Afri ፈጣን መረጃ
Статистикаእንኳን ደህና መጡ። ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች በፍጥነት የሚያገኙበት ትክክለኛው የAfri today (Afri ፈጣን መረጃ ) የቴሌግራም ቻናል ነው ። እናመሰግናለን። 📢 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📢 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 አዝናኝ እና አስተማሪ መረጃዎች 📢 ወቅታዊ ጉዳዮች 📢 ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ቻናል ነው ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 400
- 1/48двое суток
- 458
- 1/72трое суток
- 494
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
" ማንኛውንም የጠላት አጥንት እርምጃ ከመጀመሩ በፊት እናደቀዋለን" - ጀነራል አሊሬዛ ሼክ የኢራኑ ምክትል ጦር አፈጻጸም አስተባባሪ የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል አሊሬዛ ሼክ "ማንኛውም የጠላት አቅም እርምጃ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት፣ ከመሠረቱ ይከሽፋል" ብለዋል። በተጨማሪም ኢራን በመከላከያ እና በወታደራዊ አቅሟ ላይ በመመስረት ማንኛውንም ወታደራዊ ስጋት ለመቋቋም ዝግጁ መሆኗን አክለዋል።
በብሉ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ‼ 📌 ከአንድ ወር በፊት የሱዳን መደበኛ ጦር ስትራቴጂካዊቷን የኩርሙክ ከተማን መቆጣጠሩ ይታወቃል፡፡ በወቅቱ ጦሩ ከተማዋን ሲቆጣጠር የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) ታጣቂዎች ወደኋላ አፈግፍገው ነበር፡፡ 📌 ሆኖም ዛሬ በወጣ መረጃ፤ በሸረሪናው ውጊያ ተሳትፏል በሚል የተወነጀለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ የመልሶ ማጥቃት ከፍቷል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በአሁኑ ሰዓት በአካባቢው ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል፡፡ 📌 በተጨማሪም በዚህ ቀጠና የሕወሓት የጦር አሃዶች ከአልቡርሃን (የሱዳን ጦር) ጎን ሆነው እንደሚዋጉ ጠቅሶ አንድአፍታ አጋርቷል።
без подписи
ኢትዮጵያ የዓለም ኃያላንን ቀልብ እየሳበች ነው‼️ 🇪🇹✈️ የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ አሜሪካንና ቻይናን ለፉክክር አስገባ‼️ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ እያሳየ ያለው ፈጣን እድገትና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ እና በዓለም ገበያ ያለው እየጨመረ የመጣ ተፈላጊነት፣ የዓለም ኃያላን ሀገራትን ቀልብ እየሳበ ነው። ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ ሊገነባ የታቀደው 12.5 ቢሊዮን ዶላር የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ከአንድ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ባለፈ የኢትዮጵያን እያደገ የመጣ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ የሚያሳይ ፕሮጀክት ሆኗል። ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት እንደዘገበው፣ የቻይና መንግሥታዊ ኩባንያዎች በፕሮጀክቱ የጨረታ ሂደት ጠንካራ ተሳትፎ እያደረጉ ሲሆን፣ በሌላ በኩል አሜሪካም እንደ ቦይንግ እና ጄነራል ኤሌክትሪክ (GE) ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎቿ በፕሮጀክቱ እንዲሳተፉ ከፍተኛ ፍላጎት እያሳየች መሆኑ ተገልጿል። ይህ የሁለቱ ኃያላን ሀገራት ፍላጎት፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአቪዬሽን፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ማዕከልነቷን እያጠናከረች መምጣቷን የሚያሳይ ነው።
በራያ አላማጣ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼ በራያ አላማጣ መረዋ በተባለ ት/ቤት ዛሬ ነሐሴ 4 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል። 📌 የህውሃት ታጣቂዎች ትናንት ምሽት ለየክፍላቸው የጦር መሳሪያ ክፍፍል አድርገው ዛሬ ከመረዋ ት/ቤት ጭነው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ጥቃቱ መፈፀሙ ተነግሯል። በታጣቂዎቹ ላይ ጉዳት መድረሱ እና ወደ አላማጣ ሆስፒታል ተሽከርካሪዎች ሲመላለሱ ነበር ተብሏል።በአካባቢው ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመለክቱ ተደጋጋሚ መረጃዎች እየወጡነው። ምስሉ AI ነው።
⚡ Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & updates. ▶️ NEW MUSIC VIDEO ALEXATOR — GENESIS (001) https://youtu.be/OR2yplPn1AU
