tgindex
BikuZega - ብቁ ዜጋ

BikuZega - ብቁ ዜጋ

Статистика
@BikuZegaанглийский

ልጆች በአካል፣ በአእምሮ፣ በስነ-ልቦና እንዲሁም በማህበራዊ ህይወታችው ብቁ ና ተወዳዳሪ ትውልድን ሆነው እንዲያድጉ ማስቻል። Follow us on: www.facebook.com/ethiobikuzega www.twitter.com/BikuZega

Последний пост
26 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 116
−2 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 618
23 постов
Вовлечённость
76,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
400
1/48двое суток
458
1/72трое суток
494

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Hello beautiful ladies! 🌸 Our company, in collaboration with our partners, is offering free caregiver training and job placement opportunities. To be eligible, applicants must: • Have a valid Addis Ababa ID • Be 18–34 years old • Be available to attend 8 days of training • Be willing to learn and committed to the program If you have friends or relatives who may be interested in this opportunity, please share it with them. Upon successful completion of the training and job placement, participants will receive a smartphone to support them in their caregiving work. For more information, they can call 0902993278, or you can send me their phone numbers via DM, and I’ll get in touch with them directly. Thanks :) 🥰

  • без подписи

  • без подписи

  • ደረሰ!! ደረሰ!! ደረሰ!! ''የጢሞቴዎስ ትውልድ'' አዋና የክረምት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት (ሳመር ካምፕ) ዕድሜያቸው ከ4-18 የኾኑትን ልጆች ያስመዝግቡ። ያለን ቦታ እና ሳይት ውስን በመኾኑ ልጅዎን በፍጥነት ያስመዝግቡ!! ይኼንን ሊንክ ይጠቀሙ: 👉https://forms.gle/A6KjXX3UWhqnXxST8 ለበለጠ መረጃ 0116469190 0938003235 0910197999 0913563979 0911428621 አዋና ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ አድራሻ:- መገናኛ ግረት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ሕንጻ

  • https://www.facebook.com/share/r/18p9ebBiSf/

  • 8 июн.1 0911

    https://forms.gle/uFWcNYNVrnsUQYeJ8

  • 26 мая1 3242

    https://www.facebook.com/share/1Bqb4CJzHx/

  • 18 мая1 54848из tikvahethmagazine

    ቨርቹዋል ኦቲዝም ምንድነው?  ቨርችዋል ኦቲዝም ከ5 ዓመት በታች በተለይም ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ቴሌቭዥን፣ ስልክ እና ታብሌት ላይ ብዙውን ጊዜያቸውን ሲያሳልፉ የሚያሳዩት ኦቲዝም መሰል የጤና እክል ሲሆን የህጻናትን የንግግር ክህሎት ላይ ፣ ማህበራዊ ግንኙነትን እና ባህሪያቸው ላይ እክል የሚያስከትል የጤና ችግር ነው።     ቨርቹዋል ኦቲዝም የሚባለው የጤና ችግር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመጣ (በተለይም በኮቪድ ጊዜ ይበልጥ መስተዋል የጀመረ) ሲሆን እስኳሁን ድረስ ግን በዓለም ጤና ድርጅትም ሆነ በ "DSM5 Manual"   ላይ ያልተካተተ እንዲሁም Offically diagnosis ያልተደረገ የጤና እክል ነው። የአዕምሮ ህመሞች እንደሌላው የህመም አይነቶች የተለያዩ ናሙናዎችን በመውሰድ የሚለዩ ባይሆንም የራሳቸው " DSM " የተባለ Manual Guide አላቸው። የዘርፉ ባለሙያዎች የትኛውንም የአዕምሮ ህመም የሚመረምሩትም ሆነ ህክምና የሚሰጡት "DSM" የተባለውን መምሪያ መሰረት በማድረግ ነው። Reedmore https://concepthub.net/article/10 👋  @TikvahethMagazine

