tgindex
የጤና ወግ - የጤና መረጃ

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

Статистика

ይህ የጤና ወግ ነው። Yetenaweg.com ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው። ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ። በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን። የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።

Последний пост
13 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 996
−3 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 735
21 постов
Вовлечённость
34,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 июн.1 2683

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 2463

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 2173

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 0843

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 0823

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 0513

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 0573

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 26084

    🌍የአልቢኒዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለ አልቢኒዝም ግንዛቤ ለመፍጠር፣ አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች ሰብአዊ መብቶች ለማክበር በየዓመቱ ሰኔ 06(June 13) ይከበራል። 👨‍👨‍👧አልቢኒዝም ከሁለቱም ወላጆች የሚወረስ በዘር የሚመጣ በሽታ ሲሆን በበሽታው የተጠቁ ሰዎች የቆዳ ቀለም ችግር ኖሯቸው ነው የሚወለዱት፡ አልቢኒዝም ጥቁር ቆዳ ባላቸው ሰዎች ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም ሁሉንም ብሔሮች፣ ዘሮችና ሕዝቦች ሊያጠቃ ይችላል። የአልቢኒዝም ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ችግሮች፡ 🔹 የጤና ተግዳሮቶች - አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች በፀጉር፣ በቆዳ እና በአይን ላይ ያለው የተለመደ የሜላኒን ቀለም አለመኖር በፀሐይ ጨረር አማካኝነት ለሚመጣ ጉዳት የመጋለጥ ከፍተኛ እድል ያለባቸው ሲሆን፣ ይህም ለቆዳ ካንሰር እና ለከባድ የእይታ እክል ሊያጋልጥ ይችላል። 🔹 የእይታ እክል - አብዛኛዎቹ አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች በመነጽር ሙሉ በሙሉ ሊስተካከሉ የማይችሉ የእይታ ችግሮች አሏቸው።  በዚህም ምክንያት ቀላል ተብለው የሚታሰቡ  ነገሮች እንደ ሰሌዳ ማንበብ፣ መንገድ ማቋረጥ፣ የሰውን ፊትን መለየት የዕለት ተዕለት እንቅፋቶች ይሆናሉ። 🔹 ማህበራዊ ነቀፋ - ጎጂ አፈ ታሪኮች እና ሥር የሰደዱ አጉል እምነቶች አሁንም አሉ። በአንዳንድ ሃገሮች  የአልቢኒዝም ችግር አልቢኒዝም ያለባቸው አብዛኞቹ ሰዎች ችግሩ ያስከተለባቸውን ገደብ ተቋቁመው መኖር ይችላሉ። ይሁን እንጂ ብዙዎቹ፣ ማኅበረሰቡ የሚያደርስባቸውን መድልዎና መገለል ተቋቁሞ መኖር አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል። ይህ ዓይነቱ ሁኔታ በተለይ ለልጆች በጣም ከባድ ሊሆንባቸው ይችላል። 💛አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ተገቢ የጤና አጠባበቅ፣ የእይታ ድጋፍ፣ ተገቢ የፀሐይ መከላከያ ማግኘት ከቻሉ ውጤታማ እና ደስተኛ ሕይወት መምራት ይችላሉ።

  • 1 февр.2 67274

    ስለ ስኳር ህመም ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት የውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት እና የስኳር ህመም ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑትን የዶ/ር ብሩክን የቴሌግራም ቻናል ይከታተሉ። ዶ/ረ ብሩክ በጤና ወግ በኩልም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ሲያካፍሉን ቆይተዋል። https://t.me/brook_alemayehu

  • 12 янв.2 88444

    የጤና ወግ ከ ቢቢሲ አማርኛ ጋር በመሆን ያዘጋጁትን ጠቃሚ መረጃ ያንብቡ። https://www.bbc.com/amharic/articles/c4gvqkkvexxo

  • የጤና ወግ - የጤና መረጃ pinned a photo

  • 5 янв.2 5831

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.2 58051

    📅የዓለም የብሬይል ቀን በየዓመቱ በ ታህሳስ 26(January 4) ታስቦ ይውላል። 📅የዓለም የብሬይል ቀንን ስናከብር አንድ ጠቃሚ ሀሳብ እናስታውሳለን። ♿️🤝✨ብሬይል የአጻጻፍ ስርዓት ብቻ አይደለም፣ ዓይነ ስውራን እንዲያነቡ እና እንዲጽፉ ያስችላቸዋል፣ ነፃነትን እና እኩል ተሳትፎን ይደግፋል፣ያረጋግጣል። ሁሉን ማካተት የሚጀምረው ሁሉም ሰው የጽሁፍ መረጃ ማግኘት ሲችል መሆኑን ያስታውሰናል።

  • 5 янв.2 0341

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.2 7841

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.2 7891

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.1 7691

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.1 7511

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.1 9101

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 янв.1 6751

    видео или голосовое, без подписи

የጤና ወግ - የጤና መረጃ — tgindex