ኢራን የሆርሙዝ ባህረ ሰላጤን ለመክፈት ከባድ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠች‼ የኢራን ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት አሜሪካ እገዳዋን ሳታነሳ፣ ጦሯን ሳታወጣ፣ የጦርነት ካሳ ሳትከፍል እና የታገዱ ሀብቶችን ሳታስለቅቅ የሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ እንደማይከፈት አስታወቀ። የ60 ቀናት የሽግግር ጊዜ ለማጠናቀቅ አንድ ሳምንት በሰጠበት ወቅት የቀረቡት እነዚህ ጥያቄዎች ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ወደ ወታደራዊ እርምጃ ሊገፋፉ እንደሚችሉ ተንታኞች ገልጸዋል። የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ በበኩላቸው ዋነኛው ትኩረት በባህረ ሰላጤው የተዘረጉ ፈንጂዎችን ማጽዳት መሆኑን ጠቁመው፣ ኢራን ለውጥ ካላደረገች ዋሽንግተን ጫናዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስጠንቅቀዋል።
የፌዴራል መንግሥቱን የጦር ካምፕ ተቆጣጠሩ‼ በሶማሊያ የከፊል ራስ-ገዝ አስተዳደር በሆነችው ፑንትላንድ እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል ያለው ውጥረት ባነሰረበት በዚህ ወቅት፣ የፑንትላንድ ኃይሎች በጋልካዮ በሚገኘው የፌዴራል ጦር ላይ ጥቃት በመሰንዘር በቦሳሶ የሚገኘውን የደህንነት ኃይል (PSF) የጦር ካምፕ መቆጣጠራቸውን አስታወቁ። የፑንትላንድ ፕሬዚዳንት ሳይድ አብዱላሂ ደኒ በጋሮዌ በሰጡት መግለጫ፣ እርምጃው በክልሉ መንግሥት ላይ ተቃውሞ በሚያነሱ አካላት ላይ መልእክት ለማስተላለፍ የተወሰደ የታቀደ የደህንነት እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። በከባድ መሳሪያዎች የታገዘው ይህ ግጭት የሰው ህይወት ጉዳት ያደረሰ ሲሆን የሲቪሎችን መፈናቀልም አስከትሏል።
የህንድ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ‼ ኤር ኢንዲየቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያምን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። በፍቃዳቸው ኃላፊነታቸውን የለቀቁትን ካምፕቤል ዊልሰንን የሚተኩት አቶ ተወልደ፣ ከመጪው መስከረም መጨረሻ ጀምሮ ሥራቸውን የሚጀምሩ ሲሆን የአየር መንገዱን የፋይናንስ እና የአሠራር ፈተናዎች የመወጣት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል።
без подписи
без подписи
"ጦርነት እንዲጀመር አልፈልግም፤ ከተጀመረ ግን አሰብ ደርሶ የሚመለስ የኢትዮጵያ ወታደር የለም‼️ አሰብ ብቻም ሳይሆን የኤርትራ ሀገራዊነት ጥያቄ ዉስጥ ይገባል። ጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ
без подписи
без подписи
ሰሜን ኮሪያ ጦርነቱን በሚሳኤል ተቀላቀለች‼ ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ በምስጢር ሲያዘጋጁት የነበረው አደገኛ ውሳኔ በመጨረሻ ወደ ተግባር ተቀይሯል። ዛሬ ሌሊት የተተኮሰው ይህ አዲስ እና እጅግ አጥፊ ሚሳይል የብዙዎችን ህይወት በቅጽበት የቀጠፈ ሲሆን፣ የምዕራባውያንን የአየር መከላከያ ስርአት ሙሉ በሙሉ ግራ አጋብቷል።
ሰበር ዜና በሩሲያ የድሮን ጥቃት የዩክሬን ወታደራዊ የጥገና ማዕከል እና የነዳጅ አቅርቦቶች ተመቱ ! በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለው ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ በቀጠለበት በዚህ ሰዓት፣ የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በዩክሬን ስልታዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ያተኮረ የተቀናጀ ጥቃት ፈጽመዋል። በደረሰን ዘገባ መሠረት፣ በጥቃቱ የመጀመሪያ ኢላማ የሆነው የዩክሬን ጦር ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን እና የጦር መሳሪያዎችን ይጠግንበት የነበረ ዋና የጥገና ማዕከል ሲሆን፣ ተቋሙ በጥቃቱ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። በተጨማሪም ጥቃቱ በሦስት አበይት ክልሎች ማለትም በሱሚ፣ በካርኪቭ እና በዲኔፕሮፔትሮቭስክ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች እና የማከማቻ ዲፖዎች ላይ ያተኮረ ነበር። ይህ በሦስቱም ክልሎች ላይ የተፈጸመው የተቀናጀ የድሮን ጥቃት፣ የዩክሬን ጦር ግንባር የሎጂስቲክስና የነዳጅ አቅርቦት መስመር ላይ ከፍተኛ ስልታዊ ጫና እንደሚፈጥር ተገምቷል።
በዓባይ ወንዝ ላይ በሚገነቡ ሁለት የሃይድሮኤሌክትሪክ ግድቦች እንዲሁም በባሮ አኮቦ ወንዝ ላይ ለሚገነባ አንድ የተቀናጀ የኤሌክትሪክ ማመንጫና የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት (Multipurpose Dam) ግንባታ ለመሳተፍ የፍላጎት ማሳወቂያ ደብዳቤ (letter of intent) ካስገቡ የታወቁ 17 ኮንትራክተሮች መካከል የተመረጡ 7 ግዙፍ ተቋማት የፋይናንስና ቴክኒካል አቅምን ጨምሮ ዝርዝር ማስረጃ እንዲያቀርቡ ጥሪ እንደቀረበላቸው መረጃ ደርሶናል። 🇪🇹 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የለውጥ ተምሳሌት ትሆናለች !!
