Warka Times
СтатистикаWarka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priority. We will keep you both informed and entertained. The infotainment presented on WT comes from wide variety of sources. FB 👉fb.com/warkatimesofficial
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13:03
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 900
- 1/48двое суток
- 1 031
- 1/72трое суток
- 1 112
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እነ ገቢሳ፦ አድምጡ! ከተማችን አዲስ አበባን የብሄር ንብረት እንድትሆን በፍፁም አንፈልግም የከተማው ነዋሪ ስለከተማው እጣ ፈንታ ራሱ መወሰን ይችላል። ከተማው የተሰራው ኦሮሚያ አማራ የሚባል ክልልሏች በኢሀዲግ ከመፈጠራቸው ረጅም ግዜ በፊት ነው። ኒውዬርክ ላይ ከዩጋንዳ የመጣ ሰው ከንቲባ ይሆናል እዚህ ደግሞ ሰግሪጌሸን እና አፓርታይድ ስርአት ለማስረፅ ሰው በዘሩ ፕሪቪሌጅ ለማድረግ ትጋጋጣላችሁ!
While ordinary Ethiopians wrestle with relentless inflation, a so-called "Dada Cadre", Sandokan Debebe, hailed as Abiy's political offspring, enjoys a gilded path. He secured a plush home in Maryland, whisked away his fortune from Ethiopia, and stepped straight into a coveted diplomatic post at Ethiopia's UN Office. These days, Arat Kilo appears more interested in orchestrating lavish escapes than shaping foreign policy. By the way, who was it who said "all successful reformers eventually wear the robes of the tyrant they deposed"
"ቀይ ባሕር ላይ ጠብቁን እንዳላሉ፣ የቀበና ወንዝ ነፃ አውጭ ሆነው ተገኙ" ዳምጠው ተሰማ አዲስ አበባን ካልዋጥን ለሚሉት ከፃፈው
#ነሃሴ16 2015 ዓም #መቀሌ/ኦሮሙማዉ #በአምሐራ ህዝብ ላይ ጦርነት በጀመረ በ3ኛዉ ወር። #አሸንዳ በመጣ ቁጥር ትዝ የሚለኝ "የወረሞ ልዑክ ቡድን" ተብሎ ወደመቀሌ ከተላከዉ ዉስጥ የዚህ ሰዉ ንግግር ነዉ። እጅግ ከሚገርመዉ ንግግሩ ዉስጥ/Word by Word break-downs. "አሁን የጀመርነዉ ትግል ወሳኝ ትግል ነዉ…" "#አንድ_ሃገር …" አሁን ላይ የምናየዉ ግብግብ፣ የሃገር መዲናን ሁሉ ሳይቀር ለመሰልቀጥ ሩጫዉ እና ትግሉ #በኢትዮጵያ ስም እየበዘበዙ እየዘረፉ ፣ የሃገሪቱን ሃብት ሁሉ ወደአንድ ቀጠና እያጋዙ በመጨረሻም የስልጣን #ጀንበር ሲጠልቅባቸዉ በአንድ ሃገር ላለመኖር ያላቸዉን ሁለ-ገብ ዝግጅታቸወን ያሳያል። የአምሐራ ትግል መሆን ያለበት ይህን ሁሉ ታሳቢ አድርጎ መሆን አለበት።
እየመከርን ነዉ ❌ እየገ*ደልን ነዉ ✅
#ዜናመሠረት በቅርቡ አበሽጌ ወረዳ ውስጥ 'ፋኖ ናቸው' በማለት የተገደሉት ሶስት ወጣቶች ቤተሰቦች ግድያውን አስተባብሉ የሚል ጫና እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ ለሟች ቤተሰቦች "የሞቱበትን ምክንያት አናውቅም፣ የመንግስት አካላት አልገደሏቸውም በሉ፣ አሊያ ግን እኛ ከታሰርን እናንተው ትጠፋላችሁ" በማለት ቀጥተኛ እና ከባድ ዛቻ እያቀረቡባቸው እንደሆነ ምንጮች ተናግረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/1c4
#ወጣቶቹን ለመግ ደል ፣ ለመረሸን ፣ ነብስን ለማጥፋት ምን ያህል ተጣድፈው ይሆን ?? ... ምን ያህል የመግ ደል ሱስ ይኖርባቸው ይሆን ?? ፖሊስ ጣቢያ ለመውሰድ ፣ ምርመራ ለማድረግ ፣ ፍርድ ቤት ለማቅረብ ትንሽ እንኳን መራራት እንዴት አቃታቸው። ከመኪና አወረዷቸው እንደሚገ ድሏቸው እያወቁ እንኳን እጆቻቸውን ወደኃላ አድርገው ለመጠፈር አልሰነፉም። ገድ ለውም አረኩም። አስከሬናቸውን ሶስት ቀናት አደባባይ ላይ ተጥሎ እንዲቀመጥ አደረጉ። ይህ ተራ ግ ድያ ብቻ አይደለም። የመግ ደል ሰውን ፣ ዘር ን የማጥፋት ፍላጎት ፣ በነብስ ስቃይ ሀሴት የማድረግ ሱስ ነው። ገዳዮ ቹ የስንት ሰውን ህይወት ቀጥፈው ይሆን ?? ስንቱን ወደኃላ ጠፍረው ረሽ ነው ይሆን ?? መቼም ይሄን የአገ ዳደል ልምድ ይዘው እነዚህ ሶስት ወጣቶች የመጀመሪያ አይደሉም 😢
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል…
በግልገል በለስ ከተማ መነሃሪያ የመንግስት ሃይሎች የተኮሱት ከባድ መሳሪያ ግፍ 😭
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል…
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል…
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል…
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል…
#ዜናመሠረት በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶስት ወጣቶች 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ከመኪና እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸናቸው ታወቀ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት የአማራ ክልል ተወላጆች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ በግፍ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/346
видео или голосовое, без подписи
አርሚ 26 ማነው ? - በጌታቸው ረዳ የትግራይ አገዛዝ ጊዜ የደብረፅዮን አንጃ ቀኝ እጅ ነበር - ቢሮ መስበር ፣ማህተም መቀማት እና የጌታቸው ረዳ ደጋፊዎች ናቸው የተባሉ ሰዎችን በማፈንና በመግደል ይታወቃል - ጌታቸው ወደ አዲስአበባ ከሸሸ በኋላም የአርሚ 26 አባላት ራያ ውስጥ በመግባት የጌታቸው ረዳን አንጃ ይደግፋሉ ያሏቸውን አፍነዋል ገድለዋል - በወቅቱ ጭምብል አድርገው የራያን ወጣት ሲያፍኑና ሲገድሉ በየሶሻል ሚዲያው ያየናቸው ታጣቂዎች የአርሚ 26 አባላት ናቸው ---------------- ዛሬ ... ፍትህ በበላይነሽ አመዴ ተረጋግጦባቸዋል። Justice is served! #wlkayi
“አዲስ አበባን የከበበውን ታጣቂ ከተማዋን እንዲያወድም አዝዘናል" የሚል የጄኖሳይድ ጥሪ ያስተላለፈው ፀጋዬ የተባለ ጽንፈኛ ኦሮሞ ነው። በእርግጥ፣ ይህ እሳቤ የፀጋዬ ብቻ ሳይሆን፣ የአዳነች አበቤም፣ የአብይ አህመድም ሆነ የመላው የኦሮሞ ተስፋፊ ጽንፈኛ ኃይል እሳቤ ነው፤ይህ አሳቤ የጀነራል ብርሃኑ ጁላ፣የጀነራል ብርሃኑ በቀለ፤የጀነራል ይልማ መርዳሳ እሳቤ ጭምር ነው።ኢትዮጵያን እንደ አዲስ መፍጠር(Restructure) ማድረግ የኦሮሞ ፅንፈኛ ሃይል እሳቤ ነው።