ወፊቷ መረጃ /Wofitua Info./
Статистикаhttps://t.me/wofituainfo ወፊቷ! ብረሪ ፡ ብረሪ፡ ብረሪ፣ ምን፡ ነገር፡ እንዳለ፡ ለወገን ንገሪ፡፡ እንደ ፡ ወፏ፡ በረን ፡በፍጥነት፡ መረጃዎችን ፡እናደርሰዎታለን!!!
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 20
- Всего постов
- 55
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 21
- 1/48двое суток
- 24
- 1/72трое суток
- 25
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 202ኛ ኮር በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሽም ብርጌድ በጠላት ኃይል ላይ የተጠና የደፈጣ ጥቃት ፈጸመ ! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሥር የሚገኘው የ202ኛ ኮር በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሽም ዮሐንስ ብርጌድ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው የተቀናጀ የደፈጣ እና ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል። የጠላት ኃይል መነሻውን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ቆላ ሮቢት ከተማ በማድረግ ሌሊቱን ሙሉ ወደ ጋና ዮሐንስ ቀበሌ ሲጓዝ አድሮ ትንኮሳ ለማድረግ ቢሞክርም ቀድሞ መረጃው የነበራቸው የብርጌዷ ቃኝ ሻለቃ ከፍተኛ ምት እንዲያፍበት አድርገዋል ። በዚህ ቅንጅታዊ ወታደራዊ እርምጃ በጠላት በኩል የደረሰ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ፦ ➛31 የአድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላት ሙትና ቁስለኛ፤ ➛5 ክላሽ ኮቭ እና 2 የቃታ መሳርያ ከነ ተተኳሹ ፤ ➛5 የጠላት ስልክ እና የወገብ ትጥቆች ተማርከዋል ሲል መረጃውን ያደረሰን የኮሩ የህዝብ ግንኙነት ነው። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በመገጭ ግድብ ዙሪያ በሰፈረው የጠላት ኃይል ላይ ጥቃት ፈጸመ! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ፣ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር፤ በስሩ ከሚገኙ አሃዶች ማለትም ከአፄ ፋሲለደስ፣ ከጎንደር፣ ከቃኘው እና ከቴዎድሮስ ብርጌዶች በተወጣጡ አመራሮችና አባላት አስተባባሪነት ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመገጭ ግድብ ዙሪያ በሰፈረው የብልፅግና ሠራዊት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ሰንዝሯል። በክፍለ ጦሩ አመራሮችና አባላት ቅንጅት በተመራው በዚህ አውደ-ውጊያ የጠላት ኃይል በከፍተኛ ድንጋጤና ውጥረት ውስጥ በመግባት ከአዘዞ ካምፕ በ ዙ-23 የታገዘ ተጨማሪ እግረኛ ሠራዊት በማስጠጋት እራሱን ለመከላከል ሲጥር ያመሸ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት በጎንደር እና በጠዳ ከተሞች ከፍተኛ ወታደራዊ ውጥረት ሰፍኖ አድሯል። በዚህ አውደ-ውጊያ 5 ሲደመሰሱ፣ ከ10 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት አስተናግደዋል ሲለሰ መረጃውን ያደረሰን የክፍለ ጦሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
без подписи
ገዳ ኮማንዶ የተባለው ጨፍጫፊ የኦሮሙማ ሰራዊት ሁለት መኪና አስክሬንና ሁለት መኪና ቁስለኛውን ጭኖ ጉትንና አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለቆ ወደ ነቀምት ከተማ መፈርጠጡን ተከትሎ መከላከያ በታንክ ታግዞ ወደ ቀጠናው ኤዬገባ ይገኛል።
без подписи
የኦሕዴድ-ብልፅግናን አገዛዝ መላው ኢትዮጵያዊ እየታገለው ይገኛል። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከገዢ ቡድኑ የሕልውና ጥቃት እየደረሰበት እና ከፍተኛ አደጋ እንደተደቀነበት ያነሳል። ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በሚባለው ክልል ብቻ ቢያንስ ሁለት የትጥቅ ድርጅቶች (3ኛው ሊዋሐድ ስለሆነ ነው) አገዛዙን እየታገሉ ነው። የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ እና የጉሙዝ ብሔራዊ ንቅናቄ ዋነኞቹ ናቸው። የትግል ምክንያት አድርገው የሚያነሱት ደግሞ በኦሕዴድ የተከፈተ ሕልውናዊ አደጋ ነው። ኤቢሲ ቴቪ ከቤኒሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ አመራር ጋር ባደረገው ቆይታ ይሔንኑ የሚያረጋግጥ ማብራሪያ አግኝቷል። ክልሉ በ3 ዞኖች ካማሺ፣ አሶሳና መተከል ተብሎ ቢካለልም ኦሕዴድ ሁሉንም ዞኖች የኔ ናቸው በሚል ለመጠቅለል አቋም ይዞ ከአስተዳደራዊ ቁጥጥር እስከ ወርቅ ቁፋሮና የቋንቋ ትምሕርት ከፍተኛ ወረራ እየፈፀመ መሆኑን ይገልፃሉ። በክልሉ ያለው የማኦኮሞ ልዩ ወረዳ በኦሕደድ መጠቅለሉንም ያነሳሉ። አመራሩ በቃለመጠይቁ ካነሳቸው ነጥቦች መካከል፦ ➻ "ክልሉን የሚመራው ኦሕዴድ/ብልፅግና ነው" ፣ ➻ "ካማሺና አሶሳን ለመጠቅለል እየሠሩ ነው" ፣ ➻ "የወርቅ ምርቱን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ይሠራሉ። ወርቁን እንጂ ሕዝቡን አይፈልጉም" የሚሉት ይገኙበታል። የሱዳኑ RSF በቤኒሻንጉል ምን እያደረገ ነው?
