tgindex
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

Статистика

ወሳኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚነኩ አገራዊ ጉዳዮችን የውይይት አጀንዳ እንዲሆኑ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ ምክረ ዐሳብ ይቀርቡበታል። የሚያወያዩ የቤተክርስቲያንና ስለአገር የሚቆረቆሩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ሀሳብ እንጋራታለን። https://www.facebook.com/fwakie Join me also here https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_Fant

Последний пост
16:34
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
26
Всего постов
71
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 407
−5 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
688
40 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 71
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
510
1/48двое суток
584
1/72трое суток
630

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://www.youtube.com/live/_I1N3qPkCyo?si=DDQjSFivqXHif7du

  • 👆👆👆 ክንፈ ዳኘውን እንደ ናሙና ውስደነው ሕወሃቶችና ኦነጎች ላስከትሉት ደም አፍሳሽ ወገናችን ወደ ሰውነት በመመለስ ለእውነት፣ ለፍትሕ፣ ለሰባዊነት ዋጋ በመስጠት ራሳቸውንና መጭውን ትውልድ ከእዳ እንዲታደጉ ምክር ማቅረብ ይቻላል። ወደ ንግግሩ እንግባና እንጠይቅ። ንግግሩ፦ "ኢትዮጵያ ከምሥረታዋ ጀምሮ የትግራይ ሕዝብ ፀር ሆና ነው"። ጥያቄ፦ (1) ኢትዮጵያ መች ተመሠረተች? (2) ኢትዮጵያ በካም ልጅ በካምና በልጆቹ ስትመሠረት "ትግራይ" የሚባል ሕዝብና "ትግራይ" የሚባል ክልል ነበር? (3) ኢትዮጵያ ማን ሆና፣ የትግራይ ሕዝብ ማን ሆኖ፣ እና የት የተለያየ መልካዐ ምድራዊ ቦታ ላይ ቆመው ነው የኢትዮጵያ የሚባለው ሕዝብ የተግራይ ለሚባለው ሕዝብ ጠላት የሆነው? (4) ለዚህ ንግግር ማሰርጃው ማነው? የት የታሪክ መዝገበ ላይ ነው የተገኘው? (5) ይህ አይነት ሕወሃቶችና ኦነጋውያን ከሮማኖ ፕሮቺስካ፣ ከሄንሪ ኪሲንጀር፣ ከጣልያን ወራሪ ጸሓፊዎች፣ ከጀርምን ክርስትና የተረፈ-ናዚ ትርክት ተቀድቶ በትውልድ ላይ የሚረጨው መርዝ እንዴት በሚሉዮን የሚቆጠር ደጋፊ፣ ተከታይ፣ ተሟጋችን የሚሞትለት መንጋ ሊያፈራ ቻለ? እንደ ጤናማ ሰው ሁላችንም ቆም ብለን አሁን ለምንገኝበት አገራዊ ቀውስ፣ ዘር ማጥፋት መንግሥታዊና ሐውሃታዎ ሙከራዎች እና አገር ይማፍርሰ ሂደት መፍትሔ የምንሰጥበትን መንገድ ያለ መታከት መሥራት፣ ከሚሠሩታን ተስፋ ካላቸው ጋር መተባበር፣ እኵዮች የብዙዎችን አእመሮ የገዙበትን የሐሰት፣ የጥላቻና የመለያየ ትርክት እውነተኛና አሰባሳቢውን ትርክት አቅርቦ መርታት፤ የጥፋት ታጣቂዎች ውስጥ የተሠለፉትን ነፈሰ ገዳይ ወንድም እኅቶቻችንን በማንቃት ከጥፋታቸው መመለስ ኃላፊነት አለብን። ምሁራን ተብዬዎች የባእዳንን ትምህርትና አስተሳሰብ አዝላችሁ መዞሮኡን ትታችሁ አገረ-ፈለቅ መፍትሔ ላይ በመሥራት ከ60ዎቹ ተውልድ ጀምሮ ያመጣችሁብንን እዳ የሚያካክስ ሥራ ሥሩ ብለን እንጩኽባቸው።

  • ድንቁርና፣ ተዕቢትና ስግብግብነት የሚያኮራቸው የጥፋት ልጆች!!! ================== በዚህ በጎሣ ነፃ አውጭ "ጄነራል" አንድ ሰከንድ የማይሞላ ንግግር ላይ ጥያቄ እናንሳ!!! የወያኔዎች እና የኦነጎችን የሐሰት ፋብሪካዎች ሳይጠይቁ የሚከትሉ የዘር ፖለቲካ መንጋዎች እና የአእምሮ ባሮች የሚከተሉትን ጥያቄ ተረጋግተው እየጠየቁ ቢመልሱ አሁን የምንገኝበት ውጥንቅጥና የደም አባላ አይታይም ነበር፦ 👇👇👇

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.46631из HawiiEr

    - ነ*ጠኛ የፈለገ ቢማር ቢመራመር ዴሞክራሲ የሚባል ነገር አይገባውም።" ጃራ አባገዳ https://t.me/HawiiEr

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.4102из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.4492из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የጎሣ ልሂቃንና የኦፌኮ ፓርቲ እየተመሳሰሉብኝ መጡሳ? ብፁዕ አቡነ አብረሃም ሆይ መቶ ግዜ በሚዲያ እየወጡ አንገቴን ለሃይመኖት እሰጣለሁ ሲሉ አድምጫለሁ። አንገት መስጠጥ ይቅርና ይህን ግፍ አይተው የሚገባውን ተግሳጽ ሰጥተው፥ የተጎዱት ጎብኝተው፥ አጥፊዎችን በፍርድ ቤት ከሰስው፥ ልጆችዎ በአንድነት ራሳቸውን አንዲከላከሉ አስተባበርረው፥ የሐሰት ትርክት ተርከውና የዘር ሕገ መንግሥት ጽፈው ልጆችዎን የተካፈሉት ነጻ አውጭዎች በመጽሐፍ ሞግተው ያውቃሉ? አባታችን ሃይማኖት የማይታይ ምናባዊ፥ ባዶና ቃላት ብቻ እንዳልሆነ አስተምረዉናል፥ ለዚህም መንኩሰውለት ለዓለም ሞቼአለሁ፥ አስኬማ ለብሻለሁ ብለው ነበር፥ ታዲያ ምን ሆነው ነው ልጆችዎን እያስጨረሱና በጎሣ ፖለቲላ ለጎሣ ፓርቲ እያደሉ ከተማ ውስጥ በሚዲያ እየወቱ "አሞታለሁ" የሚሉን? የሃይማኖት ግብሩ በቆብና በቀሚስ ይጠናቀቃል ወይስ ተግባራዊ ሥራ አለው?

  • የሖወሃትና የኦነግ የእምሮ ባሮች ማለት ምን ማለት ለማወቅ ከፈለጋችሁ አሉላ ጥላሁን ስታሊን ገ/ሥላሴን በቀለ ገርባን ጀዋር መሀመድን ወዘተ አድምጡ። የዚህ ስነልቦና የውጭ ምንጩን ለመረዳት ይህን መጽሐፍ አንብቡ 👉 https://a.co/d/09v9KCYo

Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ — tgindex