tgindex
Последний пост
2 мар.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 805
−6 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 495
20 постов
Вовлечённость
78,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 мар.4 915965

    ረመዷን የቁርዓንን የሶላትን ጥፍጥና ለማግኘት ከሶሻል ሚዲያ ስክሮል ሱስ እንውጣ ሶሻል ሚዲያ ሱስ እንዲይዘን ምንድን ነው የተደረገብን እጅግ ወሳኝ ማስታወሻ

  • 2 мар.4 824333

    ረመዷን የቁርዓንን የሶላትን ጥፍጥና ለማግኘት ከሶሻል ሚዲያ ስክሮል ሱስ እንውጣ ሶሻል ሚዲያ ሱስ እንዲይዘን ምንድን ነው የተደረገብን እጅግ ወሳኝ ማስታወሻ

  • 21 янв.8 338493

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 янв.6 970191

    *የአፋልጉኝ ማስታወቂያ* እዚህ ፎቶ ላይ የምትመለከቱት  ወንድማችን  *ዘይኑ ሸረፉ ተማም* ይባላል ተወልዶ ያደገው በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ሲሆን የ አምስት /5 ልጆች አባት ነዉ ከሁለት አመት በፊት  ከቤት እንደወጣ  ስላልተመለሰ   ልጆቹ አባታችን የት ነዉ እያሉ ሌት ተቃን ሀዘን ላይ ናቸዉ  ወንድማችንን የለበት የሚያውቅ ወይም ያየው ካለ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ላሳወቀን ወረታውን እንከፋላለን 09 55 99 28 35 09 11 89 33 86

  • 9 окт. 2025 г.10,9 тыс2416

    የኢማሞች በግፍ መገደል የሙስሊሞች በደል ያሳስበኛል የምትል ከሆነ አጀንዳህ አትልቀቅ ! መጀመሪያ በግፍ ይገድላሉ ለምን ብለህ ስትጠይቅ እኛ ክልል ኮሽ ባለቁጥር ይላሉ :: ከዚያም ስልጤ አህመዲን ሙጂብ እያሉ የጥላቻ የሀሰት ትርክታቸውን ይቀጥላሉ :: አንተም እኔም ስልጤ ነኝ እኔም አህመዲን ነኝ እኔም ሙጂብ ነኝ እያልክ አጀንዳህን ትጥላለህ ! ብሽሽቅህን ትቀጥላለህ ! ከዚያ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ይመጣና አጀንዳህን ትረሳለህ ! ከዚያም አዙሪቱ ይቀጥላል ! በነ ፋንታሁን ዋቆ በነ ዘመድኩን በቀለ የጥላቻ አዝማቾችን እንዲሁም የግፍ ገዳዮችህን ረስተህ ያው ትቀጥላለህ ! ብቻ የምናሳዝን ነን ! በየቦታው ተወሽቀን ጭራ መሆናችን መቀለጃ መሆናችን ያሳዝነኛል ! በዚህ ጊዜ ምንም ባልል ደስ ይለኛል ! ግን ደግሞ የሚሰራው ግፍ የኛም በራሳችን መቀለዳችን ያበግነኛል ! ደስ የሚለኝ ነገር ! ተበዳይንጅ በዳይ አይደለንምና በዳዮች የእጃቸውን ማግኘታቸው የማይቀር መሆኑ ያበረታኛል !