አዲስ የምትወለደው ኢትዮጵያ ኦሮሞ ያሻውን የሚያረግባት እንድትሆን ነው ፍላጎታቸው፡፡ በምክክር ኮሚሽኑ በኩል ሸገርን ለማዋጥ ያቀረቡት ጥያቄ ከአማራ ብቻ ሳይሆን፣ ከመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከባድ ተቃውሞ የገጠመው የኦህዴድ ጽንፈኛ ኃይል፣ በሚዲያ ሚሊሻዎቹ በኩል ማስፈራራት ጀምሯል። የአዲስ አበባ ሕዝብ የፍርሃት ቀንበርን ሰብሮ ለመቆም እንደተዘጋጀ አላወቁም። አዲስ አበባ በኢትዮጵያውያን ላብ ብቻ ሳይሆን፣ በአዲስ አበቤዎች ደም የተገነባች ከተማ ነች። ኢትዮጵያ ከኢጣሊያ ነፃ እንድትወጣ የአንበሳውን ድርሻ የተወጣችውም ሸገር ነበረች። እሳቱ በእኛም ቤት አለ፤ ሞክሩትና በማን እንደሚብስ እናያለን። የአዲስ አበባ ወጣት ፍርሃቱን አሸንፏል። ጀምሩት እንደ ጧፍ ትቃጠላላችሁ፤እኛ ቤት ብሶት እልህ መገፋት አለ፤እናንተ ቤት ጥጋብ አልጠግብ ባይነት፣ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን ጀምሩት መብቱን አሳልፎ የሚሰጥ አዲስ-አበቤ የለም። ሸገርን ስትመኙ፣ ጅማን እንዳታጡ ጥንቃቄ ብታደርጉ ይሻላል።
“በአዲስ አበባ ላይ ያለንን አቋም አሻሽለናል!” የኦህዴድ ማጭበርበሪያ የኦህዴድ ማደናገሪያ (Convince እና Confuse) ተጠናክሮ ቀጥሏል! ኦህዴድ ብልፅግና ሰዎችና ጭፍሮቻቸው በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የያዙት ሀገርን መቀመቅ ውስጥ የሚጨምር አጀንዳ በሌሎች ብሄሮች ተወካዮች የጋራ ጥረት ተቀባይነት ሲያጣባቸው ሌላ የማደናገሪያ አጀንዳ ቀይሰው መጥተዋል፡፡ ትናንት የየብሄሩን ተወካዮች በተናጠል እያገኙ “በአዲስ አበባ ላይ ያለንን አቋም አሻሽለናል፤ አዳምጡንና የጋራ እናድርገው” በማለት ሲያደናግሩና ሲቀጥፉ ውለዋል፡፡ ውይይቱን በተናጠል ከየብሄሩ ተወካዮች ጋር ሲሄዱበት ውለዋል፡፡ በተለይ ከአማራ ብልፅግናዎች ጋር ያደረጉት ደግሞ አላማቸውን እስኪያሳኩ ልመናም የታከለበት ነው፡፡ እንደተለመደው ከአሁን ቀደም ከነበሩ የአማራ ክልል አመራሮች እግር ስር በመውደቅ የፓርቲ ሊቀመንበሩነቱንንም፣ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱንም ሌላውንም እንደተቆጣጠሩት መሆኑ ነው፡፡ “የለመደች ጦጣ…” ነው ነገሩ! ለምነው "እሽ"ካሰኙ በኋላ በጅልነታቸው ሲስቁባቸው ነው የሚያመሹት። ኦህዴድ ብአዴንን ብዙ ጊዜ አጃጅሎታል። ኦህዴድ ከተለያዩ አካባቢ ለመጡ የምክክሩ ተሳታፊዎች እየዞረ አግኝቶ “መሬት አንፈልግም፡፡ እኛ መኖር የምንፈልገው በኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ትምምን (trust) መገንባት አለብን፡፡ ነገር ግን አዲስ አበባ ስትሰፋ ለሚነፋቀለው ሕዝባችን፣ ቆሻሻ ለሚጣልበት ዕውቅና ስጡልን፡፡ ይህን ደግሞ በፈለጋችሁት ቃል ቀምሩት፡፡” እያሉ እንደተለመደው የማጃጃል ስራቸውን ሲያከናውኑ አምሽተዋል። ይህን እያደረጉ ያሉት ብዙ ያወሩበት ምክክር ኦላ ሊሆን ስለሆነ ነው። ነገርዬው እንደተለመደው ውሻ በቀደደው ጅብ እንደሚባለው፣ የተለየ የኦሮሞን ልዩ ተጠቃሚነት የሚገልፅ ጉዳይ በማስገባት ቀስ በቀስ ለማስፋት ነው፡፡ አንድ እግር በመሬት (one step at a time) የሚበላው የትህነግ ስትራቴጂ መሆኑ ነው፡፡ ሲችሉ በማስፈራራት ካልሆነ ደግሞ በመለመንና በማባበል ዓላማቸውን ለማስፈፀም ሌት ከቀን እየሠሩ ነው፡፡ ለመሆኑ አዲስ አበባ ወዴት ነው የምትሰፋው? ሸገር ከተማ ብለው ያጠሯት መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም እኮ፡፡ ደግሞስ ስለ ቆሻሻ የሚወራው በዚህ ዘመን ቆሻሻ ማዳባሪያና ነዳጅ በመሆኑ አዲስ አበባ ለራሷ ትጠቀምበታለች እንጂ ለምን ወደ ሌላ ቦታ ትወስደዋለች? ዓላማቸው ሌላ ነው፡፡ ዓላማቸው አዲስ አበባን መዋጥ ነው፡፡ ለጊዜው በደላይ ህሊና ስለተጠቁ አይገባቸውም እንጂ ይህ ደግሞ ለእነሱም አይጠቅምም፡፡ ኦህዴድ ብልፅግናዎች