AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ
СтатистикаAL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ «በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ» ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙ @AlJUDDAEWA_bot
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 39
- 1/48двое суток
- 44
- 1/72трое суток
- 48
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»
ዘግይቶም ቢሆን ከአላህ የሚመጣ ችሮታ ያለፈን ሀዘንና ችግር የሚያስረሳ ፤ በረከተ ሰፊ እና እጅግ አስደሳች የሚሆን ነውና ፤ አብሽሩ ችሮታውን በትዕግስት ተጠባበቁ!
ጀግናዋ እናት ከስር የምትመለከቷት እህታችን ዛሬ ከተመረቁት ሁፋዞች መካከል አንዷ ናት። የሦስት ልጆች እናትም ነች። የቤት ሥራ፣ የልጆች እንክብካቤና የዕለት ተዕለት ሀላፊነቶቿ ብዙ ቢሆኑም፣ እነዚህ ሁሉ የአላህን ቃል ከልቧ እንድትይዝ አልከለከሏትም። ባላት ጥቂት ጊዜ እንኳን አጋጣሚ ፈጥራ፣ በትጋት ቁርአንን ሸምድዳ ዛሬ ሀፊዛ ሆናለች። አላሁ አክበር! ይህች እህታችን ለእኛ አንድ ትልቅ ትምህርት አላት፦ ጊዜ አጥሮን ሊሆን ይችላል፤ ሀላፊነትም ሊበዛብን ይችላል፤ ነገር ግን ፍላጎትና ትጋት ካለ ቁርአንን ለመሸምደድ መንገድ እናገኛለን። ዛሬ ብዙ ነገሮች በተመቻቹበት ዘመን ሰበብ ማብዛት ቀላል ሆኗል። እሷ ግን በሀላፊነት መካከል ሆና ቁርአንን መርጣለች። ለዚህም ነው ዛሬ አርአያ የሆነችው። አላህ የሸምደደችውን ቁርአን የሚጠቅማት ያድርግላት፣ በቁርአንም ላይ ያጽናት። 🤲 ለሌሎች እህቶቻችንም፦ ሰበብ ከመፈለግ በፊት ትንሽ ጊዜ መድቡ፤ ትንሽ ትንሽ በመጀመር ታላቅ ግብ ላይ መድረስ ይቻላል። 🤲📖 አላህ ለሁላችንንም የቁርአን ሰዎች ይድርገን። አሚን!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи