #SiketAlNajah #Saving #JummaMubarak
የነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 08 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎትን የሐዋላ ገንዘብ በስኬት ባንክ በፍጥነት ይቀበሉ! በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የስኬት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ። Maallaqa firoottanii fi hiriyoota keessan biyya alaa irraa isiniif ergame karaa Baankii Sikkeetiin tajaajila si’ataa waliin fudhadhaa! Damee Baankii Sikkeet isiniitti dhihootti argamu daawwachuun tajaajila si’ataa fi amansiisaa ta’e argadhaa. #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #Remittance #MoneyTransfer #InternationalBanking
የነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 07 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
https://youtube.com/watch?v=Ess5IYh1KBs&si=8RcLI4X_q47oD3zk
የነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 06 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
የአረጋዊያን የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት! የታላቆቻችንን የጡረታ ጊዜ አስደሳች የሚያደርግ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ። በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፋችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! Tajaajila Herrega Qusannoo Maanguddootaa! Herrega qusannoo addaa bara soorama maanguddoota keenyaa gammachuun kan guutame taasisuuf qophaa'e. Damee baankii Sikkeet isinitti dhihoo argamu daawwachuun fayyadamoo tajaajilichaa ta’aa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #EldersSavingsAccount #RespectOurElders
የነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 05 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
Siket Bank 2025/26 Performance Growth!
የነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን ለውጭ ምንዛሬ አገልግሎት ስኬት ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa, kan Hagayya 04 bara 2018 Tajaajila sharafa alaatiif Baankii Sikkeet filannoo keessan taasisaa! #SiketBank #TheBasisofYourSuccess #ExchangeRate
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ስኬት ባንክ ጠቅላላ የሀብት መጠኑን በ51% በማሳደግ 29 ቢሊዮን ብር አደረሰ። ስኬት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2026/27 የትኩረት ዕቅድ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ የሥራ አመራር ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ነሐሴ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ በቀረበው አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እንደተገለጸው፣ ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 10.4 ቢሊዮን ብር ማድረስ የቻለ ሲሆን፣ የተከፈለ ካፒታሉንም ወደ 7.9 ቢሊዮን ብር አሳድጓል። በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ ባከናወነው የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ ሥራ 14.7 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል። በዚህም በበጀት ዓመቱ 4.1 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት ከታክስ በፊት 1.54 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፍ የቻለ ሲሆን አጠቃላይ የሀብት መጠኑንም ወደ 29 ቢሊዮን ብር አድርሷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳምጠው አለማየሁ የበጀት ዓመቱ በስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል። አያይዘውም በ2026/27 የበጀት ዓመት የባንኩን ተወዳዳሪነት የበለጠ ለማሳደግ፣ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለማስፋፋት እና ለደንበኞች የሚሰጡ የአገልግሎት አማራጮችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ ዕቅዶችን በመንደፍ እንደሚሠራ አስታውቀዋል። በመጨረሻም፣ በበጀት ዓመቱ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች፣ ቅርንጫፎች እና ሠራተኞች የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ስኬት ባንክ የስኬትዎ መሠረት!
без подписи
без подписи
አሁን የስኬት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። Amma Yaa'iin Hooggansa Baankii Sikkeet kan bara baajataa 2025/26 gaggeeffamaa jira.