ዛሬም የተመለደውን የማደናገሪያ ስትራቴጂያቸውን በመቀጠል “ይህን ካላደረግን የኦሮሞ ወጣት አያስቀምጠንም” እያሉ ነው፡፡ “የአዲስ አበባ ወጣትስ? የአማራ ወጣትስ? የትግራይ፣ የአፋር፣ የሶማሊ፣ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ወጣትስ? የሲዳማ ወጣትስ? የደቡብ ወጣትስ? የጋምቤላ፣ የቤንሻንጉል፣ የደቡብ ምእራብ ወጣትስ?” ተብለው መጠየቅ አይፈልጉም፡፡ “መላው የኢትዮጵያ ህዝብስ? በላብና በደማቸው ከተማዋን የገነቧት አዲስ አበቤዎችስ?” የሚል የእኩልነትና የፍትህ ጥያቄ የሚያነሳባቸው ጠላታቸው ነው፡፡ እዚህ ላይ ልብ ማለት የሚገባን ጉዳይ ከቀሩት 500 ተወያዮች ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት የብልፅግና አባላትና አመራሮች ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ አጀንዳ አደራጅተው ለ500 ተሳታፊዎች እንዲያቀርቡና ድምጽ እንዲሰጥበት ከተመረጡት ሰዎች ውስጥ ደግሞ ከ96 በመቶ በላይ የብልፅግና አባላት ናቸው፡፡ እንግዲህ አዲስ አበባን በተመለከተ መስማማት ያልቻሉት ራሳቸው ብልፅግናዎች ናቸው፡፡ በብልፅግና ደረጃ የፓርቲ አቋም ተብሎ በራሱ በአብይ አህመድ የተሰጠ ስልጠና ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ከኦህዴድ ብልፅግና ውጪ ያሉት በሙሉ የአዲስ አበባ ጉዳይ በልዩ ጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡ አዲስ አበባ የመላው ኢትዮጵያውያን መሆኗ በማያሻማ መልኩ መቀመጥ አለበት፡፡ ከዚያም አልፎ የአፍሪካ መዲና ናት፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ህልውና ተቋጥሮ ያለው አዲስ አበባ ላይ ነው፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵየን ህልውና ማስቀጠል የምንፈልግ ከሆነ የአዲስ አበባን የመላው ኢትዮጵያውያን ከተማነት ማረጋገጥ አለብን፡፡ ካልሆነ ችግር እንፈታለን ብለን ከባድ ችግር እንፈጥራለን፡፡ ሀገር እናድናለን ብለን ሀገር የሚያፈርስ መርዝ እንተክላለን፡፡” በማለት ሲከራከሩ ሰንብተዋል፡፡ የአማራ ብልፅግና አባላት የአዲስ አበባን ጉዳይ አሳልፎ ሰጥቶ ሊገጥመው የሚችለውን ተጨማሪ ትግልና እዳ ያውቀዋል፡፡ የሌላው ብሄር ተወካይም በየህዝቡ መጠየቁ አይቀሬ ነው፡፡ ስለሆነም ህሊና ያለው ለሀገሩና ለወገኑ ማሰብ ነበረበት። ግን ለራሱ ለግሉ ብሎ (ከታሪክ ተጠያቂነትም ጭምር ለመዳን) ሽንጡን ገትሮ መታል ይገባ ነበር፡፡ ትግሉ የእኩልነትና የፍትህ ትግል በመሆኑ ክቡር ትግል ነው፡፡ እንደተለመደው የኦህዴድ ብልፅግና (Convince እና Confuse) ስትራቴጂ ሰለባ የሚሆን ካለ እዳው ለሀገርም፣ ለቤተሰብም፣ ለራስም ነው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ የብልፅግና አንጃዎች ኦህዴድ ስላጃጃላቸው፣ የህዝብ አላማ ስለሌላቸው ቢተውት ትግሉ የህዝብ ነው። የአዲስ አበባ ጉዳይ አገር የማስቀጠል ጉዳይ ነው። ዘር ፍጅትን ቀድሞ የመከላከል ትግል ነው። ትግሉ ለእኩልነት በሚታገሉ እና እኩልነትን በሚታገሉ መካከል ነው፡፡ ትግሉ ለፍትህ በሚታገሉ እና ፍትህን በሚታገሉ ሃይሎች መካከል ነው፡፡ ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ዘላቂ ህልውና የሚጠቅመው እኩልነትና ፍትህ አሸናፊዎች ሆነው ሲወጡ ብቻ ነው፡፡ (አዲስ አበባን በሚመለከት እንደ መፍትሔ ከዚህ በፊት የቀረበውን ጽሑፍ ማየት ይቻላል)
ይቺ ጭላሎ ሳት ሲላት እውነት ታወራለችሳ 😊
"ወደ ቀይ ባህር አብረን እንዝመት" አዲስአበባ ግን የእኔ ናት #ኦህDead