  • 2 сент. 2025 г.10,6 тыс1382

    ''የእናት አደራ '' በሚል ርእስ የሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን የህይዎት ጉዞን በማስመልከት የተሰራውን ዶክመንተሪ አየሁት። ከዚህ ቀደም ስለ ሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲ ሰምተናቸው የማናውቀውን ልብ የሚነኩ ታሪኮች የሚድሮክ ዋና አስፈጻሚ በሆኑት ጀማል አህመድ በኩል ሰምተናል ። ከሁሉ ልቤን የነካኝ ሼይኽ ሙሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ያን ሁሉ ልማት ለሀገር እየሰሩ በወቅቱ ያሳለፏቸው ፈተናዎች እጅግ የሚያሙ ልብንም የሚያደሙ ነበሩ ። ከሳኡዲ አረቢያ በመምጣታቸው ''ውህብያን ሊያስፋፉ ነው ። ሸራተንም መስጅድ ነው ''ተብሎ ተዘግቶ ፍተሻ እንደተደረገበት ሁሉ ሰማን ። በኢህአዴግ አፍላነት ወቅት ተቃዋሚ ለነበሩት ታዋቂ ሰዎች በአውሮፓ ህክምና እንዲያደርጉ በማድረጋቸው፣በአሜሪካ ቤት በመግዛታቸው በጥርጣሬ ይታዩ እንደነበር በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ያሳዩት አጋርነት እንደሆነ እምነት እንዲጣልባቸው ያደረገው የሚለውም ሌላኛው አስገራሚ ነገር ነው ። ከመንግስት ቀጥሎ ከ70 ሺ በላይ ሰራተኞችን የሚያስተዳድረው ሚድሮክ ሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን እናታቸውን ሊያሳትምሙ በመጡበት የሀገርህን ነገር አደራ በማለቱ ስለ ሀገር ሲሉ የከፈሉት ሁሉ የሚደንቅ ነው ። ሚድሮክ ለሀገር በሚል በሚሊኒየም አዳራሽ ቀን፡ ከነሐሴ 26 – 30፣ 2017 ኤግዚብዢን እየተካሄደ ነው ። ሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን ይህን ሁሉ ስራ ሰርተው በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በሳኡዲ አረቢያ መንቀሳቀስ የማይችሉ የቁም እስረኛ ሁነዋል። ዱንያ ለትንሹም ለትልቁም ፈተናዋ ብዙ ነው ። አላህ ከቁም እስር ነጃ ብሏቸው ለሚወዷት ሀገራቸው ብዙ እንዲሰሩ በሁለቱም ሀገር መልካሙ እንዲገጥማቸው ዱዓችን ነው ። ዶክመንተሪውን ማየት ለምትፈልጉ ከስር ሊንኩን አስቀምጨዋለሁ ። (አብዱረሂም አህመድ)

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • መጪው ትውልድ ላይ ስራ መስራት እጅግ አስፈላጊም አስደሳችም ነው :: በዚህ ተግባር ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ አክብሮቴ ይድረስ ሀሩን ሚዲያ፣ ቢዋይድ ቴክኖሎጂስና መወዳ እስኩል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት በቴክኖሎጂና ኢስላማዊ ማንነት ላይ ያተኮረ ልዩ የክረምት ስልጠና በአዲስ አበባ ካራ ቆሬ በሚገኘው መወዳ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ይገኛል። የስልጠናው ዓላማ ሙስሊም ተማሪዎች የክረምት ጊዚያቸው በቴክኖሎጂ እና በኢስላማዊ ስነምግባር እንዲያሳለፉ ለማድረግ ያለመ ነው። ስልጠናው ትኩረቱን ያደረገው፦ ድረ ገፅ ማበልፀግ (Web Development) የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (App Development)፣ የማንነት እነፃ (Personal Development) ፣የእምነትና የእሴት መሰረታውያን(Foundations of Islamic Truth and Values)ልምድ ማጋራት (Mentorship) ፣እስልምናንና እስላማዊ ታሪክን መረዳት (Understanding Islam and Islamic History)እና ሌሎችም ኮርሶችን ያካተተ የክረምት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ስልጠናውን እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎች ስልጠናውን አስመልክቶ ለሀሩን ሚዲያ በሰጡት አስተያየት እንደገፁት በርካታ ቁምነገር ያገኙበት ስልጠና መሆኑን አንስተው ከዋናው ትምህርታቸው ጎን ለጎን ይህን መሰል ስልጠናዎችን መውሰዳቸው ለወደፊቱ ለሚኖራቸው ራዕይ መንደርደሪያ እንደሚሆናቸው ተናግረዋል። ይህ ስልጠና መጪው ትውልድ ከታች ጀምሮ ከቴክኖሎጂ ጋር በማስተዋወቅ በቀጠይ በትክኖሎጂው ዘርፍ ላይ ቀዳሚ ትውልድ ለመፍጠር እጅግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ያለው ደግሞ የሀሩን ሚዲያ የሀገር ውስጥ ስቱዲዮዎች ስራ አስኪያጅ አቶ ባህሩ አባስ ነው። ©ሀሩን ሚዲያ

