tgindex
ከተማ እና ከተሜ በኢትዮጵያ_ Urban & Urbanite Ethiopia

ከተማ እና ከተሜ በኢትዮጵያ_ Urban & Urbanite Ethiopia

Статистика

ይህ ፔጅ በአስፈላጊ የከተማ ርዕሰ ጉዳዮች እና ፅንሰ-ሀሳቦች ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር እና ውይይቶችን ለመፍጠር ያለመ ነው። የቋንቋ ክፍተቱን ለመቅረፍ በአማርኛ ቪዲዮዎችን፣ ቃለመጠይቆችን እና ወርክሾፖችን እያዘጋጀን ለሁሉም ሰው በነፃ ተደራሽ እናደርጋለን፡፡ አላማችን ዜጎች ከከተማ ጉዳዮች ጋር የሚገናኙበት እና አመለካከታቸውን የሚያካፍሉበት መድረክ መፍጠር ነው።

Последний пост
2 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
582
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
738
20 постов
Вовлечённость
126,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 мар.40322из yisopea

    You're invited to a public lecture on "Furniture Design as a Career: Craft, Industry & Innovation" with guest speaker Färg & Blanche. Join us on Tuesday, March 3, 2026, from 4:00 to 5:00 PM at the Swedish Pavilion, School of Built Environment. About the guest speaker: http://www.fargblanche.com/

  • 4 дек.60682из yisopea

    This week, at the Ethiopian Built Environment Collectives, we are honored to invite Tomas Girmay, an esteemed urban planner and construction management engineer with over 17 years of experience in consultancy and research. In recent years, Tomas has been deeply engaged in the Ethiopian real estate sector, and we are excited to have him share his insights and perspectives on the topic: Ethiopian Real Estate Sector: Structure and Trends Event Details: Location: Gidey G/Hiowt Building, Office No. 413, Roosevelt Street, Addis Ababa Date: Saturday, December 6, 2025 Time: Afternoon, 3:00 PM – 5:00 PM We look forward to your participation in this insightful session!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አዲስ አበባ የጎርፍ ውሃ መውጫ በማጣት እና ከተማ ውስት በመተኛት ለጉዳት የሚዳርጋት ከተማ አይደለችም፡፡ ነገር ግን ጎርፉ በፍሳሽ መስመሮች መደፈን እና መጠን ማነስ አቅጣጫ ቀይሮ አንዳንድ ቦታ ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል!! ******** በአዲስ አበባ የተሰራው የኮሪደር ልማት የከተማውን የእግረኛ መንገዶች፤ የሳይክል መንገዶች፤ የመኪና መቆሚያዎች፤ እና ሌሎች የመሬት ወለል ስራዎች እንዲጨምሩ ስለሚያደርግ፤ ከባድ ዝናብ በሚዘንብበት ግዜ ውሃው ወደ መሬት ውስጥ በተፈጥሮ የሚሰርገው የዝናብ መጠንን ይቀንሳል፤ በተጨማሪም የሚዘንበው ዝናብ በአስፓልት እና መሰል ወለሎች ላይ ከአፈርና ከሳር አንጻር በተሻለ በፍጥነት በመሬት ላይ እንዲጓዝ ስለሚያደርገው፤ በሚዘንበው ከባድ ዝናብ ፤ ከበፊቱ በተለየ ጎርፍ የመፈጠሩን እድል ይጨምረዋል፡፡ ስለዚህ የኮሪደር ልማቱ የውሃ ስርገትን በመቀነስ እና የውሃ ፍሰት ፍጥነቱን በመጨመር ለጎርፍ መፈጠር አስተዋጾ ያደርጋል፡፡ ነገር ግን በቂ የፍሳሽ መስመር፤ ከኮሪደሩ ልማት ጎን ለጎን፤ ጎርፉን ታሳቢ ተደርጎ ከተገነባ ችግሩ ሊፈጠር አይችልም፡፡ አዲስ አበባ ባጠቃላይ ስትታይ ከ2% እስከ 3% እና ከዛ በላይ ተዳፋታማ የመሬት አቀማመጥ ያላት ከተማ ብትሆንም የጎርፍ ውሃ ሊከማችባት የሚችሉ ጥቂት ረባዳማ ቦታዎች ያለባት ናት፡፡ ይህ የተዳፋት መጠን ጎርፍ በከተማው በከባድ ዝናብ ሲፈጠር፤ ከከተማው የጎርፉ ውሃ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ እንዲሄድ ያስችላል፡፡ ነገር ግን ከአቃቂ -ቃሊቲ እስከ ገላን አከባቢ የሚገኘው የከተማው ክፍል ዝቅተኛ ቦታ ስለሆነ እንዲሁም ቂርኮስ ሜዳማ በመሆኑ እና አራዳ፤ አዲስ ከተማ ፤ ልደታ እና ጉለሌ ቦታዎች በቂ የጎርፍ መውረጃ የፍሳሽ መስመር ስለሌላቸው በጎርፍ ሲጎዱ የቆዩ ናቸው፡፡ይሁን እንጂ ከተማው በቂ ተዳፋታማ ቦታ ስላለው፤ በተጠና መልኩ የፍሳሽ መስመሮችን በመዘርጋት፤ በጎርፍ ሊከሰት የሚችለውን ችግር ታሪክ ማድረግ ይቻላል፡፡ አዲስ አበባ ተዳፋታማ ከተማ በመሆኗ በጎርፍ በመጥለቅለቅ ውሃው ከተማው ውስጥ መውጫ በማጣት ቆይቶ ትልቅ ጉዳት ሊያደርስባት የሚችልባት ከተማ አይደለችም፡፡ ከፍተኛ ዝናብ ሲዘንብ፤ ከተሞች በብዛት በአስፓልት እና በሌላ ነገር የተሸፈኑ በመሆናቸው፤ ውሃው ወደ መሬት ውስጥ ሰርጎ መግባት ስለማይችል፤ በመሬቱ ላይ ወዳገኘው ዝቅተኛ ቦታ ይፈሳል፤ በዚህ ጉዞው ወቅት እየተጠራቀመ በመምጣት፤ ታችኛው የወንዞች መዳረሻ አከባቢዎች እና የከተማው ዝቅተኛ ቦታዎችን በሚያልፍበት ወቅት የፍሰቱ ከፍታ በመጨመር ጉዳት ያደርሳል፡፡ ቢሆንም