"የግብፅ ስጋት የሆነው የኮይሻ ግድብ ወደ መጠጠናቀቅ እየተቃረበ ነው። የግብፅ ሴራ ያላስቆመው የኢትዮጵያ የቀጠናው የበላይነትና የልማት ጉዞ በብርቱ እየቀጠለ ነው።" ኢትዮጵያ በራሷ አቅም፣ በልጆቿ ቁርጠኝነት እና በሕዝቧ ድጋፍ የጀመረችውን የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ተጠናቆ 2ኛው ግዙፍ ግድብ #ኮይሻ ወደ ፍጻሜው እያቀረበ ትገኛለች። ኮይሻ ግድብ የመብራት ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ የቴክኖሎጂ እድገት፣ የምህንድስና ብቃት እና የልማት ራዕይ ምልክት ሆኗል። ዛሬም በተለያዩ ፈተናዎች መካከልም ኢትዮጵያ የልማት ጉዞዋን ሳታቋርጥ ቀጥላለች። የህዳሴ ግድብ መጠጠናቀቅ ለሚሊዮኖች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነትን ያሳደገ ሲሆን 2ኛው ኮይሻ ግድብ፤ ለኢንዱስትሪ እድገት መሰረት ይጥላል፤ በቀጠናውም የኃይል ትስስርን ያጠናክራል። "ግድቦች የኮንክሪት ክምር ብቻ አይደሉም፤ የአንድ ሕዝብ ሕልም፣ ትጋት እና የወደፊት ተስፋ ናቸው።" ኮይሻ ግድብ የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ በፅናት እንደሚቀጥል የሚያሳይ ሕያው ምስክር ነው። ዛሬ የሚታየው ኮንክሪት ነገ የብርሃን፣ የሥራ እድል እና የኢኮኖሚ እድገት መሰረት ይሆናል። 🇪🇹 ግብፅ ለሁሉም ጠብታ ውሀ ተሰልቶ እንድትከፍለን ይደረግ የኢትዮጵያ ውሀ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ብቻ ነው::
без подписи
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ 33% ሀብቱን ለዘካ ለመስጠት ወስኗል። ናይጀሪያዊው አሊኮ ሙሀመድ ዳንጎቴ ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆን በአለማችን ላይ ካሉ ጥቁሮች ሁሉ ቁጥር አንዱ ባለሀብት ነው። 36 ቢሊዮን ዶላር ያለው ዳንጎቴ ከአለምም በሀብት መጠኑ 62ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የናጠጠ ባለሀብት ነው። ሀገራችንን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪካ ሀገራትም ቀዳሚ ኢንቨስተር ነው። ታዲያ የአሊኮ ሙሀመድ ዳንጎቴ ልጅና የዳንጎቴ ኩባንያ ዋና ሀላፊ የሆነቺው ፋጡማ አሊ ሙሀመድ ዳንጎቴ ከብሉምበርግ ጋር ባደረገቺው ቆይታ አባታችን 33% ሀብቱን ለዲሀዎችና ለተረጂዎች ለማዋል ወስኗል ብላለች። ፋጡማ በሰጠቺው ቃለመጠይቅም አባቴ ይሄን የሚያደርገው በኢስላማዊው የዘካ መርህ ነው ብላለች። ፋጡማ ስለ አባቷ ውሳኔ ስታወራ አባቴ እኔን እህቴን እና እናቱን በዚህ ጉዳይ አስፈርሞናል ሁላችንም የአባቴን ሀሳብ ተስማምተን አንድ ሶስተኛውን ለመስጠት ወስነናል ብላለች።አባቷ ከዚህ በፊትም 25% ሀብቱን ለግብረሰናይ ተግባር እንደለገሰ አስታውቃለች። ግዙፉን የዳንጎቴ ኩባንያው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የምትመራው ልጁ ፋጡማ ዳንጎቴ ነች።