  • 16 авг. 2025 г.10,4 тыс3

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 авг. 2025 г.11,5 тыс2

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 авг. 2025 г.10,9 тыс3

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 16 авг. 2025 г.10,4 тыс363

    видео или голосовое, без подписи

  • ፕሮጀክት ዜሮ የኢትዮጲያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያን ካውንስል እስከ 2030 ወንጌል ላልደረሳቸው አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ በሚል ይፋ ያደረገው አዲስ ፕሮጀከት ነው። ከመላው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት የመጡ መሪዎች በተገኙበት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ወንጌል ያልደረሳቸው ብሎ እቅዱ ውስጥ ካካተታቸው መካከል ሙስሊሞች ናቸው። ከኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በአንድ ቀን በፓርላማ በአዋጅ የተቋቋመው ካውንስሉ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ መጠነ ሰፊ የሆኑ ስራዎችን ሰርቷል። ታዋቂው አሜሪካዊ ሚሽነሪ ፍራንክሊን ቢሊግርሃም ኢቫንጀሊካል አሶሴሽን በማቋቋም አዲስ አበባ እና ሸገር ላይ ብቻ ከ26ሺ በላይ አገልጋዮችን አሰልጥኗል። መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጲያ የሚለውን ፕሮግራም የተካሄደው ይህ ሁሉ ከተሰራ በኋላ ነው። ይህ አንዱ ማሳያ ነውንጅ በየዘርፉ በቢዝነሱ፣ በቴክኖሎጂው፣ በዲጂታል ሚሽነሪ፣ በዩንቨርስቲ ተማሪዎች፣ በሜንቶርሺፕ በሊደርሺፕ መጠነ ሰፊ ስራዎች እየሰሩ ነው። ይህ መብታቸው ነው። እኛስ የት ነን? ብሎ ራስን መጠየቅ ብልህነት ነው። የኔ ድርሻ ሚና ምንድን ነው ብሎ ለይቶ መንቀሳቀስ በሁላችንም ላይ የተጣለ ሃላፊነት ነው። እንደ አስፈላጊነቱ መማሪያም ስለሚሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ያጠናናቸውን ጥናቶች በፕሮግራም መልክ ለማቅረብ እንሞክራለን፣ ኢንሻአላህ ግን በማየው እና በማስተውለው ካለንበት ማንቀላፋት መንቃት ካልቻልን ራሳችንም ኡማውም ላይ ትልቅ ጥፋት እናስተከትላለን ! አላህ ያስተካክለን አላህ ያግዘን ! መልካም ጊዜ !

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🎉🎉🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በቴክኖሎጂና ኢስላማዊ ማንነት 🎉🎉🎉 ልጆቻችሁ ክረምቱን የትና በምን ሁኔታ ማሳለፍ እንዳለባቸው ላሳሰባቹህ ቤተሰቦች በሙሉ፦ ሀሩን ሚዲያ፣ ቢዋይድ ቴክኖሎጂስና መወዳ እስኩል ጋር በመተባበር ውስን ተማሪዎችን ለመቀበልና ለማሰልጠን ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። በስልጠናው የሚካተቱ ርዕሶች፦ - Web Development (ድረ ገፅ ማበልፀግ) - App Development (የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ) - Personal Development (ማንነት እነፃ) - Foundations of Islamic Truth and Values (የእምነትና የእሴት መሰረታውያን) - Mentorship (ልምድ ማጋራት) - Understanding Islam and Islamic History (እስልምናንና እስላማዊ ታሪክን መረዳት) እና ሌሎችም የስልጠና ቦታ፡ መወዳ እስኩል(ካራቆሬ) ከ6ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ለመመዝገብ በተከታዩ ሊንክ ይመዝገቡ። https://surveyheart.com/form/6862a91d3ff5002424471327 አልያም በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉ፦ +251941417431 +251995477358

Abdurahim Ahmed — tgindex