በስተመጨረሻ በተዳፋትነቱ የተነሳ ውሃው ወደ አቅራቢያ ፍሳሽ መስመሮች እና ወንዞች እንዲሁም ወደ መሬት ሰርጎ ይገባል፤ ይህ ሂደት የሰዓታት ጉዳይ ነው፡፡ የጎርፍ ውሃው ውሃው በከተማው ላይ መውጫ በማጣት እና ለሳምንታት በመቆየት፤ በብዙ ሌሎች ከተሞች ላይ ችግር እንደሚፈጥረው ሁሉ፤ በአዲስ አበባ ሊፈጥር አይችልም፡፡ ብዙ ግዜ በከተሞች ላይ የጎርፍ ውሃ በመቆየት ከባድ ችግር የሚፈጥረው ውሃው በራሱ መውጣት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡ ዝናብ ሲዘንብ ውሃው ተጠራርጎ እስኪወጣ ጥቂት ሰኣታት ይወስዳል እንጂ በከተማው አይቆይም፡፡ አዲስ አበባን በአጠቃላይ ስናያት፤ በሰሜን በኩል የሚገኙት ቡራዩ፤ ጉለሌ፤ ለገጣፎ ከፍ ብለው ይገኛሉ፤ በአንጻሩ ደግሞ ደቡባዊው ክፍል ላይ የሚገኙት እንደ ሰበታ እና ገላን ደግሞ ዝቅ ብለው የሚገኙ ቦታዎች ናቸው፡፡ የከተማው ምስራቃማ እና ምእራባማ እንዲሁም መካከለኛው ቦታ ደግሞ መካከለኛ ከፍታ ያለው ነው፡፡ ስለዚህ በአዲስ አበባ ላይ ሰሞኑን እንደዘነበው አይነት ከባድ ዝናብ በክረምት ወቅት በሚዘንብበት ግዜ፤ የሚፈጠረው ጎርፍ ከላይኛው የከተማው ሰሜናዊ አከባቢ ወደ ታችኛው የደቡባዊ አከባቢ እና ወደ ሌሎች ዝቅተና ቦታዎች በመፍሰስ፤ በከተማው የሚገኙ የፍሳሽ መስመሮችን፤ ጅረቶችን እና ወንዞችን በመቀላቀል ከተማውን በሰዓታት ውስጥ ለቆ ይወጣል፡፡ አንዳንዴ ከመውረጃዎቹ የዲዛይን አቅም በላይ በመሆን ወይም መውረጃው ተደፍኖ ወደ መንደሮች በመግባት ጉዳት ያደርሳል፡፡ ችግሩ በብዛት የሚፈጠረው የፍሳሽ መስመሮች በተለያዩ ነገሮች ሲደፈኑ፤ በቂ የጎርፍ መውረጃዎች ሳይኖሩ ሲቀሩ፤ ጎርፉ ከመስመሩ በሚወጣበት ግዜ አንዳንድ ቦታዎች በመከማቸት ችግር ሊፈጥር ይችላል፡፡ በተወሰነ ደረጃ ለመረጃ እንዲረዳ ከታች የከተማው ተዳፋትነት እንደሚከተለው ነው ፡፡ 1. ከጉለሌ በፒያሳ እስከ ገላን ያለው ቀጥታ እርዝመት 29.4 ኪሜ ነው፡፡ የከፍታ ልዩነት 2931ሜ እና 2086ሜ ሲሆን አማካኝ ተዳፋቱ = (2931-2086)/29400*100% = 2.87% ነው፡፡ 2. ከገፈርሳ በኮልፌቀራኒዮ እስከ ገላን ያለው ቀጥታ እርዝመት 28.1 ኪሜ ነው፡፡ የከፍታ ልዩነት 2568ሜ እና 2092ሜ ሲሆን አማካኝ ተዳፋቱ = (2568-2092)/28100*100% = 1.69% ነው፡፡ 3. ከለገጣፎ ቦሌን አቛርጦ እስከ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ማለትም ገፈርሳ - ገላን ወራጅን ለመቀላቀል 16.7 ኪሜ ነው፡፡ የከፍታ ልዩነት 2565ሜ እና 2215ሜ ሲሆን አማካኝ ተዳፋቱ = (2565-2215)/16700*100% = 2.09%ነው፡፡ 4. ከቡራዩ ወደ አለምገና ያለው ቀጥታ እርዝመት 9.67 ኪሜ ነው፡፡ የከፍታ ልዩነት 2528ሜ እና 2274ሜ ሲሆን አማካኝ ተዳፋቱ = (2528-2274)/9670*100% = 2.62% ነው፡፡ ለምሳሌ፡- በአዲስ አበባ የሚገኘው ቃሊቲ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ቃሊቲ ላይ የተሰራው፤ ቃሊቲ (ማለትም ገላን አከባቢ) የከተማው ዝቅተኛ ቦታ ስለሆነ ነው፡፡ ከከተማው ከሰሜን ወደ ደቡብ አቅጣጫ ቁልቁለቱ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን አብዛኛውን የሽንት ቤት ፍሳሽ፤ በፍሳሽ መስመሮች (Sewerage line) አማካኝነት ከከተማው ቁልቁል በመውረድ ማጣሪያ ጣቢያው ማድረስ ስለሚችል ነው፡፡ በተመሳሳይ አዲስ አበባ ከሰሜን ወደ ደቡብ አቅጣጫ በበቂ ደረጃ ተዳፋት በመሆኗ፤ የፍሳሽ መስመሮች ከተዘረጉላት፤ የዝናብ ውሃ በከተማው ተኝቶ መቆየት አይችልም፡፡ በከተማ ውስጥ ከባድ ዝናብ የጎርፍ ውሃ ይፈጥራል፤ ሆኖም መውጫ በማጣት ሲቆይ፤ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ይችላል፤ ይህ ሁኔታ በቂ የፍሳሽ መስመሮች በአዲስ አበባ ከተሰሩ፤ ሊፈጠር አይችልም፡፡ በተረፈ ዝናብ ሲዘንብ የጎርፍ ውሃ መከሰቱ ተፈጥሮ ነው! በ ኢንጅነር አንድነት ዘለቀ

  • 4 июл. 2025 г.63914из yisopea

    видео или голосовое, без подписи

  • የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ

  • ካዳስተር ምንድን ነው ካዳስተር ማለት የመሬት ይዞታን መሰረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ሲሆን የሚደራጁት መረጃዎችም በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ይኸውም የካርታ መረጃ (spatial data) የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እና አዋሳኝ መንገዶችን የሚያሳይ ሲሆን ሌላኛው ገላጭ መረጃ (non-spatial data) በመባል የሚታወቀው የባለይዞታውን ማንነት (ስም፣ አድራሻ፣ ጾታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ወዘተ.)፣ በይዞታው ላይ ያለው መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት፣ የቦታው አገልግሎትና ደረጃ፣ ወዘተ… እንደ ካዳስተር ዓይነቱ ተዘርዝረው የሚያዙ መረጃዎችን ያካትታል፡፡ እነዚህ ሁለት የመረጃ ዓይነቶችም በልዩ የይዞታ መለያ ኮድ እንዲገናኙ ይደረጋል፡፡ ካዳስተር በሦስት ዓይነት ይከፈላል፡- አንደኛው ህጋዊ ካዳስተር ሲሆን ለእያንዳንዱ ህጋዊ ወሰን ለተለየለት ይዞታ፣ የይዞታ መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት የሚያመለክት መረጃ ከይዞታው ካርታ ጋር አጣምሮ የያዘ ወቅታዊ የመሬት ይዞታ መረጃ ሥርዓት ሲሆን አስፈላጊነቱም የትኛው ይዞታ በማንና በምን አግባብ ተይዟል የሚለውን በማጣራት የባለይዞታውን የይዞታ ዋስትና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ሁለተኛው ዓይነት ፊስካል ካዳስተር ሲሆን በይዞታው ላይ ስላረፈው ቋሚ ንብረት ዝርዝር መረጃ እና የመሬቱን ወቅታዊ ግምት ከይዞታው ካርታ ጋር የሚይዝ ሆኖ ለቦታና ለንብረት ግብር ክፍያ የሚያገለግል ሥርዓት ነው፡፡  ሦስተኛው ዓይነት ካዳስተር ሁለገብ/ሁሉን አቀፍ ካዳስተር/ የሚባለው በሁለቱ የካዳስተር ዓይነቶች የተገለፁትን መረጃዎች የሚይዝ ሆኖ በተጨማሪም የመሰረተ ልማት፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ሌሎች መረጃዎችን እና ካርታን አካቶ የሚይዝ የመረጃ ሥርዓት ነው፡፡ # በፀጋዬ ደመቀ

  • የከተማ ውስጥ መንገዶች አልፎ መሄጃ ብቻ ሳይሆኑ እገረኞች አረፍ እንዲሉ እና እንዲዝናኑ የሚጋብዙ ተደርገው መነደፍ ይኖርባቻዋል ቪድዮ ምንጭ፡ Urban Design Lab

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር እንደገና ለማደራጀት በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 መሰረተ የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተግባርና ሃላፊነቶች ተሰጥተውታል ምንጭ፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ

  • https://web.facebook.com/share/r/1BRUn7BJMo/

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ከተማ እና ከተሜ በኢትዮጵያ_ Urban & Urbanite Ethiopia — tgindex