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፤ ቴዎድሮስ ዕዝ፣ የተጓደሉ የኮር አመራሮችን ማሟላትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ! ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም አፋብን፣ ቴዎድሮስ ዕዝ፣ በቅርቡ የዕዙን አመራር መዋቅራዊ ድልድል በተሟላ መንገድ አጠናቆ የአመራሮችን ምድባ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዚህ መሠረት በአዲስ መልኩ የተዋቀረው የቴዎድሮስ ዕዝ ስራ አስፈጻሚ አመራር፣ የዕዙ መዋቅራዊ ድልድል በተጠናቀቀ ፍጥነት ወደ ስራ በመግባት፣ በዕዙ ሪፎርም ሂደት የተጓደሉ የኮር አመራሮችን በተገቢው ሂደት በመለየት አሟልቷል። በዕዙ ሪፎርም ሂደት የተጓደሉ የኮር አመራሮችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለማሟላት ከአዲሱና ከነባሩ ስራ አስፈጻሚ 11 የኮሚቴ አባላትን በማዋቀርና አስፈላጊ መመዘኛ መስፈርቶችን በማውጣት፣ ወደ ኃላፊነት የሚመጡ የኮር አመራሮች ተገቢውን የምዘና ሂደቶችን እንዲያልፉ አድርጓል። በዚህ ሂደት ኮሚቴው፣ የተጓደሉ የኮር አመራሮችን በመስፈርቱ መሰረት በፍጥነት በመለየትና በማጠናቀቅ ለአዲሱ የቴዎድሮስ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ አባላት በዕጩነት አቅርቧል። በዕጩነት በቀረቡት አመራሮች ዙሪያ ተገቢውን ውይይት በማካሄድና በማጽደቅ የቴዎድሮስ ዕዝ የተጓደሉ የኮር አመራሮችን ምደባ አጠናቋል። በዚህ መሰረት፦ ፩ 102ኛ ኮር 1. ሰብሳቢ ፦ አብነት ተጫነ 2. ምክትል ሰብሳቢ ፦አለልኝ አያና 3. ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ፦ ይበልጣል ወርቄ 4. ፓለቲካ መምሪያ ኃላፊ ፦ጌታሁን በሬ 5. ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ፦ ፲ አለቃ ሁነኛው አንተነህ ፪ 105ኛ ኮር 1. ሰብሳቢ ፦ የኔነህ ፈንታሁን 2. ም/ሰብሳቢ ፦ ዳኜ በሪሁን 3.ጦር አዛዥ ፦ ፶ አለቃ ደሞዝ ግርማ 4.ም/ ጦር አዛዥ ፦ እንደሻው ጌታነህ 5.ም /ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ፦ ፲ አለቃ አንዳርግ ፫ 109ኛ ኮ
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለጦረ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከባድ የደፈጣ ድል ተቀዳጀ! የ101ኛ ኮር አሃድ የሆነችው 35ኛ ክፍለጦረ 1ኛ ሻለቃ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከውርጌሳ ወደ መርሳ አቅጣጫ በካሶኒ መኪና ተጭኖ ሲጓዝ በነበር የአገዛዙ ሚኒሻ ላይ ኤላ ከተባለ ቦታ በተወሰደ ደፈጣ ከአምስት (5) በላይ ሚኒሻ ሲደመሰስ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ቁስለኛ በማድረግ የካሶኒው ሾፌር የውረ ድንብሩን ሲያሽከረክር ሁለት (2) የግለሰብ ባጃጆችን በመግጨት ወደ መረሳ ሆስፒታል እንደሄደ የአይን እማኞች ገልፀዋል ሲል የ35ኛ ክፍለጦር ቃል አቀባይ መረጃውን አድርሳል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!! ነሐሴ 05/2018 ዓ ም
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)--ወታደራዊ የግንባር አውደ-ውሎ መረጃዎች ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወታደራዊ ክንፍ በተለያዩ ግንባሮች የወሰዳቸውን የተቀናጁ ማጥቃቶች እና በንጹኃን ወገኖቻችን ላይ የተፈጸመውን የጭፍጨፋ ዝርዝር መረጃ ለሕዝብና ለብዙኃን መገናኛዎች እንደሚከተለው ያቀርባል። ፩. አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር — ነጎድጓድ ክፍለ ጦር (፩ኛ እና ፪ኛ ሻለቃዎች) በእነዋሪ እና በጅሁር አቅጣጫዎች