  • 14 мая1 41536

    Coming soon AWANA VACANTION BIBLE SCHOOL 2026 Because Kids Matter to God #TimothyGeneration #KidsMatterToGod #AWANAEthiopia #ChildrenAndYouthMinistry

  • 10 мая1 280145

    без подписи

  • 4 мая1 4493

    ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? እችን ፎርም በመሙላት እባካቹ ተባበሩን። እናመሰግናለን

  • 4 мая1 48612

    https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdqtIEqetF_QqritaAEv2mEzcREStsFuspRhJCC-9ra8HhtRw/viewform?usp=dialog

  • 10 мар.1 8172

    https://www.facebook.com/share/p/17PcxWeBJz/

  • 8 янв.2 3463

    ኔስሊ(Nestle) የተሰኘው የህፃናት ምግብ አምራች በመላው አለም ያሉ የተወሰኑ ምርቶቹ ወደ ኩባንያው እንዲመለሱ ጠይቋል። Nestle የተሰኘው የህፃናት ምግብ አምራች ኩባንያ "SMA, BEBA, NAN እና Alfamino" የተሰኙት የህፃናት ምግቦች ላይ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ የሚያስከትል "cersulide" ከተሰኘ ኬሚካል ጋር የተነካኩ ናቸው በማለት ምርቶቹ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል። ድርጅቱ መጀመሪያ ጥሪውን ያቀረበው በአውሮፓ በሚገኙ አንዳንድ ምርቶች ላይ የነበረ ቢሆንም በኋላ ላይ ጥሪውን ወደ አፍሪካ፣ አሜሪካና እስያ አስፍቷል። ኩባንያው እስካሁን ከምግቦቹ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ የጤና እክል እንደሌለ ቢገልጽም ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ 37 ሃገራት  ከህፃናት ምግቡ ጋር በተያያዘ የጤና ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። የብራዚል የጤና ሚኒስቴር መርዛማው ነገር የተገኘው በኔዘርላንድስ በተመረቱት ላይ ነው ሲል፣ የኔዘርላንድስ ተቋሙ በስዊዘርላንድ የተመረቱት ላይ ነው ብሏል። የደቡብ አፍሪካ የጤና ሚኒስትር ወደ ኩባንያው እንዲመለሱ የተጠሩት ምርቶች በባለፈው ሰኔ የተመረቱና የ18 ወራት ቆይታ ያላቸው እንደሆኑ ገልጿል። ዜናው ከተሰማ በኋላም የህፃናት የምግብ አምራቹ ኩባንያ ነስትል የአክሲዮን ዋጋ በ5.7% ቀንሷል። Nestle ከዚህ ቀደም ወደ አፍሪካ በሚልካቸው የህፃናት ምግቦች ላይ ከመጠን በላይ ስኳር ይጨምራል ተብሎ ተከሶ ነበር። ዘገባው የሮይተርስ ነው። Via @tikvahethmagazine

  • 8 янв.2 340113из tikvahethiopia

  • Live stream finished (1 hour)

  • Live stream started

  • እንደምን አመሻቸው ልጆችን በጨዋታ ማስተማር በሚል ርእስ የሚኖረን ፕሮግራማችን በ10 ደቂቃ ይጀምራል

  • Good evening, we will have a Live Stream in 10 minutes. please join us.

  • 12 нояб.2 27810

    Title Learning through Play ይህ Podcast የሃሴት የሴቶች የአመራር ስልጠና ከአሶሴሸ ኦፍ ውሜን ኢን ቦልድነስ (Association of Women in Boldness) የሴቶችን አመራር አቅም ከፍ ለማድረግ፣ ሴቶችን በሁሉም የአመራር ዘርፍ ለማምጣት ያለመ ፕሮግራም የቅድመ ልጅነት ዘመን እድገት ዙሪያ (Early Childhood Development) በሚሰሩ በጎ ፈቃደኞች የተላለፈ ነው። @BikuZega