የአገዛዙ ጥምር ጦር ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከበባና ማፈን ለመፈጸም ያደረገውን እንቅስቃሴ የነጎድጓድ ክፍለ ጦር ሻለቃዎች በተቀናጀ እና ሥልታዊ መልሶ ማጥቃት መክተውታል። በተወሰደው ከባድ ወታደራዊ ምት በጠላት ሰው ኃይል እና ቁሳቁስ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ በመጨረስ ኃይሉን ወደ መጣበት እንዲመለስ ተደርጓል። ፪. አፋብን ወሎ ጠቅላይ ግዛት ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር — 35ኛ ክፍለ ጦር (1ኛ ሻለቃ) ሰሜን ወሎ ዞን፣ ሀብሩ ወረዳ፣ ኤላ አካባቢ (ከውርጌሳ ወደ መርሳ በሚወስደው መስመር) በካሶኒ መኪና ተጭኖ ሲጓዝ በነበረ የአገዛዙ ሚሊሻ ላይ በተወሰደ የተቀናጀ የደፈጣ ጥቃት ከአምስት (5) በላይ የአገዛዙ ሚሊሻዎች ሲደመሰሱ፣ በርካቶች ቆስለዋል። ጥቃቱን ለማምለጥ የካሶኒው ሾፌር ለማምለጥ ሲያበር ሁለት የግል ባጃጆችን ገጭቶ ቁስለኞቹን ወደ መርሳ ሆስፒታል ወስዷል። ፫. አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ እና የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር (የጋራ የግንባር ክዋኔ) ስንመለከት ✅አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ (105ኛ ኮር — 66ኛ ክፍለ ጦር) እና የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር (የቤንሻንጉል ጉሙዝ ነፃ አውጪ) የመተከል ዞን ዋና ከተማ — ግልገል በለስ ከጠዋቱ 12:00 እስከ 3:00 ሰዓት በተደረገ በከባ
ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔️⚔️⚔️🟢🟡🔴
ሰሞኑን ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያናና ሊሙ ገሊላ ወረዳዎች አዋሳኝ ቀበሌዎች ላይ በተደረገ ሀይለኛ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው ገዳ ልዩ ኮማንዶ የአማራ የተባሉ የተዘሩ ሰብሎችን ሳይቀር በዝህ መልኩ ነው አውድመው ከሞት የተረፉት ወደ አንገር ጉትን ከተማ ሸሽተው በመግባት እስከዝች ስዓት ድረስ ቤት ለቤት እዬዞሩ ዝርፊያና ግድያን ንጹሃን ወገኖቻችን ላይ አጠናክረው ቀጥለዋል። ሰብሉም ብሔር ወቶለት በዝህ መልኩ እዬተጨረበ ይገኛል። Hojii gadaa komaandoo GWB. Dhaangaafis sabummaa moggaaftanii haala kanaan carabdanii mitii kaan hoojii kessan yeroo dhiyyottii argattuu shakkii tokko male.
በራያ ግንባር ሆርማት አከባቢ ሰፍሮ በነበረው የአገዛዙ ኃይል መካከል በተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ግጭት የሦስት ወታደሮች ሕይወት ማለፉ ታወቀ! በግጭቱ በርካታ ወታደሮች ቆስለው በሞትና በሕይወት መካከል ይገኛሉ። ግጭቱን ተከትሎ በርካታ ወታደሮች ከጥርናፌያቸው በመጥፋት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል። ውጊያው ሲጀመር ፈርሰው ወደ ፋኖ ይቀላቀላሉ በሚል የአማራ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላትን ከፊት አሰልፎ የጥይት ማብረጃ ለማድረግ በመስመራዊ አዋጊዎች ትዕዛዝ መተላለፉን ተከትሎ ነው ግጭቱ የተቀሰቀሰው።
በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉትን በአማራ ተወላጆች ላይ የተከፈተው ጭፍጨፋ ተባብሶ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ከተገደሉ ንፁኋኖች በተጨማሪ የአማራ ተወላጆች ቤት እየተመረጠ " የፋኖ ቤት" በሚል በእሳት ጋይቶ እንዲወድም ተደርጓል። እዚህ ቤት ውስጥ እንዳሉ በስለታማ መሣሪያ ጭምር የተገደሉ ህፃናትና ሴቶች አስከሬናቸው ቤቱ ሲቃጠል አብሮ ተቃጥሏል።